Minber TV
44.4K subscribers
16.5K photos
2.61K videos
37 files
8.43K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
11ኛው የኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ ተካሄደ

👉https://t.me/minberkheber/5234?single
30🙏1
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ሰኞ መስከረም 04 2019 -

ሐቂቀቱ ተውሒድ - ክፍል 13
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

የጁማዓ ኹጥባ
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

የሰማያት በሮች የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት
- ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
3
መስከረም 01/2019 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በኤልያና አዳራሽ በድምቀት የተከናወነው የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ምረቃ ሥነ ሥርዓት፤ እንዴት ያለ መልክ እንደነበረው የሚያስቃኝ ልዩ ዝግጅት ምሽት ከ02:30 ጀምሮ የክፍል አንዱን ፕሮግራም የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የመጽሐፍ_ምርቃት #የሰማያት_በሮች #የነፍስ_እንጉርጉሮ #መሐመድ_ፈረጅ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
18
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰማያት በሮች መጽሐፍ ምርቃት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/pgPkFEk32-0 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የሰማያት_በሮች #የመጽሐፍ_ምርቃት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
19👍4👏2
በመዲናዋ የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት ተጀመረ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5238
12👌1
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 05 2019 -

ብሩህ ልጆች
- ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!

ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 15
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

ሲራ
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

የሰማያት በሮች የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት - ክፍል 2
- ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍75
ማልዲቭስ ከቡድሂስት መንግሥት ወደ እስልምና ሡልጣኔት ሽግግር ያደረገችበትን 900ኛ ዓመት አከበረች

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5240
14👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሙንሺድ ነስሩ ከድር ስለ ጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/pgPkFEk32-0 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የሰማያት_በሮች #የመጽሐፍ_ምርቃት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
🥰105👍3
መስከረም 01/2019 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በኤልያና አዳራሽ በድምቀት የተከናወነው የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ምረቃ ሥነ ሥርዓት፤ እንዴት ያለ መልክ እንደነበረው የሚያስቃኝ ልዩ ዝግጅት ምሽት ከ02:30 ጀምሮ የክፍል ሁለቱን ፕሮግራም የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የመጽሐፍ_ምርቃት #የሰማያት_በሮች #የነፍስ_እንጉርጉሮ #መሐመድ_ፈረጅ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍2118
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምትወደውን ሰው በዚህ መንገድ መለየትህ አይቀርም…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/kUjisDb1k8Y 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከመከራ በኋላ የሚመጣው እፎይታ...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oxNFRcRSOCo 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች #ኡስታዝ_ሙሐመድ_ጀማል

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
11👍1
ልዩ ኸበር፡ በእስልምና ቅዱሳን ሥፍራዎች ሥጋት የደቀነው ጦርነት

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5242
6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ ልጅ የአባቱን ግጥም እንዲህ አቀረበ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2Gep34BPiJU 🔗

#የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ
#የመጽሐፍ_ምርቃት #ልዩ_ዝግጅት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7👍6🥰2
የአፋር ክልል የሚካሄደው 2ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ተጠናቋል -  የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5243
6👍5
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ መስከረም 06 2019 -

ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!

የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

ስለ የሰማያት በሮች መጽሐፍ ቃለ መጠይቅ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

ኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ - ክፍል 1
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
6👍1
የ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተከናወነ

በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን ማጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ መደረጉን ገልጿል።

በምደባው ዋና መስፈርት ተብለው የተለዩት ተከታዮቹ ናቸው👇

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5245