Minber TV
44.2K subscribers
15.8K photos
2.49K videos
37 files
8.26K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁
👍21🥰1
በቁም ነገርና በጥበብ ሥራዎች 🎨 ደምቆ በሚከወነው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ፤ በሥነ ግጥም ውድድር ተሳትፈው 🏃‍♂️ በማሸነፍ የዑምራ ጉዞ ተሸላሚ ይሁኑ! 🕋

የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 33 ዙሮችን በድምቀት ሲከናወን የቆየው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ የፍጥረታቱን ዓይነታ♥️፣ የዓለሙን መድኅንና ❤️‍🩹 የከውኑን ሞገስ 💫 አብዝቶ በሚያወሳበትና፤ በቅርቡ በሚያዘጋጀው 34ኛው መድረኩ ላይ "በሱናዎ ላይ…" በሚል ዐቢይ ርዕስ ልዩ የሥነ ግጥም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡

በመሆኑም ተወዳዳሪዎች በግጥም ሥራዎቻቸው ላይ ✍️ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች የቃላት ወይም የልማድ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአንድ ሙስሊም ሙሉ የህይወቱ መመሪያና መስታወት መሆናቸውን፣ በሱናቸው ላይ መፅናት ደግሞ የእውነተኛ ስኬትና የልብ እርጋታ መሆኑን መግለፅና፤ ያለ እርሳቸው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እስልምናን በትክክል መረዳትና መተግበር የማይቻል መሆኑን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
በውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ገጣሚያን፤ ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1️⃣  ተወዳዳሪዎች ለውድድር የሚያቀርቡት የግጥም ድርሰት ባለቤቶች እነርሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ©️

2️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ድርሰት በሌሎች ማናቸውም ዓይነት መድረኮች፤ እንዲሁም በየትኞቹም ዓይነት የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በምስልም ኾነ በድምፅ ያልቀረበ መሆን ይኖርበታል። 🗞

3️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ስንኝ ብዛት ከሃምሳ (5️⃣0️⃣) ያልበለጠና በኮምፒዩተር የተተየበ 💻 መሆን ይኖርበታል።

4️⃣  ተወዳዳሪዎች የግጥም ሥራዎቻቸውን ከሐምሌ 14/ 2018  እስከ ሐምሌ 22/ 2018 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በሚንበር ቲቪ የቴሌግራም አድራሻ @minbertv1 📬 ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል።

5️⃣  የውድድሩ ተሳታፊዎች አዘጋጁ አካል የሚያወጣቸውን ደንቦች እና መመሪያዎች ⚠️ እንደዚሁም የዳኞችን ውሳኔዎች አክብረው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

6️⃣  ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል። 🤝

በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ፤ እንደ ቀደሙት ሁለት ዙሮች ሁሉ ዘንድሮም የሥነ ፅሁፍ ተሰጥዖና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ በየደረጃው ለሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች ሽልማት የምናበረክት ሲሆን 🏆፤ በዳኞችና በታዳሚዎች ድምር ድምፅ :
🥇 አንደኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የዑምራ ጉዞ🕋
🥈 ሁለተኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የብር ሃምሳ ሺህ ሽልማትና፤ 💰
🥉 ለሶስተኛ ደረጃ አሸናፊ የብር ሰላሳ ሺህ ስጦታ የሚበረከት ይሆናል፡፡ 💰

🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️  በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!
16
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለደራሲ ሙሐመድ አሊ (ቡርሃን) የተዘጋጀው ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2opp5a-uxtc 🔗

#ደራሲ_ሙሐመድ_ዓሊ #ቡርሃን
#የዕውቅናና_የምስጋና_መድረክ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍62
የመዲናዋ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሐ ግብር አስጀመረ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4919?single
👍113
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈታኝ እና አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KUnu4dUIoD0 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ፋታ_በጨዋታ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
8👍3
ኸበር ደርሷል!

https://youtu.be/H9Hbb6zl_6M
👍21
በጅግጅጋ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4921
😢7💔4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ10ሺ ብር ደሞዝ በዚህ የኑሮ ውድነት...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
8👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...

ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍31
ለዉጥ የሚጀምረው ከእውቀት ነው!

ራስዎን እንዲለውጡና የተሻለ ስብዕናን እንዲላበሱ የሚረዳዎትን የዲን ትምህርት በኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ይማሩ

🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 1
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 2
🔹 ቁርኣን (ቃዒዳ እና ነዘር)
እንዲሁም
🔸 ትምህርት አዘል ጉዞዎች (Hiking)
🔸 ስብዕናን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎች
🔸 በተግባር የተደገፉ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች
🔸 የበጎ አድራጎት ስራዎች
🔸 ከታዋቂ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ
🔸 እና አዝናኝ ቆይታዎች ጋር

🏃‍♂️‍➡️  ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች እና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!

በፈለጉት አማራጭ 👨‍🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!

📍 ዲንዎን በሚቀርቦት ቦታ!
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ -  ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515

የሚከተለውን ፎርም በመሙላት ወይም በመደወል ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/y5edupb4Y6e3Gwtf8

📞 ይደውሉ! ይመዝገቡ!
09 31 68 31 31 | 09 31 84 31 31 |  09 29 29 08 29 |
09 30 58 96 74 / 75
3👍2
በዛሬው ደማቁ ኸሚስ ምሽታችን ማራኪ ፕሮግራሞችን ይዘን መጥተናል። ሸኽ አሕመድ አገር ያቀኑ፣ በርካታ ደረሶችን ያቀሩ፣ ሆኖም ልጆቻቸው በሄዱበት ያልሄዱ በመሆናቸው ብዙም ደስተኛ አልነበሩም ዘግይቶ የተወለደው ልጅ ግን ቀልባቸውን የጣሉበት ሆነ፣ የልጃቸውን ግንባር አይተው ነገውን ተለሙ፣ ለባለቤታቸውም "ኪታቤን የሚያነሳው ይሄ ልጄ ነው" አሏት። ሆኖም ልጃቸው ብላቴና ሳለ ወደ አኼራ አቀኑ። እናት የባለቤታቸውን ቃል ለመፈጸም ልጃቸውን ስንቅ ቋጥረው፣ አላህን ተወክለው "አላህ ይከተልህ" አሉት። የ13 ዓመቱ ወጣት ከዑስታዞቹ ጋ በጎንደር ወደ ሱዳን ልሂድ ቢል መንገድ አልሰምር አለ። ባልጠና ጉልበት ፣ ባልዳበረ ወኔ የእናት ዱዓ እየተከተለው በጅማ አድርጎ ወደ ሱዳን ፣ ከዚያም ወደ መዲና...

የሸሪዓው ምሩቅ ኢማም ሐጂ አብዱልሐዲ ሸኽ አሕመድን ከድንቅና ፈታኝ የዒልም ጉዟቸው፣ የሕይወት ስንክሳርና የስኬት ማማዎቻቸው ጋ ኸሚስ መጅሊስ ላይ አስቀምጠናቸዋል። በጣፋጭ አንደበታቸው መጅሊሱን አድምቀውታል።

በሸይኻችን ሰዓት እንደቀደሙት ሳምንታት ሁሉ ከአገራችን ታላላቅ መሻኢኾች አንዱ የሆኑትን በምልሰት እየቃኙልን፣ የዘመናቸውን ማኅበረሰብ በግጥም አዋዝተው ወደ ተውሂድ እንዴት ይጣሩ እንደነበር ስንኞቻቸውን እየተዋሱ ይነግሩናል።

ለይሉ ጁምዓ ፕሮግራሙ ኸሚስ ምሽትም አይደል?!

ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! በሰዓቱ እንገናኝ!

#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#የሸይኻችን_ሰዓት #ከመዲና_ሰማይ_ስር
#ሸይኻችን #ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
15
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁

በቁም ነገርና በጥበብ ሥራዎች 🎨 ደምቆ በሚከወነው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ፤ በሥነ ግጥም ውድድር ተሳትፈው 🏃‍♂️ በማሸነፍ የዑምራ ጉዞ ተሸላሚ ይሁኑ! 🕋

የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 33 ዙሮችን በድምቀት ሲከናወን የቆየው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ የፍጥረታቱን ዓይነታ♥️፣ የዓለሙን መድኅንና ❤️‍🩹 የከውኑን ሞገስ 💫 አብዝቶ በሚያወሳበትና፤ በቅርቡ በሚያዘጋጀው 34ኛው መድረኩ ላይ "በሱናዎ ላይ…" በሚል ዐቢይ ርዕስ ልዩ የሥነ ግጥም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
2
በመሆኑም ተወዳዳሪዎች በግጥም ሥራዎቻቸው ላይ ✍️ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች የቃላት ወይም የልማድ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአንድ ሙስሊም ሙሉ የህይወቱ መመሪያና መስታወት መሆናቸውን፣ በሱናቸው ላይ መፅናት ደግሞ የእውነተኛ ስኬትና የልብ እርጋታ መሆኑን መግለፅና፤ ያለ እርሳቸው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እስልምናን በትክክል መረዳትና መተግበር የማይቻል መሆኑን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
በውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ገጣሚያን፤ ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1️⃣  ተወዳዳሪዎች ለውድድር የሚያቀርቡት የግጥም ድርሰት ባለቤቶች እነርሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ©️

2️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ድርሰት በሌሎች ማናቸውም ዓይነት መድረኮች፤ እንዲሁም በየትኞቹም ዓይነት የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በምስልም ኾነ በድምፅ ያልቀረበ መሆን ይኖርበታል። 🗞

3️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ስንኝ ብዛት ከሃምሳ (5️⃣0️⃣) ያልበለጠና በኮምፒዩተር የተተየበ 💻 መሆን ይኖርበታል።

4️⃣  ተወዳዳሪዎች የግጥም ሥራዎቻቸውን ከሐምሌ 14/ 2018  እስከ ሐምሌ 22/ 2018 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በሚንበር ቲቪ የቴሌግራም አድራሻ @minbertv1 📬 ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል።

5️⃣  የውድድሩ ተሳታፊዎች አዘጋጁ አካል የሚያወጣቸውን ደንቦች እና መመሪያዎች ⚠️ እንደዚሁም የዳኞችን ውሳኔዎች አክብረው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

6️⃣  ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል። 🤝

በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ፤ እንደ ቀደሙት ሁለት ዙሮች ሁሉ ዘንድሮም የሥነ ፅሁፍ ተሰጥዖና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ በየደረጃው ለሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች ሽልማት የምናበረክት ሲሆን 🏆፤ በዳኞችና በታዳሚዎች ድምር ድምፅ :
🥇 አንደኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የዑምራ ጉዞ🕋
🥈 ሁለተኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የብር ሃምሳ ሺህ ሽልማትና፤ 💰
🥉 ለሶስተኛ ደረጃ አሸናፊ የብር ሰላሳ ሺህ ስጦታ የሚበረከት ይሆናል፡፡ 💰

🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️  በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!
👍85🏆1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለደራሲ ሙሐመድ አሊ (ቡርሃን) ከተዘጋጀው ፕሮግራም ጀርባ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/uE3iJKRw610 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ደራሲ_ሙሐመድ_ዓሊ
#ቡርሃን #የዕውቅናና_የምስጋና_መድረክ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
2👏2