Minber TV
44.4K subscribers
16.5K photos
2.61K videos
37 files
8.43K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሞጣ ሰማይ ከባድ ትዝታ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BEelly432E4 🔗

#የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ
#የመጽሐፍ_ምርቃት #ዘጋቢ_ፊልም

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
9👍2
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ሐሙስ መስከረም 07 2019 -

ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!

ሲራ - ረሒቀል መኽቱም
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👌31
የየመንን ውጥረት ለማርገብ ጥረት መጀመሩን ሙስሊም ወንድማማቾች አስታወቀ

ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5249
👏62
በዛሬው ተወዳጁና ተጠባቂው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የእውቀትንና አዋቂዎችን ልቅና እናነሳለን። መናቅ፣ ክብር አለመስጠት፣ ሐላሉን ሐራም ማድረግ፣ ማጥላላት ያከፍራል ይሉናል ሸይኻችን።
ምንን ማጥላላት? ምንን መናቅ... በሰዓቱ ጠብቁን።

ዶክተር ሰምሐር ተክሌ መካ የምድር እምብርት፣ የአንድ ቀን ሶላት ደረጃ በ172 ዓመት የሚገኝ ምንዳ ነው ይለናል። መካ በአላህ ተወዳጅ የሆነች ወድዶ ያስወደዳት አገር ፣ ልቅና እና ደረጃውን በመሳጭ የአገላለጽ ስልት ያቀርብልናል።

እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!

#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ዶክተር_ሰምሐር ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የምድር_እምብርት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
8🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...

ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
8👍2
ከስደት ተመላሾች ለምን ዳግም ወደመጡበት ይሄዳሉ?

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5253
4👍1
በደማቅ ሥነ ሥርዓት የተመረቀውን "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ለማግኘት ተከታዮቹን አድራሻዎች ይጠቀሙ!

📍 በአዲስ አበባ በአተውባ መጽሐፍ መደብር
📍 በነጃሺ መጽሐፍ መደብር
📍 በጃዕፈር መጽሐፍ መሸጫ መደብሮች
📍 እንዲሁም ቤተል ከተቅዋ መስጊድ አጠገብ አትተቅዋ ኢስላሚክ ኮሌክሽን ማግኘት ይችላሉ።

የክልል መሸጫ አድራሻዎችን በቅርቡ እናሳውቃለን።
18👍12😁3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሁሉንም ልብ የነካው የጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ ስጦታ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/4DNRJSjoC_0 🔗

#የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ #የመጽሐፍ_ምርቃት #ልዩ_ዝግጅት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
10
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ጁምዓ መስከረም 8 2019 -

ራሓ ጁምዓ
ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ!

የጁምዓ ኹጥባ
ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ!

የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 78
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

ከቁርኣን ጋር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
1
በቁርአን ዉስጥ ከተወሱ ድንቅ ታሪኮች ዉስጥ የነብዩላህ ዮሱፍ ታሪክ ተጠቃሽ ነዉ። ንግስና፣ ክህደት፣ ፍትህ፣ ፍቅር ... ሁሉም የሰዉ ልጅ የህይወት ምዕራፍ የተተረከበት አጓጊ ምዕራፍ ነዉ። በዛሬዉ የራሓ ጁምዓ መሰናዷችን ተዳሷል።

መስከረም ወር የትምህርት አሊፍ ባ መጠንሰሻ ወር! ከቦታዉ በትምህርት ባለሙያዎች ትንታኔ ተሰጥቶበታል። የመስጅዶች ሚና እና መሰል አነጋጋሪ ሀሳቦች በፕሮግራም አቅራቢዎች ተዋዝተዉ ይቀርባሉ።

ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።

ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
9
በፓኪስታን መስጂድ ላይ ለጁመዐ በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገደሉ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5254
😱7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የግመል ሥጋ ጥቅም...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/-56DeA8SEio 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍3