Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.58K subscribers
1.34K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🔅🔅የ3ተኛ ዓመት የመጀመሪያ ፕሮግራም
🔅🔅የ11 ወር ቅደም ተከተል
💫💫ሐምሌ ራስን የማወቅ መርህ

📌1ኛ አስተዳደግ
እርስዎ እንዴት ያደጉ ወላጅ ነዎት ?
ሙሉውን ለማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት
መልካም ጊዜ🤗
#mindmorning
👍1
ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 11 የክረምት የልጆች ስልጠናችን ሰኞ ከ2:30 የሚጀምረው ፈረቃ በዚህ መልኩ ተጀምሯል!
#mindmorning
ዛሬ ሐምሌ 12 ከ 12-14 ዕድሜ እና ከ15-19 ዕድሜ ያሉ ማክሰኞ ከ 2:30 ጀምሮ ስልጠናቸው አሁን በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ በዚህ መልኩ ተጀምሯል።
ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
#mindmorning
🌟 ዛሬ ረቡዕ እና አርብ ከ 8-10 ሰዓት በሁለቱም እድሜዎች ከ8-11 እና ከ12-14 ዕድሜዎች በዚህ መልኩ በደስታ፣ በስኬትና በጉጉት ተጀምሯል።
በድጋሚ ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!🏆😍🌟👌💐
#mindmorning
🌟⭐️🌟⭐️
#mindmorning
#2015
1
🚶🏻🚶🏻‍♀️ልጆች በመደበኛው ትምህርታቸው ወቅት በሚኖሯቸው የተለያዩ መስተጋብሮች ውስጥ የተለያዩ የስሜት ውጣ ውረዶችን ሊያስተናግዱ ይችላሉ
ለምሳሌ

☺️😊🙂🙃😉😌😞😔😒😕😣

ፍርሃትን፣📍 የማሸነፍ እና የመሸነፍ ስሜትን፣📍 ቁጣን፣ 📍መነጫነጭን፣ 📍ዝለትን፣📍 ጫና 📍

👉🏻 እነዚህ አሉታዊ ስሜቶች በአሉታዊ ሃሳቦች ይከሰታሉ❗️

አሉታዊ ስሜቶች እና ሃሳቦች ደግሞ
በአግባቡ በመረዳት ምላሽ አግኝተው ካልተጓዙ
🌕🌖🌗🌘

⚡️ በልጆች ውጤታማነት ላይ ተፅዕኖ ያሳርፋሉ፣
⚡️ለቶንሲል እና ለራስ ምታት
⚡️ ለተለያዩ ህመሞች አብዝተው ይጋለጣሉ

በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ
☹️ልጆች ራሳቸውን እንዳይጠሉ፣ 🛑መማርን እንዳይጠሉ፣ 🚫 ወደ ማይጠቅሟቸው ባህሪዎች እንዳይገቡ
🌲 ወላጅ ስሜታቸውን እና ሃሳባቸው መጋራት፣ 🌲 ማረቅ፣ 🌲 ጊዜ መስጠት፣ 🌲እንዲሁ መቀበል ፣ 🌲 ሳይፈርዱባቸው እና ሳይተቿቸው ማድመጥ የወላጆች ወሳኝ ተግባራት ናቸው፡፡ 🌾🌾🌾
🛎🛎🛎🛎🛎
እንደ ማይንድ ሞርኒንግ ደግሞ 👉🏻 ዓመቱን ሙሉ የሚካሄድ ለልጆች ያዘጋጀነው የቅዳሜ ጠዋት የልጆች የንቃት ጊዜ አለን፡፡

🌞 ልጆች ራሳቸውን የሚየዩበት፣
🌞 ስሜቶቻቸውን በነፃነት የሚያጋሩበት፣
🌞 ሃሳባቸው የሚታረቀረበትና የሚያቀሉበት፣
🌞 ደግሞም ራስን በመመልከት አረፍ የሚሉበት፣ 🌞 ለትምህርታቸው ስኬት ትልቅ ግባዓት የሆነ

ፕሮግራማችን ላይ ልጆችዎ እንዲካፈሉ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ፡፡
#mindmorning
👏1
ማይንድ ሞርኒንግ ከ ሙዳይ በጎ አድራጎት ድርጅት የስራ አመራሮች ጋር "የላቀ ማንነት ለላቀ ብቃት" በሚል ርዕስ ጥሩ የስልጠና ጊዜ እያሳለፍን ነው።
"ማይንድ ሞርኒንግን ሳስብ እድሜዓለምን አሰብኩ እድሜዓለምን ሳስብ በተለየ ይዘት እንደምማር አሰብኩ" ከሰልጣኞች አንዷ

💫 ነገሮች የሚጀምሩት ራስን ከማወቅ ነው!
#mindmorning
💫 በቅዳሜው የልጆች የክህሎት ስልጠና ራስን የመግለፅ ክህሎት ላይ ትኩረት ያደረገ ቆይታችን ድንቅ ነበር።
🗨  ልጆችን መምራት መቻል የነገ ህይወታቸውን ማቅለያ ትልቁ አቅም ነው።

👉ልጆችዎን በልጆች የክህሎት ስልጠናችን ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00-5:30 ያስመዝግቡ!

👉ወላጆችም በተኖረው የወላጆች የልምድ መካፈያ ፕሮግራም ቅዳሜ ከ10:30-1:30 ድረስ ይካፈሉ።

#Mindmorning
+251970414243
+251935545452

Telegram|fecabook|YouTube
5👍1
ራስን መሆን ለታዳጊዎች ወሳኝ ነጥብ ነው!!!!!

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል!
📞 0912 333020
📞 0970 414243

#mindmorning
👍3