ምንም እንኳን ውልደቷ ከጅማ ኪሎ ሜትርን የሚያሰኬድ ትንሽ ከተማ ቢሆንም ይሄ ግን ዲንን ለመማር፣ የቁርአን ተፍሲር ለማጥናት፣ ብሎም
ህክምናን ተምሮ 3.9 አምጥቶ በ1ኝነት ለመሸለም አልበገራትም።
ዶክተር ነቢላ ሸሪፍ ትባላለች በሙያዋ የጥርስ ሀኪም ስትሆን በዛሬ ቆይታችን ከቁርኣን የተቀዱ የህይወት መርሆቿን እያጋራችን አብረን እንቆያለን።
ምሽት ከ02፡00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ከቁርኣን_ጋር #ክፍል_2 #ከቁርኣን_የተቀዱ_መርሆች
#መዓል_ቁርኣን #ትምህርት_እና_ቁርኣን
#MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

👍11
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "የዝናብ መዘግየት ምክንያቶች | أسباب تأخر نزول المطر" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

❤8👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁
በቁም ነገርና በጥበብ ሥራዎች 🎨 ደምቆ በሚከወነው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ✨፤ በሥነ ግጥም ውድድር ተሳትፈው 🏃♂️ በማሸነፍ የዑምራ ጉዞ ተሸላሚ ይሁኑ! 🕋
የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 33 ዙሮችን በድምቀት ሲከናወን የቆየው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ የፍጥረታቱን ዓይነታ♥️፣ የዓለሙን መድኅንና ❤️🩹 የከውኑን ሞገስ 💫 አብዝቶ በሚያወሳበትና፤ በቅርቡ በሚያዘጋጀው 34ኛው መድረኩ ላይ "በሱናዎ ላይ…" በሚል ዐቢይ ርዕስ ልዩ የሥነ ግጥም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡

❤5👍3
በመሆኑም ተወዳዳሪዎች በግጥም ሥራዎቻቸው ላይ ✍️ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች የቃላት ወይም የልማድ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአንድ ሙስሊም ሙሉ የህይወቱ መመሪያና መስታወት መሆናቸውን፣ በሱናቸው ላይ መፅናት ደግሞ የእውነተኛ ስኬትና የልብ እርጋታ መሆኑን መግለፅና፤ ያለ እርሳቸው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እስልምናን በትክክል መረዳትና መተግበር የማይቻል መሆኑን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
በውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ገጣሚያን፤ ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1️⃣ ተወዳዳሪዎች ለውድድር የሚያቀርቡት የግጥም ድርሰት ባለቤቶች እነርሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ©️
2️⃣ ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ድርሰት በሌሎች ማናቸውም ዓይነት መድረኮች፤ እንዲሁም በየትኞቹም ዓይነት የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በምስልም ኾነ በድምፅ ያልቀረበ መሆን ይኖርበታል። 🗞
3️⃣ ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ስንኝ ብዛት ከሃምሳ (5️⃣0️⃣) ያልበለጠና በኮምፒዩተር የተተየበ 💻 መሆን ይኖርበታል።
4️⃣ ተወዳዳሪዎች የግጥም ሥራዎቻቸውን ከሐምሌ 14/ 2018 እስከ ሐምሌ 22/ 2018 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በሚንበር ቲቪ የቴሌግራም አድራሻ @minbertv1 📬 ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል።
5️⃣ የውድድሩ ተሳታፊዎች አዘጋጁ አካል የሚያወጣቸውን ደንቦች እና መመሪያዎች ⚠️ እንደዚሁም የዳኞችን ውሳኔዎች አክብረው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
6️⃣ ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል። 🤝
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ፤ እንደ ቀደሙት ሁለት ዙሮች ሁሉ ዘንድሮም የሥነ ፅሁፍ ተሰጥዖና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ በየደረጃው ለሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች ሽልማት የምናበረክት ሲሆን 🏆፤ በዳኞችና በታዳሚዎች ድምር ድምፅ :
🥇 አንደኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የዑምራ ጉዞ፣ 🕋
🥈 ሁለተኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የብር ሃምሳ ሺህ ሽልማትና፤ 💰
🥉 ለሶስተኛ ደረጃ አሸናፊ የብር ሰላሳ ሺህ ስጦታ የሚበረከት ይሆናል፡፡ 💰
🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️ በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

❤24👍7👏3
👍7❤5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በደራሲ ሙሐመድ አሊ (ቡርሃን) ላይ ተከፍቶ የነበረው የመገናኛ ብዙሃን ዘመቻ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/9o6tuvOV_AI 🔗
#ደራሲ_ሙሐመድ_ዓሊ #ቡርሃን
#የዕውቅናና_የምስጋና_መድረክ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/9o6tuvOV_AI 🔗
#ደራሲ_ሙሐመድ_ዓሊ #ቡርሃን
#የዕውቅናና_የምስጋና_መድረክ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍3🥰2😁2
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ አሕመድ አወሉ እየቀረበ የሚገኘውን "ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሙኽተሰር_አል_ቁዱሪይ
#ክፍል_07
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሙኽተሰር_አል_ቁዱሪይ
#ክፍል_07
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍12❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ከቤተሰብ ጋር እየተዝናኑ ቁምነገር የሚገበዩበት መወዳ መዝናኛ በሚንበር ቲቪ ወደ ሳሎናችሁ ይደርሳል።
በመወዳ መዝናኛችን የሕይወት ፈርጀ ብዙ መልክ፣ የስኬት ታሪኮች፣ ሳምንታዊ አስገራሚ ኸበሮች፣ የሙስሊሙ ዓለም ውሎና አዳር በጥበብ ተዋዝቶ ይቀርባል።
የመወዳ መዝናኛ ፕሮግራማችንን በቴሌቪዥን መስኮት መከታተል ያልቻላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን በሚንበር ሪከርድስ (@MinberRecords) የዩትዩብ ገፃችን ልትከታተሉን እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000

❤7👍3🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኑሮ በሱዳን ምን ይመስል ነበር?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/lWxHPFbs-XQ 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/lWxHPFbs-XQ 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ኢማም_ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍5❤2
ከቤተሰብ በላይ ይሁኑ! — የበጎ ፈቃደኞች ጥሪ! ✨
ሚንበር ቲቪ ተወዳጅ መልዕክቶቹንና ስራዎቹን ለተመልካቾች ተደራሽ ለማድረግ ከሳተላይት ስርጭት በተጨማሪ በዲጂታል ሚዲያ አማራጮች በርካታ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል። አሁን ደግሞ ከተከታታዮቻችን መካከል በዲጂታል ሚዲያዎቻችን ላይ በንቃት የሚሳተፉ ወዳጆቻችንን የዚህ ትልቅ ጉዞ አካል እንዲሆኑ ልንጋብዛቸው ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
የሚንበር ቲቪ የዲጂታል ፕላትፎርሞችን በበጎ ፈቃደኝነት በማገዝ አብራችሁን ለመስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የምንፈልጋቸው ክፍት የክህሎት ዘርፎች፦
👥 የገጽ አስተዳደር እና ሞደሬተር (Admin & Moderator)
✍️ የይዘት ኤዲተር እና ጸሐፊ (Content Editor & Writer)
🎨 ግራፊክስ ዲዛይነር እና ቪዲዮ ኤዲተር
📈 የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ስርጭት ስራዎች
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የዚህ የበጎ ፈቃደኞች ስብስብ አባል ለመሆን እና ዝርዝር መስፈርቶቹን ለማየት፣ ከታች ያለውን የጉግል ፎርም ሊንክ በመጫን ምዝገባችሁን ያጠናቁ፦
🔗 [https://forms.gle/6GZQkVdASNuggsLd8]
*ማስታወሻ*፡ ቅጹን ለሞሉ እና የመጀመሪያውን ማጣሪያ ለሚያልፉ አመልካቾች ብቻ በቴሌግራም አድራሻቸው @minbertv1 በኩል ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል።
#HappilyVolunteer #በጎፈቃድበደስታ #MinDigital #MinberTV

❤16👍5🙏3