Minber TV
44.4K subscribers
16.5K photos
2.6K videos
37 files
8.42K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
በገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ የተዘጋጀው የሰማያት በሮች የግጥም መድበል በመድረኩ ላይ በተገኙ እንግዶች በይፋ ተመርቋል። በመድረኩ ላይ የግጥም መድበሉ ለጨረታ ቀርቦ ከፍተኛውን ገንዘብ ያቀረቡት የገጣሚው ወዳጅ መውሰድ ችለዋል።

በምርቃት ሥነ ሥርዐቱ ላይ ንግግር ያደረገው ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ ለተገኙ እንግዶችና የጥበብ ወዳጆች ምሥጋና አቅርቧል። በዛሬው ሥነ ሥርዐት ላይ መገኘት ላልቻሉ የግጥም ወዳጆች አዲሱን መድበል በገጣሚው ሥም በተዘጋጀው ድረ ገጽ (https://mohammedferej.com/) ማግኘት እንደሚችሉም ገልጿል። (ሚንበር ቲቪ)
31👍9😍2😢1
በምልክት ቋንቋ የቁርኣን ጥናት ሲከታተሉ የቆዩ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች  ተመረቁ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5219?single
10👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶሻል ሚድያ ላይ የልጆችን ፎቶ መልቀቅ የሚያመጣው ችግር...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/R2vKt8mcGsw 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ሶሻል_ሚድያ #ልጆች

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍73