Minber TV
44.4K subscribers
16.2K photos
2.58K videos
37 files
8.39K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
ዒድ አል ፊጥር እና ዒድ አል አድሓ በካሊፎርንያ ግዛት ይፋዊ በዓል ሊሆኑ ነው

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5186
24👍10
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ ነሐሴ 27 2018 -

ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!

የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 75
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

ሲራ - የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ - ክፍል 21
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

እንዴት ልዋብ - ክፍል 1
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
15👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቤተሰቦቼ መስለሜን እንዲህ ተቀበሉት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/y2PA8Jaw49w 🔗

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
17
የፈረንሣይ ሙስሊም ካውንስል በሒጃብ ዙርያ የሚደረጉ አደገኛ ፖለቲካዊ ንግግሮችን አወገዘ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5188
21👍10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
19 እንጀራ ለ3 የበሉት ልጆች... አስቂኝ የመድረሳ ገጠመኝ! 😂

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/4s2cvM8ODYE 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #መድረሳ #ገጠመኝ #አስቂኝ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
5👍3😍1
ብሔራዊ ባንክ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል የትብብር ማዕቀፍ ተፈራራመ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5190?single
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶሃቦች ለረሱል ﷺ የነበራቸው ጥልቅ ፍቅር...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/93tj9L1m_IU 🔗

#ረሓ_ጁምዓ #የዓለማት_እዝነት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ቡናን አብዝተው የመጠጣት ልምድ አለዎት? እንግዲያውስ ይህ የጥናት ውጤት እርስዎን የሚመለከት ነው

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5194
👍54😍1
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ሐሙስ ነሐሴ 28 2018 -

ብሩህ ልጆች
ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!

ሲራ - ረሒቀል መኽቱም - ክፍል 53
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍32👏1
ለሕይወት ቅርብ የሆኑ ጉዳዮችን ለዛ ባላቸው ቂሷዎች አስውበን፤ በየሳምንቱ ኸሚስ ከ02:30 ጀምሮ ከአዳዲስ ሃሳቦች ጋር ምሽት ላይ ብቅ እንላለን።

ዛሬም ሸይኻችን በተወዳጅ አንደበታቸው ሊያጋሩን ያዘጋጁልንን የተኖረ ሕይወት፣ ከተለያዩ ምሳሌዎችና ጥበባት ጋር አዋህደው ይዘውልን መጥተዋል።

ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን የረሱሉ ﷺ መልዕክቶች ወደ ሕይወት ሲቀየሩና፣ በዕለት ተዕለት የኑሮ ስርዓታችን ሲተገበሩ የሚኖራቸውን አስደናቂ መልክ እያመላከተ፤ ምሽቱን ከኛ ጋር ይቆያል።

እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!

#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
#ሸይኻችን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...

ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍73👌1
ኒውዮርክ ከተማ እስከ 8ኛ ክፍል ባሉ ተማሪዎች ላይ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀምን አገደች

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5196
🥰51👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀኪሞች በቀዶ ጥገና ላይ እያሉ የመሬት መንቀጥቀጥ ተፈጠረ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jwfZLEPcNxo 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #እጅ_ከምን?

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
8👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ምክንያት ከመድረሳ ተባረርኩ...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/4s2cvM8ODYE 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #መድረሳ #ገጠመኝ #አስቂኝ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
5
በጆሯችን በር አልፈው በልባችን ላይ ከታተሙ የነሺዳ ሥራዎች መካከል የተወሰኑትን መርጠንና፤ ሌሎች አዳዲስ የግጥም ሥራዎች አካትተን በሰማያት በሮች አዲስ የግጥም መድብልና በነፍስ እንጉርጉሮ የነሺዳ ግጥሞች ጥንቅር እየመጣን ነው።
በወርሐ መስከረም የመጀመሪያ ቀን በግራንድ ኤልያና ሆቴል ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሰማያት በሮች የግጥም መድበል በድምቀት ይመረቃል።
​እርስዎም ቅድመ ህትመት መጽሐፉን ለማዘዝ አሊያም በምረቃ ምሽቱ እና በእራት መርሐ-ግብሩ ላይ በአካል ተገኝተው ለመታደም የሚያስችልዎትን የመግቢያ ኮድ ቁጥር በሚንበር ሱፐር አፕ (Minber Super App) ላይ ክፍያ በመፈፀም አሁኑኑ ማግኘት ይችላሉ።

ማስታወሻ
መፅሐፉን ለማዘዝ በአማራጭነት 1000223281307 አካውንት ላይ ብር 500 በመክፈልና የክፍያ ማስረጃዎን በ +251911129675 በቴሌግራም በመላክ፤ መፅሐፍዎን መረከብና ስለምሽቱ ልዩ ዝግጅት የተሟላ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

#የመጽሐፍ_ምርቃት #የሰማያት_በሮች #የነፍስ_እንጉርጉሮ #መሐመድ_ፈረጅ
24👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአቡለሃብ ጥመት ምክንያት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rYiwR0vAUQw 🔗

#ሲራ #ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍32
በርዕዬተ-ዓለም አስተሳሰብ ፍፁም የራቁ ሰዎች ከዛም አለፍ ሲል በጠላትነት የፈረጁት፣ በደም የሚፈልጉት፤ መልካምነቱን መመስከርና ሀቀኝነቱን በአደባባይ የታወጀለት ሰዉ ምንኛ የታደለ ሰዉ ነዉ? ይህንን ክብር ነብዩ መሐመድ ﷺ ቢሆኑ እንጂ ማንም አልተጎናፀፈም። በራሓ ጁምዓ መሰናዷችን ሰፊ ዳሰሳ ተደርጓል።

በጤናዉ ዓለም ፈተና የሆነዉ የኩላሊት በሽታ ምንነት በባለሙያ ተብራርቷል። እነዚህ እና መሰል መሰናዶዎች በፕሮግራም አቅራቢዎች ወቅታዊ መረጃ ደምቆ ይቀርባል።

ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።

ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
2👍2
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ጁምዓ ነሐሴ 29 2018 -

ራሓ ጁምዓ
ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ!

የጁምዓ ኹጥባ
ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ!

የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 76
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!

ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!

ከቁርኣን ጋር - ክፍል 2
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
3👍1
በዓመት 20 ሚሊዮን ገደማ ሕፃናት በኢንተርኔት አማካኝነት ለጾታዊ ጥቃት ተጋልጠዋል - ዩኒሴፍ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5198
😱1