Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
💫💫💫
🎯 የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት!!

💎 💎 ለ9ነኛ ክረምት ሲሰጥ ነበረው የልጆች የክረምት ስልጠና ነሐሴ 27 ደማቅ የመዝጊያ ይጠናቀቃል!

ልጆች ለህይወታቸው፣ ለትምህርታቸው፣ ለባህሪያቸው፣ ለአብሮነታቸው የሚጠቅሟቸው 14 ዋና ዋና ክህሎቶችን ተምረዋል፣ በተግባር ሞክረዋል፣ ብዙ ባህሪዎቻቸውን አሻሽለዋል፣ የበዙ ለውጦች አምጥተዋል፡፡

🧿 ወላጆች ደግሞ 6 ቅዳሜዎችን ከልጆች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ወስደዋል፣ ጥያቄዎችን አንስተዋል፣ ራሳቸውን ተመልክተዋል፡፡

😄😍🥰 በቆይታችን ሰልጣኞች ደስተኛ፣ ወላጆችም ደስተኛ፣ እኛም ደስተኛ ነበርን!!

🗓 ቅዳሜ ነሐሴ 27 📍 በሴንቸሪ ሞል 5 ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የተንጣለለ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ

🔑🗝 የሰርተፊኬትና የመዝጊያ መርሃ ግብር ስለተዘጋጀ የሠልጣኞች ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል!🙏🙏🙏

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍7