Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህዝብ ቆሞ ያስመረቀው ድንቅ መፅሐፍ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AcVGdp3GCis 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AcVGdp3GCis 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤6👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ድብቁ የኩራት ስሜት…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍1
#ማስታወቅያ
☪️ አስደሳች ዜና እነሆ የ ክረምት የ ወርሃ ነሐሴ የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
በሃገራችን ምቹና ቀልጣፋ የ ዑምራ ፓኬጆችን በታማኝነት በማዘጋጀት የ ብዙ ደምበኞቻችን ምርጫ በሆንበት እንዲሁም ስኬታማ በርካታ የዑምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ አሁንም በ ወርሃ ነሐሴ በ ሁለት የጉዞ አማራጮች በ መደበኛ እና በ ቪ አይ ፒ ባይነቱ ልዩ የሆነን የ ክረምት ከ ቤተሰብዎ ጋ የሚያሳልፉትን የ ዑምራ ፓኬጅ ድርጅታችን "ኢህሳን ትራቭል"(IHSAN TRAVEL) እንደተለመደው ይዞላቹህ ብቅ ብሏል::
🕋 ፓኬጃችን የብዙ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ባማከለ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ማለትም፣ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርት የሚዘጉበት በመሆኑ እኛም ለልጆችዎ ምቹ የሆነን ሆቴል በመካም በ መዲናም አዘጋጅተን እና የተለያዩ አስደሳች ስጦታዎችንም አካተን ምዝገባችንን እነሆ በ ይፋ ጀምረናል።
🕋 የ ክረምት ፓኬጃችን በ ተወዳጁ ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ የሚመራ ሲሆን
ለ ደምበኞቻችን በተለያየ ቋንቋም አስጎብኚዎች ተካተዉበታል ::
በነዚህ ልዩ የ ክረምት በ እረፍት ጊዜዎ ባዘጋጀነው ፓኬጃችን ላይ በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አሁኑኑ ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል ::
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል
https://maps.app.goo.gl/Y5F71TDgKUCsXMc16

❤2👍2
ከወቅት ጋር በተሰናሰሉ አዳዲስ ምልከታዎች ደምቆ ✨፤ ለነፍስ የሚላኩ ውብ መልዕክቶችን ሸክፎና 💌፣ ለመንፈስ የሚሻገሩ የጥበብ ውጤቶችን አሰናስሎ 🎭፤ በሙሐባ ጥላ ሥር የሚያቆየን ተወዳጁ መድረካችን ምርኩዝ፤ የከውኑን ፈርጥ አብዝቶ የሚያወሳበትን 8⃣ኛውን ልዩ መድረኩን በምርኩዝ 3⃣4⃣ ዝግጅቱ ይዞ እየመጣ ነው!!!
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 02፡30 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ያከናውናል፡፡
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
ፒያሳ በሚገኘው አዲሱ አራዳ ፓርክ!
የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 34ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡
📌 ያስታውሱ!
📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 02፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰
🎫 የመግቢያ ዋጋ
6⃣9⃣0⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5⃣9⃣0⃣ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

❤9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወራቤ እንዴት ተመሰረተች?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AcVGdp3GCis 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AcVGdp3GCis 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
🥰8❤2
“800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ታላቅ ግብ ለማሳካት በጋራ እየሠራን በመሆኑ፣ ኢትዮጵያውያን ቀኑን ሙሉ ጥረታችሁ እንዲቀጥል ጥሪዬን አቀርባለሁ” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4993
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4993
👍1
ዛፎችን በመትከል የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ማድረግ በኢስላም አስተምህሮ መሠረት ትልቅ [ሥፍራ] የሚሰጠው የዒባዳ እና የበጎ ሥራ አካል ነው - የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4994
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4994
❤10👍1
ከወቅት ጋር በተሰናሰሉ አዳዲስ ምልከታዎች ደምቆ ✨፤ ለነፍስ የሚላኩ ውብ መልዕክቶችን ሸክፎና 💌፣ ለመንፈስ የሚሻገሩ የጥበብ ውጤቶችን አሰናስሎ 🎭፤ በሙሐባ ጥላ ሥር የሚያቆየን ተወዳጁ መድረካችን ምርኩዝ፤ የከውኑን ፈርጥ አብዝቶ የሚያወሳበትን 8⃣ኛውን ልዩ መድረኩን በምርኩዝ 3⃣4⃣ ዝግጅቱ ይዞ እየመጣ ነው!!!
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 02፡30 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ያከናውናል፡፡
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
ፒያሳ በሚገኘው አዲሱ አራዳ ፓርክ!
የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 34ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡
📌 ያስታውሱ!
📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 02፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰
🎫 የመግቢያ ዋጋ
6⃣9⃣0⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5⃣9⃣0⃣ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 02፡30 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ያከናውናል፡፡
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
ፒያሳ በሚገኘው አዲሱ አራዳ ፓርክ!
የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 34ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡
📌 ያስታውሱ!
📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 02፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰
🎫 የመግቢያ ዋጋ
6⃣9⃣0⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5⃣9⃣0⃣ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!
❤14
ዓባስ አብዶ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ጅማ ሲሆን በመጀመሪያው ክፍል ቆይታችን ስለትውልድ እና እድገቱ ስለተማረበት ትምህርት ቤት እና ስለአስተዳደጉ አውግተናል።
.
በዛሬው ክፍል ከትምህርት ዓለም ወጥቶ ስለገጠሙት የህይወት ውጣ ውረዶች አውግተናል። እንዴት ከዶሮ እርባታ ንግድ መክሰር ተነስቶ የራሱን የሆነ የሪልስቴት ካምፓኒ እንደመሰረተ ተጨዋውተናል።
.
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሯቸውን ወደ እናንተ የሚያደርስ መሰናዶ ነው።
.
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ሚንበር ቲቪ ከሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጋር በመተባበር!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤5
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኑር ሑሴን ተዘጋጅቶ የሚቀርበውና የዓቂዳን ምሉዕ ገፅታ የሚተነትነውን "ሐቂቀቱ ተውሒድ" ኪታብ ደርስ ዝግጅት ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሐቂቀቱ_ተውሒድ #ክፍል_8
#ዶክተር_ሙሐመድ_ዘይን
#ሚንበሩል_ዒልም
#የዓቂዳ_ትምህርት
ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሐቂቀቱ_ተውሒድ #ክፍል_8
#ዶክተር_ሙሐመድ_ዘይን
#ሚንበሩል_ዒልም
#የዓቂዳ_ትምህርት
❤5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የነቢዩ ﷺ አሻራ በዚህ ዘመን ያስፈልገናል!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2F2VOgE7Zds 🔗
#ምርኩዝ_28 #የከውኑ_ሞገስ_6
#ሕያው_አሻራ #ኡስታዝ_ያሱን_ኑሩ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2F2VOgE7Zds 🔗
#ምርኩዝ_28 #የከውኑ_ሞገስ_6
#ሕያው_አሻራ #ኡስታዝ_ያሱን_ኑሩ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍2