Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🛎 ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ራስን ማወቅ ሥልጠና የ 2015 ሦስተኛ ዙር ጥር 13 ይጀመራል!!🧩

🤔 የህይወታችን ውስጥ የሚፈጠሩትን አብዛኛውን
🔺 “ውጣ ውረዶች”
🔺 “አሉታዊ ስሜቶች”
🔺 “ህመሞች” እና
🔺 “እንቅፋት” የምንላቸውን ነገሮች የሚፈጥራቸው የግል ሃሳባችን ነው!!

🟢 ለዚህ ደግሞ መፍትሄው 🔹 የራስን የአስተሳሰብ ህግ ማወቅ እና መለየት፣🔹 ከራስ ጋር ጊዜ መውሰድ፣🔹 ትኩረታችንን ከሁኔታዎች ላይ ማንሳት 🔹 ወደ ራስ ውስጥ ዘልቆ መግባት 🟢በህይወታችን ውስጥ ለሚከሰቱ ብዙ ነገሮች ምልሽ ይሰጣል!!

🔻 በብዙ አሉታ ስሜቶች ከተቸገሩ፣ 🔻 የመወሰን እና የማሰብ አቅምዎ ከተዳከመ፣ 🔻በውስጥዎ ያልተመለሰ ብዙ የሕይወትዎ ጥያቄ ካለ፤ 🔸 ስለ ራስዎ ማወቅ፣ 🔸ሕይወትዎ ላይ አዲስ እይታዎችን መጨመር ካስደሰትዎ
ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!📍 ትክክለኛው ቦታ እዚህ ነው!

🔎 ቆሞ ማሰቢያ፣ ብዙ ጥያቄዎችን መመለሻ፣ የንቃት መነሻ የሆነ ስልጠና!!

⚡️ የቀረን ጥቂት ቦታ ነው!!

📞 ለመመዝገብ 0912 33 30 20 📞 0935 545452

https://t.me/mindmorning
👍3
በአብሮነት መነቃቃት
<unknown>
💫ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ  

💫 ሁለተኛ ሰኞ--- በአብሮነት መነቃቃት 

💬 አብሮነት ለምን ያነቃቃል?

💬  አብሮነትን የሚችሉ እንዲሁም ደግሞ የሚቸገሩ ሰዎች ምን አይነት የባህሪ መገለጫ አላቸው?

💎 አብሮነትን የሚችል ራሱን የተቀበለ ነው!

👀 ራስን ለመመልከት የሚያስችል ልዩ ፕሮግራም!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍3
👌 ወላጆች የሚማማሩበት መድረክ!

👨‍👩‍👧‍👦 በቤተሰብ ውስጥ እናት እናት ናት አባት ደግሞ አባት ነው!!

🪡 በልጆች እድገትና አስተዳደግ ላይ ሁለቱም የየራሳቸው ሚና እና ተግባር አላቸው፡፡

🧩 ሚናችንን እንዳንኖር እና ሚና እንዲደበላለቅ ደግሞ የጊዜ ማጣት፣ ግንዛቤ ማጣት፣ ያልተቃኙ የዘመናዊነት እሳቤዎች፣ የራስን ባህሪ አለመገንዘብ እና ሌሎችም ምክንያቶች ሚና ላይ ተፅዕኗቸውን ያሳርፋሉ ፡፡

ቅዳሜ ጥር 20 ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ባታ ሕንፃ በአቤል ሲኒማ የወላጆች የመማማሪያ መድረክ ላይ ሲካፈሉ ብዙ ዕይታዎችን እና ንቃቶችን ያገኛሉ፡፡

💡 ለራስዎም ይጠቀሙ፣ ለሌሎችም ያጋሩ

በአፍሪ ዘር ኤቨንትስ ተዘጋጅቶ የቀረበ
👍4
በፈጠራ መነቃቃት
<unknown>
⚓️ ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ  

⚓️ ሦስተኛ ሰኞ--- በፈጠራ መነቃቃት 

💎 ፈጠራ እና መነቃቃት ያላቸው ግንኙነት?

💎 ፈጠራን የሚገልፁ ባህሪያት?

🌅 ፈጠራ በተፈጥሮ ለሁሉም ሰው የተሰጠ ፤ በግል ዕሳቤ የሚዳብር ክህሎት ነው!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
🌞 የሕይወት ጥራት የሚመሰረተው በምንወስናቸው የውሳኔ ዓይነትና "ችግር" ን በመፍታት አቅማችን ወይም ክህሎቶቻችን ላይ መሰረት ያደርጋል።

🔺 እነዚህ ሁለት ዋና ክህሎቶች ደግሞ የሚገነቡት እና መሰረታቸውን የሚይዙት በልጅነት እድሜ ላይ ነው።

🔺 በልጅነት ዕድሜ ውስጥ ደግም የወላጅ ንቃት፥ አሳታፊነት እና ወላጆች ጋር የዳበሩ ክህሎቶች መኖራቸው ለልጆች የውሳኔ አቅም እና ችግሮችን የመፍታት ክህሎት ትልቁን አሻራ ያሳርፋሉ።

🛎 የወላጅ ንቃት ለልጆች ብቃት!!

🌾 ጊዜ ሰጥተን የሰራነው ስራ ፍሬ ያፈራል!!

🧩 ቅዳሜ በልጆች ስልጠና ይቀላቀሉን
🧩 ለበለጠ መረጃ 0912 333030//0935 545452

t.me/midmorning
Audio
🌤በብቃት መነቃቃት
🌤 ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ

⚡️ አራተኛ ሰኞ-- በብቃት መነቃቃት

🪄 ሰዎች ብቃትን እንዴት ይለማመዳሉ
🪄 በብቃት የሚገለጹ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች
🪄 ንቃት የብቃት ማረጋገጫ ነው

💫 ብቃት ካለ ንቃት አለ
💫 ንቃት ካለ ብቃት አለ

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍3
Audio
🌞ጥር ወር የመነቃቃት መርህ
🌞5ተኛ ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

📝 እንግዳችን ብዙ የህይወት መርሆችን አጋርታናለች

🔐 መፍትሄ የሌለው ችግር የለም
🔐ለምወደው ነገር ጊዜ አይጠፋም
🔐የምፈልገውን በህይወቴ ውስጥ አጥቼ አላቅም

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍21
የለውጥ መርህ -ዝግጁነት
<unknown>
🦋 የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ
🎤 ሁለተኛ ሰኞ--- ዝግጁነት

🦋 ለውጥ ምንድን ነው?
🎨ዝግጁነትስ?
🎨 ዝግጁነትን የሚችሉ ሰዎች የለውጥ ሰው ናቸው!
🎨 ዝግጁነት ደረጃም አለው!!
🎨 የዝግጁ ሰው አስደማሚ የባህሪ መገለጫዎች፤🔑  ራስዎን ይፈትሹ

📌 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ
9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች

#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍9
🤔 ልጆችዎ ብዙ ነገር እያመለጣቸው ነው!!

ሁሌ ቅዳሜ ልጆችዎ ይህን ፕሮግራም ሲካፈሉ
📍 ንቃታቸው ይጠበቃል💫 ትኩረታቸው ይጨምራል💫 ተነሳሽነታቸው ከፍ ይላል💫 የመማር ፍቅራቸው ይጨምራል💫

ልጆችዎን በልጅነታቸው የህይወት ክህሎቶችን 📯 ሲማሩ ወላጆች ያርፋሉ🤔 ልጆች ስኬታማ ይሆናሉ🤔

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

ከ8-11 ዕድሜ
ከ11-18 ዕድሜ

💫 ደስ ብሏቸው ሃሳባቸውን እየገለፁ ራሳቸውን እያዩ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ

ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ልጆች።

ለበለጠ መረጃ
0912 333020 // 0935545452

t.me/mindmorning
👍32