Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.25K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስገራሚው እስልምና የደረሰበት ሀገር…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/lWErUI4wsAE 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua #እስልምና

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍113
በአክሱም ሙስሊሞች ላይ የሚፈጸሙ ውግዝ ተግባራትን ለማስቆም ሁሉም በየፊናው ከማኅበረሰቡ ጎን እንዲቆም የሀገር ውስጥና የዲያስፖራ ድርጅቶች ጠየቁ

* በድር ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ድርጅት ተጎጂዎች ፍትሕ እንዲያገኙ ጥሪ አቅርቧል

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4072
60👍26🙏5🏆1
አሜሪካ በኢራን ላይ የባሕር ላይ እገዳ መጣሏን ካሳወቀች በኋላ የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል 103 ዶላር በላይ ደረሰ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4074
8
የሐጅ ፍቃድ ያልያዙ የውጭ ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ መካ ከተማ እንዳይገቡ ክልከላ ተጣለ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4076
5
በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በአስመጪነት ለተሠማሩ ባለሐብቶች የገቢ ግብር ነጻ ተደረገ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4077
8
#ኸበር፡ የፓኪስታን፣ የግብፅ እና የቱርክ አምባሳደሮች በቀጣዮቹ ቀናት በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ንግግሮች እንደሚያስቀጥሉ አንድ የቀጣናውን ምንጭ እና የአሜሪካ ባለስልጣንን ጠቅሶ አክሲዮስ ዘግቧል፡፡

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4078
6👍2
ሪሳላ ፖድካስት ከረመዳን ቆይታ በኋላ አቅራቢዎቹ ከዚህ በፊት የነበረውን ቆይታ ፤ ከእንግዶች ያገኙትን ሀሳቦች እንዲሁም ከተመልካች የተቀበሉትን አስተያየቶች ሲቃኙ ቆይተዋል ::

ሪሳላ ፖድካስት በቀጣይ ክፍል ምን ይዞ ይመጣል የሚለውን በዛሬው ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast

ሚንበር ቲቪ ከሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጋር በመተባበር!

ዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 5 - 2018
ሸዋል 25 - 1447
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
🥰53👍3
#ኸበር፡ የፓኪስታን ባለስልጣናት በኢስላማባድ ሁለተኛ ዙር የአሜሪካ ኢራን ውይይት እንዲካሄድ በይፋ ጥሪ አቀረቡ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4080
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትራምፕ ርምጃ በሆርሙዝ ወሽመጥ ዙሪያ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vgVwcx5fEtM 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7👍2
የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ዓለማዊ (Secular) መንግሥት እንዲሰፍንና የዜጎች እኩልነት በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር እንዲረጋገጥ ከሚሹ ኃይሎች ሁሉ ጋር ተባብሮ መሥራትን የሚጠይቅ ነው” - የታሪክ አጥኚው አሕመዲን ጀበል

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4082
41👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞነኛው የትራንስፖርት ችግር…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/8_fH2rDKq4c 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ትራንስፖርት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😁85
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሮለር ስኬቲንግ ስፖርት እንዴት ተጀመረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Un3Yv9erPAs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
4👍2
የዓለም የዋጋ ግሽበት በ0.6 በመቶ ነጥብ ከፍ ብሎ 4 ነጥብ 4 በመቶ ይደርሳል - አይኤምኤፍ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4085
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሙስሊም ሴት ተማሪዎች እንግልት በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ…
ዩኒቨርሲቲው ምን ይላል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/JgTDcltz1NU 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍17🥰2
“ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች” በሚል የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም ሊቀርብ ነው

ለዝርዝሩ 👉https://t.me/minberkheber/4088?single
16👌4😁1
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጤና ተስማሚው መዝናኛ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Un3Yv9erPAs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍42