በዛሬ የቢልኮር ፖድካስት ከባለፈው ሳምንት የቀጠለው ከደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ ጋር ያደረግነው ቆይታ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ከታሪክ ምርምሮቹ ጀርባ ያለውን የግል ህይወቱን፣ አስተዳደጉንና ቀጣይ ጉዞውን አብረን እንቃኛለን።
ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ በታሪክ ምርምር እና በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ አዳዲስ እይታዎችን ይዞ ብቅ ያለ ደራሲ ነው። በተለይም ውስብስብ የታሪክ ኩነቶችን ከማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እውነታዎች ጋር በማገናኘት ለንባብ በማቅረብ ይታወቃል።
ዋና ዋና ስራዎቹ:-
▪️ ተምኔታዊ ደሴት
▪️ ኪነት ያገነነው አፄ እና
▪️ እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ
በሚል ርእስ በቅርቡ ለንባብ የበቃውና ሰፊ ምርምር የተደረገበት፣ የእስልምናን ታሪካዊ ጉዞ በኢትዮጵያ ምድር በጥልቀት የሚመረምር ስራው ነው።
ለታሪክ ምርምር ስላለው ፍቅር እና ስለመጣበት መንገድ፣ በዝርዝር እንወያያለን።
ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ከታሪክ ምርምሮቹ ጀርባ ያለውን የግል ህይወቱን፣ አስተዳደጉንና ቀጣይ ጉዞውን አብረን እንቃኛለን።
ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ በታሪክ ምርምር እና በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ አዳዲስ እይታዎችን ይዞ ብቅ ያለ ደራሲ ነው። በተለይም ውስብስብ የታሪክ ኩነቶችን ከማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እውነታዎች ጋር በማገናኘት ለንባብ በማቅረብ ይታወቃል።
ዋና ዋና ስራዎቹ:-
▪️ ተምኔታዊ ደሴት
▪️ ኪነት ያገነነው አፄ እና
▪️ እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ
በሚል ርእስ በቅርቡ ለንባብ የበቃውና ሰፊ ምርምር የተደረገበት፣ የእስልምናን ታሪካዊ ጉዞ በኢትዮጵያ ምድር በጥልቀት የሚመረምር ስራው ነው።
ለታሪክ ምርምር ስላለው ፍቅር እና ስለመጣበት መንገድ፣ በዝርዝር እንወያያለን።
ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤22🥰2
ኢትዮጵያ የእስራኤል ሠፈራ እንዲቆም እና የወንጀል ተጠያቂነት እንዲሠፍን በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ የወሰደችው አቋም እንዲታረም የታሪክ አጥኚው ጠየቁ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4002
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4002
❤76👍16👏5🙏1🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተወኩል ብሎ ማለት…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤16👍1
ሳዑዲ ዐረቢያ በሣምንት ውስጥ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ወደ ግዛቴ ሊገቡ ነበር ያለቻቸው ኢትዮጵያውያንን መያዟን አስታወቀች
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4004
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4004
❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስገራሚ የዑምራ ጉዞ ገጠመኞች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/G3Z8MagVK_s 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #ዑምራ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/G3Z8MagVK_s 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #ዑምራ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያስገረመኝ የህፃናቱ ድርጊት…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Jb4_LA4zHAg 🔗
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Jb4_LA4zHAg 🔗
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤8👍6
ሪሳላ ፖድካስት ከረመዳን መልስ የአዘጋጆቹን ግምገማ እና ምድር ላይ ምን እያደረጉ መኖር እንደሚሹ እርስ በርስ እየተጠያየቁ ቆይታ አድርገዋል።
ሪሳላ ፖድካስት በክፍል ሁለት ምን ይዞ ይመጣል የሚለውን በዛሬው ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ሚንበር ቲቪ ከሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጋር በመተባበር!
ዕለተ ሰኞ መጋቢት 28 - 2018
ሸዋል 18 - 1447
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ሪሳላ ፖድካስት በክፍል ሁለት ምን ይዞ ይመጣል የሚለውን በዛሬው ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ሚንበር ቲቪ ከሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጋር በመተባበር!
ዕለተ ሰኞ መጋቢት 28 - 2018
ሸዋል 18 - 1447
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤13
'ምሥጋና ለአላህ ይሁን' የሚለውን በኃይለኛ ዛቻ መሀል በዘፈቀደ መጠቀም “እስልምናንና ተከታዮቹን የማንኳሰስ አስከፊ ፍላጎትን የሚያንጸባርቅ ነው” - ‘ዘ ካውንስል ኦን አሜሪካን ኢስላሚክ ሪሌሽንስ’
ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/4007
ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/4007
👍12🥰4❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደረሳነት ህይወት እንዴት ያለ ነው?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FzXTo-S8RD0 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ከሰፈር_እስከ_ሚንበር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FzXTo-S8RD0 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ከሰፈር_እስከ_ሚንበር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤12👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጓዳውን አደባባይ ያወጣው ቤተሰብ የደረሰበት ጣጣ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GiLCF2mlm00 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GiLCF2mlm00 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍2
የባህሬኑ ኢንተርኮንቲነንታል ኢንቨስትመንት ባንክ ግሩፕ በኢትዮጵያ የወኪል ቢሮ ለመክፈት ፍቃድ አገኘ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4011
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4011
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢራን እና አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሱ ይሁን?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/eyTHYUPXcDg 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/eyTHYUPXcDg 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7
ወታደራዊ ኃይሎች በሚያምንማር ሲትዌ ወታደራዊ ይዞታዎች አቅራቢያ የሚገኙ የሙስሊም መንደሮችን አወደሙ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4016
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4016
😢17💔9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
የመስጂዱ ጠባቂ ጥሪና የወደመው የሙስሊሞች መንደር .. መጋቢት 29 2018 | ሚንበር ኸበር Minber Kheber
👨👩👧👦 Join Minber Family
🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 http://youtube.com/@minbertv1
📍Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv…
🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 http://youtube.com/@minbertv1
📍Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv…
❤5
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ ከተመሠረተ ዐሥር ዓመት ያስቆጠረው ቴምር ፕሮፐርቲስ፤ የምሥረታ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የዚሁ ክብረ በዓል አንድ አካል የሆነው መርሃ ግብር ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 29/2018 በተለያዩ ሁነቶች በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል።
በዛሬው መርሐ ግብር ከስታር አሊያንስ አባሉ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራርሟል። በተጨማሪም ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ረገድ ሥጦታ እንደሚያበረክት ይጠበቃል። ለደንበኞች ልዩ ምሥጋና እና ሽልማት ያበረክታል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የቴምር ፕሮፐርቲስና የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከፍተኛ ሥራ ኃላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የሚዲያ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። (ሚንበር ቲቪ)
በዛሬው መርሐ ግብር ከስታር አሊያንስ አባሉ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራርሟል። በተጨማሪም ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ረገድ ሥጦታ እንደሚያበረክት ይጠበቃል። ለደንበኞች ልዩ ምሥጋና እና ሽልማት ያበረክታል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የቴምር ፕሮፐርቲስና የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከፍተኛ ሥራ ኃላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የሚዲያ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። (ሚንበር ቲቪ)
❤8👍1