#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ ከተመሠረተ ዐሥር ዓመት ያስቆጠረው ቴምር ፕሮፐርቲስ፤ የምሥረታ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የዚሁ ክብረ በዓል አንድ አካል የሆነው መርሃ ግብር ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 29/2018 በተለያዩ ሁነቶች በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል።
በዛሬው መርሐ ግብር ከስታር አሊያንስ አባሉ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራርሟል። በተጨማሪም ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ረገድ ሥጦታ እንደሚያበረክት ይጠበቃል። ለደንበኞች ልዩ ምሥጋና እና ሽልማት ያበረክታል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የቴምር ፕሮፐርቲስና የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከፍተኛ ሥራ ኃላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የሚዲያ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። (ሚንበር ቲቪ)

❤9👍1
ቴምር ፕሮፐርቲስ በምሥረታው ዐሥረኛ ዓመት ክብረ በዓል በማኅበራዊ ኃላፊነት ለልቡ ሕሙማን መርጃ ማዕከል መሪ ሥጦታ አበረከተ
ቴምር ፕሮፐርቲስ የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከልን ለ18 ዓመታት ለመሩት ለዶ/ር ህሩይ ዓሊ የ300 ሺሕ ማይልስ ሥጦታ በዛሬው እለት አበርክቷል።
ድርጅቱ የአውሮፓ ደርሶ መልሶ ስጦታውን ያበረከተው ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 29/2018 ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ይፋዊ የፊርማ መርሃ ግብር ባካሄደበት ወቅት ነው።
ኩባንያው ከዚህ በተጨማሪም ከፍተኛ ከፍዮች ለሆኑ ሁለት ደንበኞቹ የሼባ ማይልስ ሥጦታ አበርክቷል።
ቴምር ፕሮፐርቲስ ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሼባ ማይልስ ጋር ስምምነት እንደሚፈርም ማሳወቁን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ይፋዊ ስምምነቱን ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጃዕፈር ሙሐመድ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኃይለመለኮት ማሞ ናቸው።
የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኩባንያው ግንባታዎች በቴክኖሎጂ የበለፀጉ እና ደንበኛ ተኮር መሆናቸውን ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ በበኩላቸው ሼባ ማይልስ ከ 5.5 ሚሊዮን በላይ አባላት እንዳሉት ገልጸው ቴምር ለደንበኞቹ የሼባ ማይልስ ገዝቶ ይሠጣል ብለዋል።
ቴምር ከ2008 ጀምሮ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ የቤት ፍላጎትን ለማሟላት እየሠራ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በዐሥር ዓመታት ውስጥ አስር ፕሮጀክቶችን ጨርሶ ማስረከቡ ተገልጿል። (ሚንበር ቲቪ)
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

❤11😍2
#ኸበር በኢራን እና አሜሪካ መካከል የጦርነት ስጋቱ በመቀነሱ ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በአንድ ጊዜ የ16 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል። በዚህም ዋጋው 94 ዶላር መግባቱን አልጀዚራ ዘግቧል። ዓለም አቀፍ የአክስዮን ገበያም ጭማሪ አሳይቷል።
የኢራን ከፍተኛ የፀጥታ ምክር ቤት እንደገለጸው፤ ከአሜሪካ ጋር የሚደረገው ድርድር በመጪው ጁመዓ በፓኪስታን ይጀመራል። ይህ የተሰማው ሀገሪቱ በፓኪስታን በኩል ዐሥር ነጥቦችን የያዘ የውሳኔ ሐሳብ ለዋሺንግተን ካቀረበች በኋላ መሆኑን የኢራን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
እስከ 15 ቀናት ሊቆይ የሚችለውና በስምምነት ሊራዘም እንደሚችል የተነገረለት ውይይት፣ በኢራን የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ለማጠናቀቅ ያለመ ነው። በምክረ ሐሳብ በሁርሙዝ ውስጥ ስለሚደረግ የመተላለፊያ ጉዞ፣ የማዕቀብ ዕፎይታ እና የአሜሪካ ጦር ከቀጣናው ጦር ሠፈሮች ለቆ መውጣት የሚሉ ድንጋጌዎች ተካተዋል። በድርድር ሐሳቡ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተስማምተዋል። (ሚንበር ቲቪ)

👍23❤18👌3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብርሃን እየቀበሩ በጨለማ መኖር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rGwFwK7yJzM 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እንግዳ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rGwFwK7yJzM 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እንግዳ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍4