Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram

☀️ ራሳቸውን ለመመልከት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ብዙ ነገሮቻቸውን ተረድተው በርካታ የአስተሳሰብ ህግ ለውጥ ያመጡ
የ 2015 የመጀመሪያው ዙር ራስን ማወቅ ሰልጣኞች ከ ራሳቸው እና ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር ያላቸው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ 💫🌾💫

👉🏻ራስን ማወቅ ሂደት ነው፤ 📕መነሻውን አይተውታል፣ ሂደቱን ይኖሩታል!🔺

☀️ የነበረው ቆይታ በደስታ፣ በጉጉት እና በብዙ አሃዎች የተሞላ ድንቅ ጊዜ ነበር!

👏👏 ለቅምሻ የሰልጣኞች የቆይታ ስሜት በአጭሩ ሲገለፅ

🖍 ቀጣዩ ዙር ቅዳሜ ህዳር 3 ይጀመራል (ቦታ ሞልቷል)

t.me/mindmorning
👍1
Audio
❤️ ጥቅምት ወር-- ራስን የማፍቀር መርህ

🎯 4ተኛው ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት
📌"መጀመሪያ የከበደኝ ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ነበር
ለራሴ ይቅርታ በማድረግ ሂደት ውስጥ በዋናነት የቀየርኩት ትሩጉሜን ነበር''

📌አሁን ለእኔ ራስን ማፍቀር “የውስጥ ሰላምና ደስታ ነው፤ ይህም ሁሌ ይሰማኛል”

📌ራሴን ሳፈቅር ጥንካሬዎቼን ዋጋ ሰጠኋቸው፤ ተጠቀምኩባቸው

📌ራስን ማፍቀር ለእኔ ጤናዬን መልሶልኛል

📌ሌላ እይታ የሚጨምርልዎ ሌላ የተኖረ ልምድ - ያዳምጡት

📌ራስን ማወቅ ዋጋን ይጨምራል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍1
Forwarded from senait Asefa
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፅምርዬ እድሜዐለም ስልጠናው ከጠበኩት በላይ አሃዎች የበዙበት እራሴን ያወኩበት ችግሬን የፈታሁበት አመስግኜ የኖርኩበት ዛሬ ደግሞ ምን አዲስ ነገር ላውቅ ነው ብዬ የምጒጒበት ኑሮን ቀለል አድርጌ ሁሉን የነካሁበት ያፈቀርኩበት የሙሉነት ስሜት ጥልቅልቅ ያልኩበት ደስተኛ መንፈስ ውስጤ የሰረፀበት ተመስገን ሁሌም ተመስገን ተባረኩ የሰው እድሜ እያለመለማችሁ የናንተም እድሜ ሁሌ ይለምልምልኝ ተባረኩ ከፍ በሉ በሁሉም አመሰግናችኋለሁ ተመስገን
🌞 ንቃት ተፈጥሯዊ ነው!
🌞 ንቃት የመኖር ምልክት ነው!

🌼 የልጆች ንቃት ደግሞ ሁለንተናዊ ነው!!

🪴 የልጆች ንቃት በቤተሰቦቻቸው ንቃት ልክ ያድጋል ወይም ይደበዝዛል

ንቃት ሲደበዝዝ ወይም ሲጠፋ

⚡️ መኖር አሰልቺ ይሆናል
⚡️ መማር ይቆማል
⚡️ ደስታን ከውጫዊ ሁኔታዎች እንፈልገዋለን
⚡️የሂደት አካል መሆን ያቅተንና ውጤት ፈላጊ ብቻ እንሆናለን

ንቃት ሲጠበቅ፣ ንቃት ሲያድግ

🌴 የመማር አቅማችን ይጨምራል
🌴 የውጪያዊ ሁኔታዎች አቅም ያንሳል
🌴 ወጥ ስሜት ይኖረናል፣ ጤና ይጠበቃል
🌴 ለሌሎች መትረፍ ይቻላል

ንቃት በንቃት ይጠበቃል! በንቃት ያድጋል!

🌻 ልጆችዎ በቅዳሜው ስልጠናቸው ራሳቸውን ያዩበታል ይረዱበታል
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452
🪑መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
🏷 t.me/mindmorning
👍3
🤔 🤔 ራስዎን ይፈልጉ

🧩 ከቻሉ ደግሞ አጋርዎን ይጠይቁ

🧩 ከዛም የልጆችዎን ይወቁ

የምንነቃቃበትን መንገድ ማወቅ 👉🏻 ጉዟችንን ያቀላል፣ 👉🏻 ትግላችንን ይቀንሳል፣ 👉🏻 ራስን ከመውቀስ ይገላግለናል...

አፍታ ጊዜ ከራስዎ ጋር ይውሰዱ የበለጠ ራስዎን ይመልከቱ

🏆 እኚህ ብቻም አይደሉም ከጉዳዩ ጋር ጊዜ ሲወስዱ ሌላም ያገኛሉ...

t.me/mindmorning

#I_worth

🧩 ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ !

🧩 የሚገባኝን አውቃለሁ!

🧩 ምን ማድረግ እንደምችል አውቃለሁ!

🧩 መንገዴን አውቃለሁ!

የሚሉት አሁን ላይ ያሉን እሳቤዎች እና ስለራሳችን የሚሰማን ስሜት መሰረታቸው የልጅነታችን ጊዜ ላይ ነው!

💎 ስለዚህ

💎 ልጆችዎ በቤት ውስጥ ዋጋ እንዳለቸው ማወቅ ይፈልጋሉ...

t.me/mindmorning
👍1
Audio
💥ህዳር ወር-- መልክ የማውጣት መርህ

💥የመጀመርያው ሰኞ ችሎታዎችን መረዳት

👉መልክ ምንድን ነው?

👉መልክ እንዴት ይፈጠራል?

👉አንድ ሰው የራሱ መልክ ሰርቷዋል የሚባለው ምን ሲሆን ነው?

💥ራስን ማወቅ መልክ ለማውጣት መነሻው ነው!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍1
#ይከታተሉን
👏 ራስን ለመመልከት ትክክለኛ የሆነ የሬድዮ ፕሮግራም🎯🎯🎯

🚶🏻🚶🏻 የ3ተኛ ዓመት ጉዟችን ተያያዥነት እና ተከታታይነት ያላቸውን ሃሳቦች የምናነሳበት ጉዞ

🌾 ብዙዎች ብዙ አትርፈዋል!

🤔 ሃሳብና ስሜትዎን ለማጋራት 0935 545452 የቴሌግራም ቁጥራችንን መጠቀም ይችላሉ!

🏆 ስለምታደምጡን እናመሰግናለን!🙏
🏆ይህ ፕሮግራም ወደ እናነት እንዲደርስ አጋር ሆኖ ከኛ ጋር የሚሰራው ከባንክ ባሻገር የሆነው አማራ ባንክ እናመሰግናለን🙏
👂👂👂
🎯 #Stay_Tuned

t.me/mindmorning
1
Audio
🔑ህዳር ወር-- መልክ የማውጣት መርህ

ሁለተኛ ሰኞ-- ስብዕና

የሰዎች ስብዕና በምን ይለካል?

የስብዕና የሚገነቡ ባህሪያት ምንድን ናቸው?

📌ከዝርዝር የስብዕና መገለጫ ባህሪያቶች ውስጥ ራስዎን ይፈልጉ፣ ለመገንባትም ጊዜ ይውሰዱ

📌ራሳቸውን የሚያውቁ ሰዎች ስብዕናቸው ላይ ይሰራሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍4
Audio
💚💚ሦስተኛ ሰኞ-- ስብዕና ካለፈው የቀጠለ

🎯 የስብዕና የሚገነቡ ባህሪያት ምንድን ናቸው?
1, ጥበብ
2, ትጋት
3, ሰዋዊነት
4, ፍትሃዊነት
5, አመለኛ/ጥሩ ዓመል ያለው/
6, ምጡቅነት/ልህቀት/ብልህነት

🤔መገለጫዎቻቸውስ ምንድን ናቸው?

🤔 እኛ ውስጥስ እንዴት እናምጣቸው?

☀️ከዝርዝር ለመመልከትም፣ ለመገንባትም ጊዜ ይውሰዱ!

☀️ራሳቸውን የሚያውቁ ሰዎች ስብዕናቸው ላይ ይሰራሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
2👍1
ወላጆች የሚማሩበት መድረክ

🔶 በዚህ ሩጫ በበዛበት ጊዜ ልጅን ቀርፆ፤ ዓላማ አስይዞ፣ በራስ መተማመን ሰርቶ፣ ራሱን መምራት የሚችልና ከማንኛውም ደባል ነገሮች የፀዳ ልጅ ማበርከት አቅም ይጠይቃል።

👉👉 የሚጠይቀው አቅም ደግሞ የገንዘብና የቁስ ሳይሆን
የንቃት
የጊዜና
የውሳኔ ነው

🌟 ታህሳስ 8 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ 22 ባታ ሕንፃ በአቤል ሲኒማ ይገኙና ስለ ራስዎ፣ ስለ ልጆችዎ እና ስለ ቤተሰብዎ ያለዎትን እይታና ንቃት ይጨምሩ!!👏👏
Audio
💚💚ህዳር ወር-- መልክ የማውጣት መርህ

4ተኛው ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

🔅“ራሴን ለማወቅ ራሴን በመጠየቅ ነው የጀመርኩት”

🔅“ችግር የሚባል ነገር የለም”-- ሃሳባችን እንጂ

🔅“ችሎታ የሌለው ሰው አለ ብዬ አላስብም” እኔ ሁሌ ሁሉንም እንደምችል ነው የሚሰማኝ

🔅“ከትጋት ጥበብን አስበልጣለሁ ጥበብ ለእኔ ነገሮችን ማቅለል ነው!”

💥ስብዕና ውስጥ እድሜዓለም የዘረዘራቸውን መገለጫዎች ሁሉንም እንዳለኝ ነው የማምነው እንዴት


💥ሌላ እይታ የሚጨምርልዎ ሌላ የተኖረ ልምድ - ያዳምጡት

ራስን ማወቅ ጥበብን እንድንኖር ያደርገናል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
1