Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
9ኛ ክረምት የልጆች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሐምሌ 10 ተጀምሯል!!
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከልጆች አስከ ወላጆች እንዲህ እንዲህ እያለ አንዱ ሳምንት በዚህ መልኩ ሄዷል!!

ክረምት ክህሎት
mind_morning
👍62
📍 አንዴ ቆም ይበሉ!!🤔

🖍 የልጆችን ስብዕና ለመስራት የመጀመሪያው፣ የቅርብ፣ እና ባለ ሙሉው ሃላፊ ወላጅ ነው!!

⛔️ የመጀመሪያ እና የቅርብ መሆኑ ግን ብቻውን በቂ ሆኖ አልተገኘም!!
ምንም ነገር ጊዜ ይፈልጋል!!

እርሰዎ በየትኛው ገፅ ተገኙ?
ምን አይነት መገለጫ ኖረዎት?
ልጆችዎስ ምን አይነት ሆኑ?

MindMorning
👍94