Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፍቺ የተሻለ መፍትሔ ነውን?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/MOggEuvZGPA 🔗
#ሚንበሩል_ዒልም #የቁርኣን_ተፍሲር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/MOggEuvZGPA 🔗
#ሚንበሩል_ዒልም #የቁርኣን_ተፍሲር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም የሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው አሳሳቢ ጉዳይ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Zs2bbKBuzLU 🔗
#የጁምዓ_ኹጥባ #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Zs2bbKBuzLU 🔗
#የጁምዓ_ኹጥባ #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤8👍4
#ማስታወቅያ
ክረምቱን ሸኝተን ወደ አዲስ ዓመት ስንንደረደር፣ ላሳለፍነው ጊዜ ግሩም የተውበት ዕድልን ይዞና ለመጪው ዘመን ስኬታችን ስንቅ የምንሸክፍበት "በተውበት… ወደ አዲስ ዓመት" የተሰኘው የ2018 ዘመን የመጨረሻው የክረምት የዑምራ ፓኬጅ እነሆ ቀረበልዎ!
በአራት ካታጎሪዎች (ኖርማል፣ ስታንዳርድ፣ ቪአይፒ እና ቪቪአይፒ) ባዋቀርነው በዚህ ልዩ ፓኬጅ፤ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ በኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅና በዶክተር ሰምሐር ተክሌ እየተመራን በመካ ለ7 እና በመዲና ለ4 ቀናት እንቆያለን።
እንደ ፍላጎትዎ በነሐሴ 19 ወይም ነሐሴ 21 ተጉዘው፤ በነሐሴ 30 ወይም ጳጉሜ 2 የሚመለሱበት ሁለት የጉዞ አማራጮች ተዘጋጅተዋል። ከሐረም ፊት ለፊት ከሚገኝ ኢንተርናሽናል ቅንጡ ማረፊያ ጀምሮ ቁርስን ያካተተ የተሟላ አገልግሎት ያገኛሉ።
ከወዲሁ ይመዝገቡ!
ስልክ፦ 0942888886 / 0965888883
ሊንክ ትራቭል!

❤8
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና " أهمية الحوار الوطني من منظور الإسلام አገራዊ ምክክር በኢስላማዊ ዕይታ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

👍7❤3👏3
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_69
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_69
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢንዱስትሪ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ላይ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BLaLRmBXIOU 🔗
#ሐላል_ቢዝነስ_ፎረም
#Halal_Business_Forum
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BLaLRmBXIOU 🔗
#ሐላል_ቢዝነስ_ፎረም
#Halal_Business_Forum
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰውማ - አዲስ ነሺዳ
ለደራሲ ሙሐመድ ዓሊ (ቡርሃን) የዕውቅናና የምስጋና መድረክ የቀረበ።
ሙንሺድ: ተውፊቅ ዩሱፍ
ግጥም እና ዜማ: ሙሐመድ ፈረጅ
ሙሉ ነሺዳውን የሚንበር ሪከርድስ ዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ap--qyX7wns 🔗
#ሰውማ #አዲስ_ነሺዳ #ተውፊቅ_ዩሱፍ

❤6👍4
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ አሕመድ አወሉ እየቀረበ የሚገኘውን "ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሙኽተሰር_አል_ቁዱሪይ
#ክፍል_06
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሙኽተሰር_አል_ቁዱሪይ
#ክፍል_06
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤4
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ከነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ጀምሮ የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ነብዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) የቀጠለው የሲራ መሰናዷችን አሁን ደግሞ የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ ይዞ ቀርቧል። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።
ዛሬ ምሽት ከ01:30 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ #ሲራ
#የነብያችን_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዛሬ ምሽት ከ01:30 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ #ሲራ
#የነብያችን_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6❤2
የቢልኮር ፖድካስት የመጀመሪያው ምዕራፍ ማጠቃለያ!
የቢልኮር ፖድካስት እንዴት ተጀመረ? ከጀርባ የነበሩት ፈተናዎች፣ በምርት (Production) ወቅት ያጋጠሙን አስቂኝና አስደንጋጭ ክስተቶች፣ እንዲሁም እስካሁን ያላለፍናቸው ብዙ ያልተሰሙ ታሪኮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል!
ለጥቂት ጊዜ ለዕረፍት (Season Break) ስንለያይ፣ እስካሁን በነበረን ቆይታ ላይ ጠንከር ያለ ውይይት አድርገናል።
እንዴት ተነሳን?
ከካሜራ ጀርባ ምን ተፈጠረ?
በቀጣይስ ምን ይዘን እንመጣለን?
የሚሉትን እና መሰል ሃሳቦችን አንስተን ተውያይተናል!
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ!
#ቢልኮር_ፖድካስት #Bilcor_Podcast
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

❤4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለባቡል ኸይር የተሰበሰበው 54 ሚሊዮን ብር የት ገባ?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤10👍5😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉንም ያስለቀሱት የባቡል ኸይር ታሪኮች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzZH9-EkYgo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ባቡል_ኸይር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😢14❤9😇1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለቀብርህ እንዲህ ተዘጋጅ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cKi5DdMRE6s 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cKi5DdMRE6s 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤11👍2
😢4🙏3❤2
በኢማም ሐጂ ዓብዱልሐዲ አሕመድ ቡርሃን የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ናትራር” የተሠኘ መጽሐፍ ተመረቀ
ለዝርዝሩ 👉https://t.me/minberkheber/4900?single
ለዝርዝሩ 👉https://t.me/minberkheber/4900?single
❤8👍4