የአፋር ክልል የሚካሄደው 2ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ተጠናቋል - የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5243
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5243
❤8👍6
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ መስከረም 06 2019 -
ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ስለ የሰማያት በሮች መጽሐፍ ቃለ መጠይቅ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ - ክፍል 1
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
- ረቡዕ መስከረም 06 2019 -
ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ስለ የሰማያት በሮች መጽሐፍ ቃለ መጠይቅ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ - ክፍል 1
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤7👍1
የ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተከናወነ
በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን ማጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ መደረጉን ገልጿል።
በምደባው ዋና መስፈርት ተብለው የተለዩት ተከታዮቹ ናቸው👇
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5245

❤3
“የመስጂደል ሐረም እና መስጂድ አን ነበዊ ፀጥታ የፖለቲካ ወይም የቀጣናው ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ መላውን የሙስሊም ማኅበረሰብ ይመለከታል” - አል አዝሃር
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5247
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5247
❤19👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሞጣ ሰማይ ከባድ ትዝታ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BEelly432E4 🔗
#የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ
#የመጽሐፍ_ምርቃት #ዘጋቢ_ፊልም
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BEelly432E4 🔗
#የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ
#የመጽሐፍ_ምርቃት #ዘጋቢ_ፊልም
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤9👍2
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ሐሙስ መስከረም 07 2019 -
ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
ሲራ - ረሒቀል መኽቱም
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
- ሐሙስ መስከረም 07 2019 -
ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
ሲራ - ረሒቀል መኽቱም
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👌3
በዛሬው ተወዳጁና ተጠባቂው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የእውቀትንና አዋቂዎችን ልቅና እናነሳለን። መናቅ፣ ክብር አለመስጠት፣ ሐላሉን ሐራም ማድረግ፣ ማጥላላት ያከፍራል ይሉናል ሸይኻችን።
ምንን ማጥላላት? ምንን መናቅ... በሰዓቱ ጠብቁን።
ዶክተር ሰምሐር ተክሌ መካ የምድር እምብርት፣ የአንድ ቀን ሶላት ደረጃ በ172 ዓመት የሚገኝ ምንዳ ነው ይለናል። መካ በአላህ ተወዳጅ የሆነች ወድዶ ያስወደዳት አገር ፣ ልቅና እና ደረጃውን በመሳጭ የአገላለጽ ስልት ያቀርብልናል።
እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ዶክተር_ሰምሐር ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የምድር_እምብርት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ምንን ማጥላላት? ምንን መናቅ... በሰዓቱ ጠብቁን።
ዶክተር ሰምሐር ተክሌ መካ የምድር እምብርት፣ የአንድ ቀን ሶላት ደረጃ በ172 ዓመት የሚገኝ ምንዳ ነው ይለናል። መካ በአላህ ተወዳጅ የሆነች ወድዶ ያስወደዳት አገር ፣ ልቅና እና ደረጃውን በመሳጭ የአገላለጽ ስልት ያቀርብልናል።
እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ዶክተር_ሰምሐር ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የምድር_እምብርት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤7🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍1