❤8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከወቅት ጋር በተሰናሰሉ አዳዲስ ምልከታዎች ደምቆ ✨፤ ለነፍስ የሚላኩ ውብ መልዕክቶችን ሸክፎና 💌፣ ለመንፈስ የሚሻገሩ የጥበብ ውጤቶችን አሰናስሎ 🎭፤ በሙሐባ ጥላ ሥር የሚያቆየን ተወዳጁ መድረካችን ምርኩዝ፤ የከውኑን ፈርጥ አብዝቶ የሚያወሳበትን 8⃣ኛውን ልዩ መድረኩን በምርኩዝ 3⃣4⃣ ዝግጅቱ ይዞ እየመጣ ነው!!!
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 03፡00 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ያከናውናል፡፡
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
ፒያሳ በሚገኘው አዲሱ አራዳ ፓርክ!
የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 34ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡
📌 ያስታውሱ!
📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 03፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰
🎫 የመግቢያ ዋጋ
6⃣9⃣0⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5⃣9⃣0⃣ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

❤28
ራሓ ጁምዓ በዛሬው ፕሮግራም አስደናቂውን የቁርኣን ታሪክ ማውሳቱን ይቀጥላል። ⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤8👍3🥰1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "اهتزت عرش الرحمن لموت سعد የአር-ረሕማን (የአላህ) ዐርሽን ያንቀጠቀጠው የሰዕድ (ረ.ዐ) ሞት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤20
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኑሮ ውድነቱ እና ነጋዴዎች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV