8-11 ዕድሜ ላሉ ልጆች፡-
ስሜትን መግለጽና ለስሜቶቻቸው ሁሉ ትርጉሞችን እንዲያገኙና ተያያዥ ችግሮችን እንዲፈቱ ተደርጓል
12-14 ዕድሜ ላሉ ልጀች ፡-
እነርሱ ዋና ዋና የሚሏቸውን ነገሮች በማገናዘብ ራሳቸውን እንዲያዩና ሃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስችል መሰረት ተጥሏል
15-19 ዕድሜ ላሉ ልጆች ፤-
የተለያዩ ፍላጎቶቻቸውን ከህይወት ታሪካቸው ጋር በማገናዘብ አዳዲስ የህይወት ትርጉሞችን እንዲይዙ ተደርጓል
ወላጆች-አምናችሁ ልጆቻችሁን እንደሰጣችሁን እኛም ያልነውን እናከብራለን!!
Telegram|Facebook|YouTube

❤5👍5
🏃♂️እየሮጡ ወላጅነት?
👉 ወላጅነት የማይቋረጥ ኃላፊነትን የተሸከመ በሁለት ዋልታዎች ላይ የቆመ ቋሚ ምሰሶ ነው። የተደላደለ አርፈን የምሰራው ስራ።ለዚህ ነው ወላጅ ፤
👉 ልጅን እንዲያስተምር እንጂ እንዳይቀጣ
👉ልጁን እምቢ ከሚል እሺ እንዲል
👉ከተለያየ ማሳሰቢያ አንድ ወጥ መርህ/ህግ እንዲጠቀም
👉 ከቁጣ መረዳትን ይለምድ ዘንድ የሚመከረው።
❌ የወላጅ ትልቁ ስህተትም ዝለት ወይንም ድካም ነው። አሁን አሁን ቀኑን ሙሉ በስራ ደክሞ ከልጁም ተለይቶ የዋለ ወላጅ ቀሪ ስራውን ወደ ቤቱ ተሸክሞ ይገባና ከልጁ ጋር ሳይተዋወቅ ኋላም ስግባባ የሚቀረው።
✅ ልጆች የምንማራቸው፣ የምንሰማቸው ማንነቶች እንጂ የምቀርጻቸውም አይደሉም።
ያረፈ ወላጅ የልጁን ምንነት በሽታ ያውቃል!
የሰው ልጅ የማይችለውም ማረፍን ነው ።
እየሮጡ ወላጅነት እየበሉ እንደ ማስታወክ ወይንም እንደ መትፋት ነው።
🌴እንረፍ!!
🌴 ስራችንን መልክ እናውጣለት!!
🌴 ከልጆቻችን ጋርም እንናበብ!!
ቪሌጅ ኢትዮጵያ -የወላጅነት አካዳሚ
Village Ethiopia-Parenting Academy
@ Mind Morning

👍17❤4
ጥያቄን የታጠቁ ፣ መጋፈጥን የሰነቁ ማንነቶች
🧠 ፈቃድ ካለ መንገድ አለ!!
የወላጅ ጽናትና መሰጠት ካለ የትኛውንም ልጅ ለማረቅ ጊዜ አለ ለማለት ነው።
👉 የዛሬ ጽሁፌ መነሻ ሁለት የተማሪ የጥያቄ መልሶች ናቸው። ጥያቄ ማለት እንቅፋትን መሻገሪያ ፣ ሌላው ደግሞ ወደ አዲስ ዓለም የምንገባበትን በር የምከፍትበት ቁልፍ ።
ይህ ስለገረመኝ ሌሎች ማንነቶቻቸውንም ላጋራችሁ ወሰንሁ።
👍 ከ 8-11 ዕድሜ- ዋና ጥያቄ፣ ምን እየሆንሁ ነው? (ለምን ከሌሎች እኔ የተለየሁ ሆንሁ ? ጥሩ ጓደኛ ማነው? አንዳንዶች ለምን ፍትህ አጡ? )
✍️ ዋና መርህ፣ ምርምር-አዲስ ነገር ለማወቅ መጓጓት
👍 ከ 12-14 ዕድሜ፣ የኔ ምድብ የት ነው? (ማነኝ? ሌሎች የሰሩትን ለምን እደግማለሁ ? ለምን ስሜታዊ እሆናሉ? ለምንስ ግራ እጋባለሁ ?)
✍️ ዋና መርህ ፣ ማንነትን ማወቅ
👍 ከ15-20 ዕድሜ፣ ዋና ጥያቄ -የህይወቴ ጎዳና የትኛው ነው? (በህይወቴ ምን ላርግባት? በግንኙነት ውስጥ እኔ ማነንኝ? በዚህ ዓለም እንዴት ልዩነት ላምጣ ? )
✍️ ዋና መርህ፤ ዓላማ/ ተልዕኮ
የእናንተ ጥያቄዎችስ? ? ?

👍5👏1
ጊዜን መሻር
የሚንጠን በበዛበት በዚህ ወቅት እንደ ዓለት የጸናች ህይወት ምኞት እንጂ እውነት ልትሆን አትችልም።ህይወት የጸናች እንድትሆን ደግሞ እኛ እንደ ጊዜ የጸናን መሆን ይጠበቅብናል። እኛ ደግሞ የምንጸናው ግንኙነታችንን በጋብቻችንና ከልጆቻችን ጋር ስናጠብቅ ነው።ይህ ደግሞ ጊዜ ይፈልጋል ።ጊዜ ሲኖረን ልባችን ይጸናል። ልብ ሲጸና እኛ ከጊዜ ጋር እኩል እንሆናለን ።ልባም ወላጅ ማለትም የጸና ማንነት ያለው ፣ትውልድን አሻጋሪ ፣ እንደ ኢትዮጵያችን የጥንትና የዘመናት ታሪክ ባለቤት ብቻ ሳይሆን የሚታመንብን እንሆናለን።የሚታመን እምነት ዘላለማዊ ነውና።ዘላለማዊነት በጊዜ ውስጥ የሚንከባለሉ ጊዜያዊ ማንነቶችን ይሽራል።
👍ይህ እንዲመጣልን
👉 ትጋትን ከፍ ለመድረግ መጀመሪያ መሞከርን መማር ቀጥሎ ወድቆ መነሳትንና ስህተትን መቀበልን እንዲሁም ለሰው ስህተትን መናገርን ከዛም መጽናትን ፣
👉 ወጥ ማንነትን ከፍ ለማድረግ መጀመሪያ እውነት መናገርን መልመድ ከዚያ የትም ቦታና በምንም ሁኔታ ውስጥ ማስጠበቅ መቻል ወይንም መጽናትን ፣
👉 የራስን ስሜት ለመግዛትና ለመታሰዘብ ከስው ጋር ጊዜ ማሳለፍ፣ ከዛም ሌሎችን መረዳትና መታዘብ ቀትሎም ሩህሩህ መሆን ለማንም የትም መጽናትን ፣
✨✨✨✨
ስለሆነም ጊዜን መሻር የሚቻለው እንደ ጊዜ በመጽናት ነው።በመጨረሻም ሰው በአምላኩ አማካይነት በማመንና በመጽናት ጊዜን ይሽረዋል። ለሚያምንና ለጸና ምን ይሳነዋል ይሉታል ይህ ነው !!

👍7
🎉🎉🎉 የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት✨
🖍 ለ10ኛ ክረምት ሲሰጥ የነበረው አቅምና ክህሎት የክረምት የልጆች ስልጠና ነሐሴ 25 በሴንቸሪ ሞል የመዝጊያ እና የሰርተፊኬት ፕሮግራም ይካሄዳል!!
✍️ልጆችና ታዳጊዎች 🧩 ከስሜቶቻቸው 🧩 ከአብሮነታቸውና 🧩ከትምህርታቸው ጋር የተያያዙ የተለያዩ ክህሎቶች ለ 7 ሳምንታት ተምረዋል፡፡
✍️ እንዲሁም ወላጆች ደግሞ ለ 6 ቅዳሜዎች ከልጆቻቸው ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ወስደዋል
😍 የደስታና 🌾 የፍሬ ክረምት!
📍ቅዳሜ ነሐሴ 25/2016 ሴንቸሪ ሞል 5ተና ፎቅ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ
የሰርተፊኬትና የመዝጊያ ፕሮግራም ስልተዘጋጀ ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል፡፡
t.me/mindmorning

👍11