Minber TV
44.2K subscribers
15.8K photos
2.5K videos
37 files
8.27K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4890?single
😢4🙏32
በኢማም ሐጂ ዓብዱልሐዲ አሕመድ ቡርሃን የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ናትራር” የተሠኘ መጽሐፍ ተመረቀ

ለዝርዝሩ 👉https://t.me/minberkheber/4900?single
8👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከባዱ የኮሮና ጊዜ በባቡል ኸይር እንዴት አለፈ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉 የምስራች ለተመራቂዎች በሙሉ!

🎓 አል-ቢዳያ የጋራ ምረቃ ፕሮግራም

የ12ኛ ክፍል፣ የዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ተመራቂዎች በሙሉ በዚህ ደማቅ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል

💼 በዕለቱ ከ40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚገኙ ሲሆን ለ ተመራቂዎች የ ሥራ አውደ ርዕይ ይኖራል
ይህ ለሥራ ፈላጊዎች ትልቅ እድል ነው!

📅 ቀን፦ ነሐሴ 03
📍 ቦታ፦ አራዳ ፓርክ

📝
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 https://msl-ten.vercel.app/f/kglqdt0zo8xtvo

📞 ለበለጠ መረጃ፦0962333331/32
12
ሁለንተናዊ ከፍታን ለመጎናጸፍ የሚያግዙ ይዘቶችን እያቀበልን፤ በቲክቶክ ፕላትፎርም 400 ሺህ ቤተሰቦችን አፍርተናል።

🔗 https://www.tiktok.com/@minber_tv 🔗

ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን!!

ሚንበር ቲቪ!
ሁለንተናዊ ከፍታ!

#MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
11👍5💔1
ስኬት ከእውቀት ይጀምራል!

የሁለት አለም ቤትዎ ስኬታማ ይሆን ዘንድ የሚረዳዎትን የዲን ትምህርት ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ በዘህ ክረምት ልዩ በሆነ መልኩ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል።

🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 1
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 2
🔹 ቁርኣን (ቃዒዳ እና ነዘር)
እንዲሁም
🔸 ትምህርት አዘል ጉዞዎች (Hiking)
🔸 ስብዕናን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎች
🔸 በተግባር የተደገፉ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች
🔸 የበጎ አድራጎት ስራዎች
🔸 ከታዋቂ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ
🔸 እና አዝናኝ ቆይታዎች ጋር

🏃‍♂️‍➡️  ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች እና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!

በፈለጉት አማራጭ 👨‍🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!

📍 ዲንዎን በሚቀርቦት ቦታ!
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ -  ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515

የሚከተለውን ፎርም በመሙላት ወይም በመደወል ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/y5edupb4Y6e3Gwtf8

📞 ይደውሉ! ይመዝገቡ!
09 31 68 31 31 | 09 31 84 31 31 |  09 29 29 08 29 |
09 30 58 96 74 / 75
15👍3
ያለንበት ወቅት በርካታ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማስመረቅ የቻሉበት ነው። 4፣ 5 አሊያም 6 አመት ትምህርት ላይ ካሳለፉ በኃላ የቤተሰብን ልፋት ፍሬ፤ የተማሪውን ሰብል ቡቃያ መመልከቻ። እኛም ሰሞኑን ከተመረቁ ወንድሞች ጋር መማር በራሱ ግብ ይሆን እንዴ? ስንል ጠየቅን። ግዜውን የቀደመ ተማሪ ከግቢ ሲወጣ ህይወትን እንደአዲስ አይጀምርም፤ ይልቁንም ከእኩዮቹ አባል ወስዶ ይጀምራል። ቤተሰብ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። ለአንዳንድ ተማሪ መመረቅ ግብ ነው፤ ለአንዳንዱ ደግሞ መዳረሻ። በግቢ ቆይታው ራሱን ያወቀ እና ያላወቀ ህይወትን የተረዳ እና ያልተረዳ አንድ አይነት አይደለም ይሉናል እንግዶቻችን። ባለፈው ሳምንት ካቀረብንላችሁ መሰናዶ ሁለተኛውን ክፍል ብትከታተሉት በብዙ የምታተርፉበት መሆኑን እየገለፅን እንጋብዛችኃለን።

ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሯቸውን ወደ እናንተ የሚያደርስ መሰናዶ ነው።
.
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast

ሚንበር ቲቪ ከሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጋር በመተባበር!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
9👍2
ሳዑዲ ዐረቢያ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የዑምራ ቪዛ ይፋ አደረገች

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4907
7
ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው። ሕመሙም ሰው የሚሆንበት ጊዜ አለ፣ አጥፊውም ጭምር። ሰው ምን በሥልጣን ከፍ ቢል፣ በጥበብ ቢልቅ፣ በዒልም ቢረቅቅ.. ሥራውን አይቶ የሚመዝን ፣ የሚያበረታታ፣ ለሥራው ዋጋ የሚሰጥ፣ በአድናቆት ድጋፉን ፣ ወገንተኝነቱን የሚያሳይ ከሌለ ጥበቡም ይጠብባል፣ ብቃቱም ይተንናል።
ባለፈው ሳምንት ሐምሌ 6/2018 በማሪዮት ሆቴል፣ ሙሐመድ አሊ /ቡርሃን አዲስን የሚያከብርና የሚያበረታታ የምሥጋና መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር።

የመድረኩን ድባብ ክፍል አንድ በዛሬው ምሽት 3:00 ላይ እናቀርባለን። በሰዓቱ ጠብቁን።

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
14
#ኸበር፡ የፍልስጤሙ ሐማስ ባካሄደው ሁለተኛ ዙር ምርጫ ኸሊል አል ሐያ አዲሱ መሪ ተደርገው ተመርጠዋል። አል ሐያ የቀድሞው የቡድኑ መሪ የሕያ ሲንዋር ከተገደሉ በኋላ በጊዜያዊነት ሲመራ የቆየው የአምስት አባላት ምክር ቤት አባል ነበሩ። (ሚንበር ቲቪ)
17
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወንዶች ዣንጥላ መያዛቸው ነውር ነውን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/5fugbq1Y218 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ክረምት #ዝናብ #ወንዶች

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6