ዛሬም በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ከቀደመው ሳምንት ያሳደርነውን ሃሳብና በጅሕልና የሚተገበርን የዒባዳ ሥራ አሳዛኝ ፍፃሜ ከአዳዲስ ጉዳዮች ጋር ይዘን በሰዓታችን እንቀርባለን።
የጉዞ ማስታወሻቸውን በረጋ አንደበት ሲያጋሩን የቆዩት እንግዳችን ኢማም ሐጅ አብዱልሐዲ ሸይኽ አህመድ ደግሞ ከረጅም ዓመታት መለያየት በኋላ ከወላጅ እናታቸው ጋር ለመገናኘት የነበራቸው ጉጉት በምን መልኩ ፍፃሜውን እንዳገኘ እያወጉንና፤ በወራቤ ከተማ አመሰራረትና በተለያዩ የኸይር ተግባራት ላይ የነበራቸውን ደማቅ ተሳትፎ እያስታወሱን ከኛ ጋር ይቆያሉ።
ለይሉ ጁምዓ ነው!
ፕሮግራሙ ደግሞ ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት!! እንደሁልጊዜውም በዚክርና በሰለዋት ድምቅ ያለ ለይል ይሁንላችሁ።
ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#የሸይኻችን_ሰዓት #ከመዲና_ሰማይ_ስር
#ሸይኻችን #ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤9👍2
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም #ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_48
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #minbertv
#ሚንበሩል_ዒልም #ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_48
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #minbertv
❤6
❤8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከወቅት ጋር በተሰናሰሉ አዳዲስ ምልከታዎች ደምቆ ✨፤ ለነፍስ የሚላኩ ውብ መልዕክቶችን ሸክፎና 💌፣ ለመንፈስ የሚሻገሩ የጥበብ ውጤቶችን አሰናስሎ 🎭፤ በሙሐባ ጥላ ሥር የሚያቆየን ተወዳጁ መድረካችን ምርኩዝ፤ የከውኑን ፈርጥ አብዝቶ የሚያወሳበትን 8⃣ኛውን ልዩ መድረኩን በምርኩዝ 3⃣4⃣ ዝግጅቱ ይዞ እየመጣ ነው!!!
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 03፡00 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ያከናውናል፡፡
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
ፒያሳ በሚገኘው አዲሱ አራዳ ፓርክ!
የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 34ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡
📌 ያስታውሱ!
📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 03፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰
🎫 የመግቢያ ዋጋ
6⃣9⃣0⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5⃣9⃣0⃣ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

❤29
ራሓ ጁምዓ በዛሬው ፕሮግራም አስደናቂውን የቁርኣን ታሪክ ማውሳቱን ይቀጥላል። ⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤9👍3🥰1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "اهتزت عرش الرحمن لموت سعد የአር-ረሕማን (የአላህ) ዐርሽን ያንቀጠቀጠው የሰዕድ (ረ.ዐ) ሞት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "اهتزت عرش الرحمن لموت سعد የአር-ረሕማን (የአላህ) ዐርሽን ያንቀጠቀጠው የሰዕድ (ረ.ዐ) ሞት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኑሮ ውድነቱ እና ነጋዴዎች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bH27aZdum7I 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍2
🚨 የቀሩት ቦታዎች ውስን ናቸው!
ለ12ኛ ክፍል ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
🎓 አል-ቢዳያ የጋራ ምረቃ ፕሮግራም
የማይረሳ የምረቃ ቀንዎን ከእኛ ጋር ያክብሩ!
በፕሮግራሙ የሚጠብቋችሁ፦
📍የጋራ የፎቶ ፕሮግራም
📍ለተመራቂዎች የተዘጋጁ ልዩ ስጦታዎችና ሰርፕራይዞች
📍 ሰርተፊኬት እና ሽልማቶች
📍 በMS League የሚዘጋጁ ስልጠናዎችና ፕሮጀክቶች ላይ የመሳተፍ ዕድል
📍የመድረክ ፕሮግራም
📍በMS League የሚዘጋጁ የስኮላርሺፕ ናቪጌሽን ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ዕድል
🎪አራዳ ፓርክ
🗓️ነሐሴ 3 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🔗 የምዝገባ ሊንክ https://msleague.org/f/kglqdt0zo8xtvo
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0962333331 / 0962333332

👍3
#ማስታወቅያ
☪️ አስደሳች ዜና እነሆ የ ክረምት የ ወርሃ ነሐሴ የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
በሃገራችን ምቹና ቀልጣፋ የ ዑምራ ፓኬጆችን በታማኝነት በማዘጋጀት የ ብዙ ደምበኞቻችን ምርጫ በሆንበት እንዲሁም ስኬታማ በርካታ የዑምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ አሁንም በ ወርሃ ነሐሴ በ ሁለት የጉዞ አማራጮች በ መደበኛ እና በ ቪ አይ ፒ ባይነቱ ልዩ የሆነን የ ክረምት ከ ቤተሰብዎ ጋ የሚያሳልፉትን የ ዑምራ ፓኬጅ ድርጅታችን "ኢህሳን ትራቭል"(IHSAN TRAVEL) እንደተለመደው ይዞላቹህ ብቅ ብሏል::
🕋 ፓኬጃችን የብዙ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ባማከለ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ማለትም፣ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርት የሚዘጉበት በመሆኑ እኛም ለልጆችዎ ምቹ የሆነን ሆቴል በመካም በ መዲናም አዘጋጅተን እና የተለያዩ አስደሳች ስጦታዎችንም አካተን ምዝገባችንን እነሆ በ ይፋ ጀምረናል።
🕋 የ ክረምት ፓኬጃችን በ ተወዳጁ ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ የሚመራ ሲሆን
ለ ደምበኞቻችን በተለያየ ቋንቋም አስጎብኚዎች ተካተዉበታል ::
በነዚህ ልዩ የ ክረምት በ እረፍት ጊዜዎ ባዘጋጀነው ፓኬጃችን ላይ በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አሁኑኑ ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል ::
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል
https://maps.app.goo.gl/Y5F71TDgKUCsXMc16

❤3👍1
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የእዝነት አካል ጉዳተኛ ሕፃናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት አምስተኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4991
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4991
❤3👍2