Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.25K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ እና ለመስኮት የኢንሹራንስ አገልግሎት ሰጪዎች የሕግ ማዕቀፍ ለማሻሻል የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ ተጠቆመ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4052
8
#ማስታወቅያ

🌿 ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 🌿

📚 ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ዕውቀትዎን ለማስፋት ዘመናዊ እና ቀላል የመማር መንገዶችን አዘጋጅቶልዎታል!

በዲጂታል መድረኮቻችን በርቀት ያለ ገደብ ይማሩ
በራስዎ ምቾት እና በተመረጠ የጥናት ስልት ይጠናክሩ
በመደበኛ ክፍሎቻችን ተገኝተው የሸሪዓን ድንቅ ምስጢራት ይወቁ

🌙 ዕውቀትን ይጨምሩ… እምነትዎን ያጠናክሩ…

🚀 አሁን ይጀምሩ! ጊዜው የእርስዎ ነው!

📝 ለመመዝገብ እና ትምህርቱን ለመከታተል፦
🌐 www.imancollege.com
🔗 https://forms.gle/s13Vkyrvc8ixtjSL6

📞 የርቀት እና ኦንላይን ትምህርት
+251 930 589675 / 74

📞 መደበኛ ትምህርት
0931 843131
0929 290829
0931 683131


📍 አድራሻዎቻችን
🎯 አዲስ አበባ – ፒያሳ፣ ቸርችል፣ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ (ቢሮ 202)

🎯 ጀሞ 2 – ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

🎯 ቤተል – ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ

🎯 ደሴ – ፒያሳ፣ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ (ቢሮ 515)

🌟 ይመዝገቡ • ይማሩ • ይመረቁ! 🌟

#ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ
#ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም
10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ቤተሰብ ያዋሃደን 💚 ተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን፤ እንሆ 5⃣ ዓመታትን ተሻገረ! አልሐምዱሊላህ!!

ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ሰዓት ጀምሮ ከአዳዲስ ሐሳቦችና ቁምነገር የሚያስጨብጡ ታሪኮች ጋር ወዳላችሁበት ሲደርስ የቆየው ፕሮግራማችን፤ ሚዛናዊነትን፣ ኅብረትና ወንድማማችነትን እየሰበከ በተወዳጅነት ያለመቋረጥ ለአምስት ዓመታት ያህል ዘልቋል።

እናመሰግናለን። 🧡

የዝግጅት ክፍላችን ይህንን ምዕራፍ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማቅረብ ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።
እርስዎም ተወዳጁን ፕሮግራም የሚከታተሉበትን ድባብ ጥራት ባለው ቪዲዮ እንዲልኩልን ስንጋብዝ፤ የተለየ ሆኖ ወዳገኘነው ቤት በአካል ለዚያራ እንደምንመጣ በማብሰር ነው!!!

ዝግጁ?! 🏃🏾‍♂


አምስት ዓመታትን እንደ ቤተሰብ!

ኸሚስ ምሽት
አምስተኛ ዓመት
22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዱዓው ምላሽ አግኝቶ አፈር ለበሰ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GAEC9_p-NAk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
18
በዚህ ሣምንት በእሳት አደጋ ለወደመው የጆሐንስበርጉ ‘ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት’ መልሶ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4055
10👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መካ በዚህ አንድ ነገር ከመዲና ትለያለች…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/pEVcDDNgoss 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #መካ #መዲና #ዑምራ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍5
ራሓ ጁምዓ በዛሬው ፕሮግራም የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ፣ በስቱድዮ እንግዳ ደምቆ በድንቅ የቁርአን ታሪኮች ተዋዝቶ ይቀርባል።

ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።

ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍91
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_56
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

ዕለተ ጁምዓ ሚያዚያ 2 - 2018
ሸዋል 22 - 1447

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
8👍3
ሸይጣን፣ ጂን እና ኢብሊስ... ብዙዎቻችን ስማቸውን ደጋግመን ብንሰማም፣ በመካከላቸው ስላለው ልዩነትና ትስስር ምን ያህል እናውቃለን?​
ኢብሊስ ማነው?
ሸይጣን በሰዎች ሕይወት ውስጥ ያለው ሚና ምንድነው?
​የሸይጣን ተንኮልስ እንዴት ይገለጻል?
​ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች በዛሬው የመዓል ቁርኣን ልዩ ቆይታችን በቂ ምላሽ ያገኛሉ።
.
መዓል ቁርኣን!
.
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ከቁርኣን_ጋር
#መዓል_ቁርኣን
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ

ዕለተ ጁምዓ ሚያዚያ 2 - 2018
ሸዋል 22 - 1447

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
16👍3
#ኸበር፡ የኢራን እና አሜሪካ ባለሥልጣናት ወደ “ሰላም ማደሪያዋ” መዲና ተጉዘዋል

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://t.me/minberkheber/4058
16
የአክሱም ከተማ የፀጥታ ኃላፊ በመሩት ርምጃ ለጁመዐ ሰላት በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

• “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል


ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4064
😢64💔268😱3
#ኸበር፡ የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ሀገራቸው በኢራን እና በአሜሪካ መካከል የሚደረገውን የሰላም ንግግር ማስተናገዷ “[ለእኛ] ብቻ ሳይሆን ለመላው የሙስሊሙ ዓለም ኩራት ነው” ብለዋል። በነገው ዕለት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የሚደረገው ድርድር ዘላቂ ተኩስ አቁም ለማምጣት ያለመ ነው። (ሚንበር ቲቪ)
👍6032🥰5👌2
Simboo

Dhaloota egeree ifaa fi abdii qabu biqilchuuf eenyummaan hawaasaa murteessaadha. Dhaloonni dhufu ilaalchaa fi ejjannoo hawaasni ammaa kun barnoota , diinagdee akkasumas aartii irratti qabuun biqilfama!

Simboo torban kanaa Sabtii waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbarii fi youtube Miidiyaa Miilaaniin nu eegaa!
Ebla 03-2018 | Shawwaal 23 -1447

#simboo
#milanmedia
#minbertv
9👍1