Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.26K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዱዓው ምላሽ አግኝቶ አፈር ለበሰ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GAEC9_p-NAk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
18
በዚህ ሣምንት በእሳት አደጋ ለወደመው የጆሐንስበርጉ ‘ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት’ መልሶ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4055
10👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መካ በዚህ አንድ ነገር ከመዲና ትለያለች…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/pEVcDDNgoss 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #መካ #መዲና #ዑምራ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍5
ራሓ ጁምዓ በዛሬው ፕሮግራም የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ፣ በስቱድዮ እንግዳ ደምቆ በድንቅ የቁርአን ታሪኮች ተዋዝቶ ይቀርባል።

ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።

ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍91
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_56
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

ዕለተ ጁምዓ ሚያዚያ 2 - 2018
ሸዋል 22 - 1447

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
8👍3
ሸይጣን፣ ጂን እና ኢብሊስ... ብዙዎቻችን ስማቸውን ደጋግመን ብንሰማም፣ በመካከላቸው ስላለው ልዩነትና ትስስር ምን ያህል እናውቃለን?​
ኢብሊስ ማነው?
ሸይጣን በሰዎች ሕይወት ውስጥ ያለው ሚና ምንድነው?
​የሸይጣን ተንኮልስ እንዴት ይገለጻል?
​ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች በዛሬው የመዓል ቁርኣን ልዩ ቆይታችን በቂ ምላሽ ያገኛሉ።
.
መዓል ቁርኣን!
.
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ከቁርኣን_ጋር
#መዓል_ቁርኣን
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

ዕለተ ጁምዓ ሚያዚያ 2 - 2018
ሸዋል 22 - 1447

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
16👍3
#ኸበር፡ የኢራን እና አሜሪካ ባለሥልጣናት ወደ “ሰላም ማደሪያዋ” መዲና ተጉዘዋል

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://t.me/minberkheber/4058
16
የአክሱም ከተማ የፀጥታ ኃላፊ በመሩት ርምጃ ለጁመዐ ሰላት በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

• “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል


ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4064
😢64💔268😱3
#ኸበር፡ የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ሀገራቸው በኢራን እና በአሜሪካ መካከል የሚደረገውን የሰላም ንግግር ማስተናገዷ “[ለእኛ] ብቻ ሳይሆን ለመላው የሙስሊሙ ዓለም ኩራት ነው” ብለዋል። በነገው ዕለት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የሚደረገው ድርድር ዘላቂ ተኩስ አቁም ለማምጣት ያለመ ነው። (ሚንበር ቲቪ)
👍6232🥰5👌2
Simboo

Dhaloota egeree ifaa fi abdii qabu biqilchuuf eenyummaan hawaasaa murteessaadha. Dhaloonni dhufu ilaalchaa fi ejjannoo hawaasni ammaa kun barnoota , diinagdee akkasumas aartii irratti qabuun biqilfama!

Simboo torban kanaa Sabtii waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbarii fi youtube Miidiyaa Miilaaniin nu eegaa!
Ebla 03-2018 | Shawwaal 23 -1447

#simboo
#milanmedia
#minbertv
9👍1
የኔ መንገድ በዚህ ሳምንት ...

" ለአካሌ ያሰብኩት... ለነፍሴ ተረፈ! "

ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍95
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አቅም ኖሮት ሰደቃ ከሚያወጣ ሰው ይልቅ ይህ ሰው ይበልጣል…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GAEC9_p-NAk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍87🙏2
ሳዑዲ በሐጅ ወቅት መመርያ በሚጥሱ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እስከ ሃምሳ ሺሕ ሪያል መቀጮ ልትጥል ነው

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4066
1😍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...

ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ከቤተሰብ ጋር እየተዝናኑ ቁምነገር የሚገበዩበት መወዳ መዝናኛ በሚንበር ቲቪ ወደ ሳሎናችሁ ይደርሳል።
በመወዳ መዝናኛችን የሕይወት ፈርጀ ብዙ መልክ፣ የስኬት ታሪኮች፣ ሳምንታዊ አስገራሚ ኸበሮች፣ የሙስሊሙ ዓለም ውሎና አዳር በጥበብ ተዋዝቶ ይቀርባል።
የመወዳ መዝናኛ ፕሮግራማችንን በቴሌቪዥን መስኮት መከታተል ያልቻላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን በሚንበር ሪከርድስ (@MinberRecords) የዩትዩብ ገፃችን ልትከታተሉን እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።

★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
100ሺ ተከታዮች እናመሰግናለን!

የመወዳ መዝናኛ ፕሮግራማችንን በቴሌቪዥን መስኮት መከታተል ያልቻላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን በሚንበር ሪከርድስ የዩትዩብ ገፃችን ልትከታተሉን እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።

የሚንበር ሪከርድስ የዩትዩብ ቻናል
🔗 www.youtube.com/@MinberRecords 🔗

★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👌11😍32👍1