Minber TV
44.2K subscribers
15.8K photos
2.5K videos
37 files
8.27K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰውማ - አዲስ ነሺዳ

ለደራሲ ሙሐመድ ዓሊ (ቡርሃን) የዕውቅናና የምስጋና መድረክ የቀረበ።
ሙንሺድ: ተውፊቅ ዩሱፍ
ግጥም እና ዜማ: ሙሐመድ ፈረጅ


ሙሉ ነሺዳውን የሚንበር ሪከርድስ ዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ap--qyX7wns 🔗

#ሰውማ #አዲስ_ነሺዳ #ተውፊቅ_ዩሱፍ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6👍4
ከቅኝ ግዛት ምልክትነት ወደ ታላቅ ሥፍራነት

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4888
10👍2
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ አሕመድ አወሉ  እየቀረበ የሚገኘውን "ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሙኽተሰር_አል_ቁዱሪይ
#ክፍል_06
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
4
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ከነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ጀምሮ የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ነብዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) የቀጠለው የሲራ መሰናዷችን አሁን ደግሞ የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ ይዞ ቀርቧል። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።

ዛሬ ምሽት ከ01:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ #ሲራ
#የነብያችን_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍62
የቢልኮር ፖድካስት የመጀመሪያው ምዕራፍ ማጠቃለያ!

የቢልኮር ፖድካስት እንዴት ተጀመረ? ከጀርባ የነበሩት ፈተናዎች፣ በምርት (Production) ወቅት ያጋጠሙን አስቂኝና አስደንጋጭ ክስተቶች፣ እንዲሁም እስካሁን ያላለፍናቸው ብዙ ያልተሰሙ ታሪኮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል!
ለጥቂት ጊዜ ለዕረፍት (Season Break) ስንለያይ፣ እስካሁን በነበረን ቆይታ ላይ ጠንከር ያለ ውይይት አድርገናል።
እንዴት ተነሳን?
ከካሜራ ጀርባ ምን ተፈጠረ?
በቀጣይስ ምን ይዘን እንመጣለን?
የሚሉትን እና መሰል ሃሳቦችን አንስተን ተውያይተናል!

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ!

#ቢልኮር_ፖድካስት #Bilcor_Podcast
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለባቡል ኸይር የተሰበሰበው 54 ሚሊዮን ብር የት ገባ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
10👍5😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉንም ያስለቀሱት የባቡል ኸይር ታሪኮች…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😢149😇1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለቀብርህ እንዲህ ተዘጋጅ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cKi5DdMRE6s 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
11👍2
በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4890?single
😢4🙏32
በኢማም ሐጂ ዓብዱልሐዲ አሕመድ ቡርሃን የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ናትራር” የተሠኘ መጽሐፍ ተመረቀ

ለዝርዝሩ 👉https://t.me/minberkheber/4900?single
8👍4