Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!

🛎 ስልጠና ሐምሌ 10 ይጀመራል!

🚫 ልጆች በክረምት እቤት ሲውሉ ለምን ለምን ይጋለጣሉ

◾️ አብዝቶ ለኤሌክትሮኒክስ መጋለጥ
◾️ አካላዊ እንቅስቃሴያቸው መገደብ
◾️የምግብ ፍላጎት ማጣት
◾️ የሰውነት ክብደት መዛባት
◾️ለድብርት መጋለጥ
◾️ለስሜት አልባነት እና ለብቸኝነት መጋለጥ
◾️ሃሳብን ለመግለፅ መቸገር /ቃላት ማጣት
◾️የግል ንፅህናን መዘንጋት
◾️ስልጩ እና ቸልተኛ ለመሆን መጋለጥ
◾️ከወንድም እህት ጋር ፀብና ክርክር መብዛት
◾️ህይወትን የሚያዩበት አቅጣጫ መጥበብ
◾️አዲስ ነገር የመጋፈጥ እና ችግሮችን የመፍታት አቅም ማሳጠት
◾️በቀጣይ ለሚጀመር ትምህርታቸው መነሳሳትና መነቃቃት ማጣት

🟥 ኧረ ብዙ ናቸው....

ግን ግን ከነዚህ ሃሳቦች ልጆችን ለማሻገር የወላጅን ጊዜ እና ዕይታ ይፈልጋል


#አዲስነገር #መርህ #ተግባር #በራስመተማመን #ትኩረት #መማር #ማወቅ #መሰልጠን #አዲስእይታ #ማደግ #መንቃት #አሃ #ሃላፊነትመውሰድ #ክህሎት #ክረምት #ልጆች #ራስንማወቅ #አቅምመጠቀም

#ማይንድሞርኒንግ
👍3
🎯 በሚለው ፖስት

🤔 ጊዜ የሌለው ፍቅር እንዴት ይገለፃል?
🤔 ፍቅር የሌለበት ጊዜስ ምን ያደርጋል!!

ፍቅር በቤተሰብ እና በልጆች ላይ እንዴት ይገለፃል?

እነዚህ ጥቂትና ዋና መገለጫዎች ናቸው!!
የፍቅር ሚዛን ሲያደላ🤗🤗🤗

Mind Morning
5👍1
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት

የክረምት የክህሎት ስልጠና!!

⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

Mind_Morning
7
Forwarded from Emnete Dillnessa
4👍2
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት

የክረምት የክህሎት ስልጠና!!

⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

Mind_Morning
👍9
👀 2 ቀን  ቅዳሜና እሁድ ብቻ
😍😍😍😍😍😍😍

t.me/mindmorning
2
የክረምት ለልጆች ስልጠና ያሉን የሰዓት አማራጮች