Minber TV
44.2K subscribers
15.8K photos
2.5K videos
37 files
8.26K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
ኸበር ደርሷል!

🔗 https://youtu.be/oTBcMnyvqM4 🔗
3
ፌዴራል ፖሊስ ከ40 ሺሕ በላይ ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ አዘዋውረዋል ያላቸውን 17 አደገኛ የሰዎች አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4911
👏94👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐጅ እና ዑምራ የአላህ ጥሪ ናቸው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/b-kVtQ_ywDk 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ራሓ_ለእንግዳ #ሐጅ #ዑምራ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
5👍4
ክረምቱን በተሻለ መንገድ ያሳልፋ!

በኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ የተዘጋጀውን ልዩ የክረምት ትምህርት በመማር ውድ የሆነውን ጊዜዎን በተገቢው ቦታ ላይ ያውሉ

ከ14 አመት ጀምሮ በማንኛውም የዕድሜ ክልል ያላችሁ ሰዎች ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ያዘጋጀውን ልዩ የክረምት ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 1
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 2
🔹 ቁርኣን (ቃዒዳ እና ነዘር)
እንዲሁም
🔸 ትምህርት አዘል ጉዞዎች (Hiking)
🔸 ስብዕናን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎች
🔸 በተግባር የተደገፉ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች
🔸 የበጎ አድራጎት ስራዎች
🔸 ከታዋቂ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ
🔸 እና አዝናኝ ቆይታዎች ጋር

🏃‍♂️‍➡️  ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች እና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!

በፈለጉት አማራጭ 👨‍🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!

📍 ዲንዎን በሚቀርቦት ቦታ!
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ -  ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515

የሚከተለውን ፎርም በመሙላት ወይም በመደወል ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/y5edupb4Y6e3Gwtf8

📞 ይደውሉ! ይመዝገቡ!
09 31 68 31 31 | 09 31 84 31 31 |  09 29 29 08 29 |
09 30 58 96 74 / 75
1
ከአንድ በላይ...
8🥰1
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ አብዱረሒም ዩሱፍ የሚቀርበውን የኢስላማዊ ስነምግባርን ምሉዕ ገፅታ የሚተነትነውን "ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ" ኪታብ ደርስ ዝግጅት ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ሱሉኩል_ኢጅቲማዒይ
#ክፍል_7
#ኡስታዝ_አብዱረሒም_ዩሱፍ
#ሚንበሩል_ዒልም
#የስነምግባር_ትምህርት

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሞኑን የተሰማው አሰቃቂ የወንጀል ታሪክ...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7nER4x4InNI 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #እጅ_ከምን?

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍21
ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው። ሕመሙም ሰው የሚሆንበት ጊዜ አለ፣ አጥፊውም ጭምር። ሰው ምን በሥልጣን ከፍ ቢል፣ በጥበብ ቢልቅ፣ በዒልም ቢረቅቅ.. ሥራውን አይቶ የሚመዝን ፣ የሚያበረታታ፣ ለሥራው ዋጋ የሚሰጥ፣ በአድናቆት ድጋፉን ፣ ወገንተኝነቱን የሚያሳይ ከሌለ ጥበቡም ይጠብባል፣ ብቃቱም ይተንናል።
ባለፈው ሳምንት ሐምሌ 6/2018 በማሪዮት ሆቴል፣ ሙሐመድ አሊ /ቡርሃን አዲስን የሚያከብርና የሚያበረታታ የምሥጋና መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር።

የመድረኩን ድባብ ክፍል ሁለት በዛሬው ምሽት 02:30 ላይ እናቀርባለን። በሰዓቱ ጠብቁን።

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7😢2🏆2
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ከነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ጀምሮ የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ነብዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) የቀጠለው የሲራ መሰናዷችን አሁን ደግሞ የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ ይዞ ቀርቧል። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ #ሲራ
#የነብያችን_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6
ሳዑዲ እና ኩዌት ግዙፍ የባንክ ሐብት በማከማቸት በገልፍ ቀጠና ትልቁ የእስላማዊ ባንክ ገበያ ሆነዋል - ሪፖርት

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4913
👍131
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አካል ጉዳተኝነት ውጤታማ ከመሆን አያግድም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/61mkSOqVLFQ 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አካል_ጉዳተኝነት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍101
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁
8
Minber TV
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁
በቁም ነገርና በጥበብ ሥራዎች 🎨 ደምቆ በሚከወነው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ፤ በሥነ ግጥም ውድድር ተሳትፈው 🏃‍♂️ በማሸነፍ የዑምራ ጉዞ ተሸላሚ ይሁኑ! 🕋

የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያጎላ 33 ዙሮችን በድምቀት ሲከናወን የቆየው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ የፍጥረታቱን ዓይነታ♥️፣ የዓለሙን መድኅንና ❤️‍🩹 የከውኑን ሞገስ 💫 አብዝቶ በሚያወሳበትና፤ በቅርቡ በሚያዘጋጀው 34ኛው መድረኩ ላይ "በሱናዎ ላይ…" በሚል ዐቢይ ርዕስ ልዩ የሥነ ግጥም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡

በመሆኑም ተወዳዳሪዎች በግጥም ሥራዎቻቸው ላይ ✍️ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች የቃላት ወይም የልማድ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአንድ ሙስሊም ሙሉ የህይወቱ መመሪያና መስታወት መሆናቸውን፣ በሱናቸው ላይ መፅናት ደግሞ የእውነተኛ ስኬትና የልብ እርጋታ መሆኑን መግለፅና፤ ያለ እርሳቸው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እስልምናን በትክክል መረዳትና መተግበር የማይቻል መሆኑን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
በውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ገጣሚያን፤ ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1️⃣  ተወዳዳሪዎች ለውድድር የሚያቀርቡት የግጥም ድርሰት ባለቤቶች እነርሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ©️

2️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ድርሰት በሌሎች ማናቸውም ዓይነት መድረኮች፤ እንዲሁም በየትኞቹም ዓይነት የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በምስልም ኾነ በድምፅ ያልቀረበ መሆን ይኖርበታል። 🗞

3️⃣  ለውድድር የሚቀርበው የግጥም ስንኝ ብዛት ከሃምሳ (5️⃣0️⃣) ያልበለጠና በኮምፒዩተር የተተየበ 💻 መሆን ይኖርበታል።

4️⃣  ተወዳዳሪዎች የግጥም ሥራዎቻቸውን ከሐምሌ 14/ 2018  እስከ ሐምሌ 22/ 2018 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በሚንበር ቲቪ የቴሌግራም አድራሻ @minbertv1 📬 ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል።

5️⃣  የውድድሩ ተሳታፊዎች አዘጋጁ አካል የሚያወጣቸውን ደንቦች እና መመሪያዎች ⚠️ እንደዚሁም የዳኞችን ውሳኔዎች አክብረው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

6️⃣  ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል። 🤝

በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ፤ እንደ ቀደሙት ሁለት ዙሮች ሁሉ ዘንድሮም የሥነ ፅሁፍ ተሰጥዖና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ በየደረጃው ለሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች ሽልማት የምናበረክት ሲሆን 🏆፤ በዳኞችና በታዳሚዎች ድምር ድምፅ :
🥇 አንደኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የዑምራ ጉዞ🕋
🥈 ሁለተኛ ደረጃን ለሚያገኘው ተወዳዳሪ የብር ሃምሳ ሺህ ሽልማትና፤ 💰
🥉 ለሶስተኛ ደረጃ አሸናፊ የብር ሰላሳ ሺህ ስጦታ የሚበረከት ይሆናል፡፡ 💰

🌴 ምርኩዝ 34
8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8
✍️  በሱናዎ ላይ ...
💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!
22👍2
ከአንድ በላይ...
😁6
#ኸበር፡ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ የተደረገው የትምህርት ሚኒስቴር ማሻሻያ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4914
5
🎭 3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የሥነ ግጥም ውድድር! 🎁
👍21🥰1

16
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለደራሲ ሙሐመድ አሊ (ቡርሃን) የተዘጋጀው ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2opp5a-uxtc 🔗

#ደራሲ_ሙሐመድ_ዓሊ #ቡርሃን
#የዕውቅናና_የምስጋና_መድረክ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍62
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአንድ በላይ...
🥰7👍54
የመዲናዋ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሐ ግብር አስጀመረ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4919?single
👍113