✨🌟 ዛሬ ረቡዕ እና አርብ ከ 8-10 ሰዓት በሁለቱም እድሜዎች ከ8-11 እና ከ12-14 ዕድሜዎች በዚህ መልኩ በደስታ፣ በስኬትና በጉጉት ተጀምሯል።
በድጋሚ ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!🏆⏳😍✨🌟👌💐
#mindmorning
በድጋሚ ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!🏆⏳😍✨🌟👌💐
#mindmorning
Audio
💫 ሐምሌ ወር 🔑 ራስን የማወቅ መርህ
የመጀመሪያ ሰኞ📌📌 አስተዳደግ
2ተኛ ሰኞ 📌📌ለነገሮች መልስ የምንሰጥበት መንገድ
💫💫 አሁን 3ተኛ ሰኞ ትርጉም
🔑🔑አኗኗርን የምንረዳበት መንገድ
የመጀመሪያ ሰኞ📌📌 አስተዳደግ
2ተኛ ሰኞ 📌📌ለነገሮች መልስ የምንሰጥበት መንገድ
💫💫 አሁን 3ተኛ ሰኞ ትርጉም
🔑🔑አኗኗርን የምንረዳበት መንገድ
👍1
Audio
ሐምሌ ወር
🪢🪢 እራስን የማወቅ መርህ
•አስተዳደግ
•ለነገሮች ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ
•ትርጉማችን
☀️☀️አሁን የሐምሌ ወር የመጨረሻ ሰኞ
ልምድ የሚያካፍል እንግዳ የተጋበዘበት
🪢🪢 እራስን የማወቅ መርህ
•አስተዳደግ
•ለነገሮች ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ
•ትርጉማችን
☀️☀️አሁን የሐምሌ ወር የመጨረሻ ሰኞ
ልምድ የሚያካፍል እንግዳ የተጋበዘበት
⭐️🌟🌞 የልጆች የክረምት ጊዜ በማይንድ ሞርኒንግ እንዳማረበት እየቀጠል ነው✨ ከልጆች አስተያየት በትንሹ….
Audio
🤗 ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር
1️⃣ የመጀመሪያው ሰኞ-- ገፅታን መቀበል
✍️ ገፅታ ውስጣችን ወዳለው ዓለም መግቢያ በር!
✍️ እርስዎ በሩ ላይ ቆመዋል ወይስ ተሻገረው ገብተዋል?
✍️ ከገቡስ የውስጦን ዓለም አግኝተውታል?
✨ ለማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት--መልካም ጊዜ✨
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

#ልጅዎ #በቂ እና #ጤናማ #የእንቅልፍ ጊዜ እንዲኖረው/እንዲኖራት የሚረዱ አስር ዘዴዎች(እድሜያቸው ከ 1 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት)
🔸🔸🔸🔸🔹🔹🔹🔹🔹🔸🔸🔸🔸🔸🔸
👉 ህፃናት በቂ እንቅልፍ ካላገኙ የአይምሮ እና የአካል ብቃታቸው ሊቀንስ ይቺላል:: ለህፃናት በቂ እንቅልፍ ሰአት የሚባለዉ እንደየ እድሜያቸው ይለያያል:: በዝርዝር እንመልከተው
✔️ እድሜያቸው 1-2 አመት : 11-14 ሰአት ቢተኙ ይመከራል
✔️ እድሜያቸው 3-5 አመት : 10-13 ሰአት
✔️እድሜያቸው 6-12 አመት : 8- 12 ሰአት
✔️ ከ 7 አመት በላይ : 8 ሰአት
❤️ ስለዚህ ህፃናት በቂ እንቅልፍ እንዲያገኙ ወይም እንዲተኙ ምን ማድረግ አለብን❓️
👉 1. ከ እንቅልፍ በፊት ሰውነትን የሚያዝናኑ የመኝታ ጊዜ ተግባራትን(Bed time routines) ያስለምዱ ለምሳሌ
🔹 መፅሐፍ ማንበብ
🔹 ለብ ባለ ዉሃ መታጠብ
🔹 ለስ ለስ ያለ መዝሙር/ዜማ መስማት
👉 2. በየቀኑ የሚተኙበትን ሰዓት እና ጠዋት ከእንቅልፍ የሚነቁበት ሰአት ተመሳሳይ ያድርጉ
🔹 ህፃናት ከሰኞ እስከ እሁድ ትምህርት ቤት ብሄዱም ባይሄዱም ሰዓታቸው ተመሳሳይ መሆን ይኖርበታል::
🔹 ይህ መንገድ የህፃናት አይምሮ ተመሳሳይ ተፈጥሯዊ ሰአት (Biologic clock) እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል::
👉 3. ከ መኝታ ሰአት በፊት የጸጥታ ጊዜን ይመድቡ ከፍተኛ ድምፅ ያላቸው አስፈሪ ፊልሞችን ወይም ጌሞችን ያስወግዱ
🛑 መኝታ ክፍል ዉስጥ ፀጥታ እና ቀነስ ያለ ብርሃንን ይጠቀሙ
👉 4. የመኝታ ክፍል ዉስጥ ቴሌቭዝን ላፕቶፕ እና ሞባይል አለማሰገባት እና አለመጠቀም
✔️ ማንኛዉም screen ያላቸዉ ነገሮች ለምሳሌ
✔️ ሞባይል ቴሌቭዝን ላፕቶፕ ሰማያዊ ብርሃንን ስለሚለቁ ጭንቅላታችን ዉስጥ የሚመረተውን ሜላቶኒን የሚባለው የእንቅልፍ አምጭ ሆርሞንን ይቀንሳሉ::
✔️ በዝህም ምክንያት ልጆዎ በቂ እንክልፍ ላያገኝ ይችላል
👉 5. #ልጆዎ ከ መተኛቱ በፊት በበቂ መጠን ምግብ እንደወሰደ ያረጋግጡ
🔹 በጣም መጥገብም ወይም መራብም የለበትም
👉 6. የሚያነቃቁ ምግቦችን እና መጠጦችን(ካፌን ያላቸው)ከ ሰአትን ጀምሮ ማታ ማታ አይስጡ ::
🔘 ለምሳሌ: ቡና ፣ሻይ፣ ቸኮሌት ኮካ እና የመሳሰሉት ☕️
👉 7. ልጆዎ ቀን ቀን መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ(በቀላል ጨዋታዎች) እንዲሰራ/እንድትሰራ ያድርጉ
👉 8. ከጠዋት ጀምሮ ልጆዎ ተፈጥሯዊ የሆነውን የ ፀሐይ ብርሃን እንዲያገኙ ያድርጉ::
❤️ የፀሐይ ብርሃን ለሰውነታችን ወሳኝ የሆነውን ቪታሚን ዲ ከመስጠቱ ተጨማሪ ህፃናት ቀን ቀን ንቁ ፈጣን ሆነው እንዲውሉ እና ማታ ደሞ እንቅልፋቸው በ ቀላሉ እንዲመጣ ያረጋል
9. የሕፃን መኝታ ክፍል በጣም ሞቃት በጣም ቀዝቃዛ መሆን የለበትም
🔺 ምቹ የሚባለው የመኝታ ክፍል የሙቀት መጠን 22-24 ሴልሽየስ ነው
10. ልጆዎ መኝታ ክፍሉ/ክፍሏ ዉስጥ ደህንነት እንዲሰማው እንዳይፈራ እና እንዳይጨነቅ ያድርጉ
#አስተውሉ ❗️መኝታ ክፍልን ለቅጣት(time out) አይጠቀሙ❗️
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ በቅንነት #share ያድርጉት::❤️

2️⃣ሁለተኛው ሰኞ-- ሌሎች ሰዎችን /ከባድ የምንላቸውን ሰዎች/ መቀበል
💢 እርስዎ ምን ዓይነት ሰው ይከብዶታል?
🔖 መቀበል ማወቅ ነው፣ ህይወትን ማቅለል ነው፡፡
🏆 ለማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት--መልካም ጊዜ