ህመምና ስሜቶችን ይቅር ማለት
<unknown>
🤗መስከረም ወር--የይቅርታ ወር
💚አራተኛ ሰኞ--ህመምን እና ስሜቶችን ይቅር ማለት
🔅ህመም መታከም እንጂ ይቅር መባል ለምን ያስፈልገዋል?
🔅ይቅር የሚባሉ ህመሞችስ፤ ስሜቶችስ ምንድን ናቸው?
🔅“የይቅርታ ልብ ያላቸው” የምንላቸውን እና “ይቅርታ የሚከብዳቸው ሰዎች” የምንላቸውን ልዩነቱን ምን ፈጠረው?
💥ህይወትን ቀላል ማድረጊያው መንገድ ራስን ማወቅ ነው!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning

👍3
✨🌞🌞🌞☀️☀️ 🌞🌞
👉🏻 የበጋ የልጆች የንቃት ጊዜ ቅዳሜ መስከረም 28 ይጀመራል!!
👏 ጥቂት ልጆችን ብቻ እንይዛለን
🔺 በየእድሜያቸው ተከፋፈሎ የሚያስፈልጓቸው ክህሎቶችን ይማራሉ
🛎 የስሜት ጫናዎቻቸው ያቀሉበታል፣ 🛎 የመማር አቅማቸው ያዩበታል፣ 🛎 ንቃታቸውን ይጠብቁበታል!!
📞 ለዝርዝር መረጃ 0935 545452 ይጠቀሙ
#ማይንድሞርኒንግ
👉🏻 የበጋ የልጆች የንቃት ጊዜ ቅዳሜ መስከረም 28 ይጀመራል!!
👏 ጥቂት ልጆችን ብቻ እንይዛለን
🔺 በየእድሜያቸው ተከፋፈሎ የሚያስፈልጓቸው ክህሎቶችን ይማራሉ
🛎 የስሜት ጫናዎቻቸው ያቀሉበታል፣ 🛎 የመማር አቅማቸው ያዩበታል፣ 🛎 ንቃታቸውን ይጠብቁበታል!!
📞 ለዝርዝር መረጃ 0935 545452 ይጠቀሙ
#ማይንድሞርኒንግ
ለራስ ይቅርታ ማድረግ እንግዳ
<unknown>
💌 የመጨረሻው ሰኞ-- የእንግዳ ልምድ የቀረበበት
🤗መስከረም ወር--የይቅርታ ወር
✅ ራስን ከመውቀስ ወደ ራስን ማወቅና ለራስ ይቅርታ የማድረግ ጉዞ
😞 በራስ ላይ የነበረ መናደድ፥ ቁጣ፥ ወቀሳ፥ የውስጥ ፀብ መነሻቸው እናመልሳቸው
💫 "ራሴን ሳውቅ ራሴን ባለሁበት ተቀበልኩት ራሴን ስቀበል ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ቻልኩኝ አሁን እራሴን ወድጄያታለሁ፥ አክብሬያታለሁ፥ አቅሜን አይቼዋለሁ"
👁 ማወቅ ግዴታን መወጣት ነው ማድረግ ግን ሃላፊነትን መወጣት ነው
😵 ከብዥታ ለመውጣት 👉 ራስን ማወቅ!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
🤗መስከረም ወር--የይቅርታ ወር
✅ ራስን ከመውቀስ ወደ ራስን ማወቅና ለራስ ይቅርታ የማድረግ ጉዞ
😞 በራስ ላይ የነበረ መናደድ፥ ቁጣ፥ ወቀሳ፥ የውስጥ ፀብ መነሻቸው እናመልሳቸው
💫 "ራሴን ሳውቅ ራሴን ባለሁበት ተቀበልኩት ራሴን ስቀበል ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ቻልኩኝ አሁን እራሴን ወድጄያታለሁ፥ አክብሬያታለሁ፥ አቅሜን አይቼዋለሁ"
👁 ማወቅ ግዴታን መወጣት ነው ማድረግ ግን ሃላፊነትን መወጣት ነው
😵 ከብዥታ ለመውጣት 👉 ራስን ማወቅ!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
👍3❤1
Audio
❤️ ጥቅምት ወር-- ራስን የማፍቀር መርህ
🥰 የአስተሳሰብ ህጎቹ ምንድን ናቸው
❓❓ ራስንማፍቀር ለምን ይከብደናል
🤔 ራስን ከማፈቀርና መውደድ ጋር የተያያዙ የተሳሳቱ መረዳቶችና ግራ መጋባቶች
🥰 ራስን የማፍቀር መገለጫዎች ራስን መረዳትና መግለፅ ዋነኞቹ ናቸው
🤔😆❤️ ሙሉ ፕሮግሙን ሲያደምጡት መረዳትዎ ከፍ ይላል
❇️ ራስን ማወቅ ከአሉታዊ ስሜቶች ነፃ ያወጣል!!

🎯 ለልጆች ራሳቸውን ማወቅ ማለት ምን ማለት ነው?
🌾 ራሳቸውን በሙሉነት መቀበል
🌾 ስለራሳቸው የሚሰማቸውን ስሜት መረዳት
🌾 አቅምና ችሎታዎቻቸውን ማወቅና መጠቀም
ጥቂቶቹ ሲሆኑ ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤት እንዲሁም ፣አከባቢያቸው በበጎው ገፅ ራሳችን እዲያውቁ ትልቑን ድርሻ ይይዛሉ!
🚫 በተቃራኒው ግን ልጆች ራሳቸውን እዲያውቁ እድል ካላገኙ
📍 የበታችነት ስሜት ያዳብራሉ
📍 እንደማይችሉ ይሰማቸዋል
📍 ለራሳቸውና ለሰዎች ያላቸው ምልከታ ይበላሻል
📍 አቅማቸውን አያዩትም
📍ዋጋ እንዳላቸው አይሰማቸውም….
🖍ማይንድ ሞርኒነግ ለልጆች ትልቅ ቦታ፣ ክብርና ዋጋ አለው!!
📒በቅዳሜ የስልጠና ፕሮግራሞቻችን እንዲካፈሉ ያድርጓቸው በስሜት፣ በሃሳብና በተግባር ጤናማ ልጆችን ያፈራሉ!!
ለበለጠ መረጃ 0935 545452
t.me/mindmorning

👍1
Audio
❤️ ጥቅምት ወር-- ራስን የማፍቀር መርህ
🤗 ራስን የማፍቀር ሁለተኛው መገለጫ ጥንካሬ ላይ መስራት!
👉ጥንካሬዎቻችን ራስን ከማፍቀር ጋር ምን ያገኛኘዋል?
👉 ስንት ጥንካሬዎን መዘርዘር ይችላሉ?
👉 እያንዳንዱ ጥንካሬዎቻችን መነሻ አላቸው፣ የራሳቸው ጥልቀትም አላቸው!
ራስን ማወቅ ራስን ለማፍቀር መነሻው ነው!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
🤗 ራስን የማፍቀር ሁለተኛው መገለጫ ጥንካሬ ላይ መስራት!
👉ጥንካሬዎቻችን ራስን ከማፍቀር ጋር ምን ያገኛኘዋል?
👉 ስንት ጥንካሬዎን መዘርዘር ይችላሉ?
👉 እያንዳንዱ ጥንካሬዎቻችን መነሻ አላቸው፣ የራሳቸው ጥልቀትም አላቸው!
ራስን ማወቅ ራስን ለማፍቀር መነሻው ነው!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
👍4❤2
🔑 ማይንድ ሞርኒንግ ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት የተለያዩ ስልጠናዎች፣ የማማከር አገልግሎቶችን እና የሬድዮ ፕሮግራሞችን በመስራት ይታወቃል
🏷 የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰብ መሆን የምትፈልጊ፣
🏷 ራስ ላይ እና ሰዎች ላይ መስራት ደስታን የሚሰጥሽ
🏷 ከልጆችና ከወላጆች ጋር መስራት ትርጉም የሚሰጥሽ
🏷 ለማደግ፣ ለመንቃት፣ ጊዜ መውሰድ የምትፈልጊ
የስራ ማመልከቻሽን
ቢሮአችን ወይም በቴሌግራም
🌞 https://t.me/VACANCYMM
ላኪልን
t.me/mindmorning
🏷 የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰብ መሆን የምትፈልጊ፣
🏷 ራስ ላይ እና ሰዎች ላይ መስራት ደስታን የሚሰጥሽ
🏷 ከልጆችና ከወላጆች ጋር መስራት ትርጉም የሚሰጥሽ
🏷 ለማደግ፣ ለመንቃት፣ ጊዜ መውሰድ የምትፈልጊ
የስራ ማመልከቻሽን
ቢሮአችን ወይም በቴሌግራም
🌞 https://t.me/VACANCYMM
ላኪልን
t.me/mindmorning
👍1
🛎ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ስልጠና ራስን ከማወቅ አንፃር በርካታ ሰዎች ላይ ትልቅ የህይወታቸውን ድርሻ ይዟል፡፡
💎 የ2015 ሁለተኛው ዙር ህዳር 3 ይጀመራል!
🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
💫 ራስን ማወቅ የመረጋጋት፣ የጤንነት እና የማመስገን በር ነው!
👉🏻የሰው ልጅ ከፍጥረቶች የተለየበት መንገድ ራሱን ስለሚያውቅ ነው ይባላል፡-
❇️ ብዙ ሰዎች "ራሱን የማያውቅ ሰው አለ እንዴ?" የሚል ሃሳብ ያነሳሉ👉🏻 እስኪ እንዚህን ሃሳቦች እንመርምር
❓ራስን ማወቅ ብዙ ሰዎች የሚሉት ምንድን ነው? ⚡️አከባቢያችንን መለየት፣ ⚡️ለክስተቶች ምለሽ መስጠት፣ ⚡️ተማሪነት፣ ⚡️ስራ መስራት፣ ⚡️ምክንያታዊ መሆን ⚡️ስሜታዊነት፣ እና ሌሎችም …
🎯 ራስን ማወቅ
🔎 የውስጥ ማንነቶቻችን ማወቅ ነው!
🔎 ከሁኔታዎች በላይ መሆን ነው!
🔎 ራስን መሸከም መቻል ነው!
🔎 የማሰቢያ ህጎቻችንን ማወቅ ነው!
🔎 የስሜቶቻችንን መልዕክት ማንበብ ማቻል ነው! 🔎 ከውስጥ ሰላማችን ጋር መገናኘት መቻል ነው! 🔎 የህይወት መርሃችንን ለይተን መያዝ ነው!
🔎 ትርጉሞቻችን ማወቅ ነው!
🔎 የመኖር ምክንያታችንን ማወቅ ነው!
🔎 ጤነኛ እና ንቁ መሆን መቻል ነው…
🔺 በዚህ ስልጠና በጥልቀት ወደ ውስጥ ገብተው ራስዎን ይፈትሹበታል ♾
🔎 ሃሳቦች፣
🔎 የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ
💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።
🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍
🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!
🛎 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452