ቴምር ፕሮፐርቲስ “ዓለምን በቤትዎ ይዙሩ” የተሰኘ ደንበኞቹ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ ሥጦታዎች የሚያገኙበትን ስምምነት ተፈራረመ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3991
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3991
❤5👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የግድ የሆነው የ15,000 ዶላር ማስያዣ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GzsedFpOqK4 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GzsedFpOqK4 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍1
የእስራኤል ሠፈራ እንዲቆም እና የወንጀል ተጠያቂነት እንዲሰፍን የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በተመድ ጉባኤ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3993
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3993
👍30❤6🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓለምን የበጠበጡት 3 ሽማግሌዎች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሓ ጁምዓ | راحة جمعة
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓኢሻ (ረ.ዐ) ለ49 ዓመታት የሰራችው አስገራሚ ዒባዳ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍5
ጥንቃቄ ሙስሊሞች የዘነጉት የሕይወት መርህ!
ሙእሚን በግልሞ ሆነ በጋራ ህይወቱ ቦታ፣ጊዜ እና ሁኔታዎችን የዋጀ ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት የተቀመጠ መርህ ነዉ። ጥቃቅን የሚባሉ ስህተቶች ከአለም የተፅዕኖ ፈጣሪነት እና መሪነት ጉልላቱ አውርዶታል ፣ መሪዎቹን አሳጥቶታል።
በዛሬዉ መሰናዷችን የጥንቃቄን ፍሬ በሱረቱል ከህፍ ይፈተሻል። በጥንቃቄ ጉድለት በታሪክ ያጣናቸውን የሚያስቆጩ ጉዳዬች ተወስተዋል።
ወደ ሰሜን አፍሪካ ተጉዘን አልጀርያን ጎብኝተን፣ የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ በፕሮግራም አቅራቢዎች ልዩ ገጠመኞች ተዋዝቶ ይቀርባል።
⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤14
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሙስሊሞች ተቆርቋሪውን ያስቆጣው የትራምፕ ንግግር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/d45OF1YUysU 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/d45OF1YUysU 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤8👍4
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ በቤተል ሙጀመዕ አት-ተቅዋ የቀረጸውንና "ተቅዋ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የሸይኽ ሰዒድ ሸሪፍ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ሸይኽ_ሰዒድ_ሸሪፍ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤6👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ታላቅ አሻራ ያለው ውሳኔ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ንጉስ_ነጃሺ_እስላማዊ_ማዕከል
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ንጉስ_ነጃሺ_እስላማዊ_ማዕከል
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤13
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
አነጋጋሪው የተመድ ውሳኔ .. መጋቢት 25 2018 | ሚንበር ኸበር Minber Kheber
👨👩👧👦 Join Minber Family
🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 http://youtube.com/@minbertv1
📍Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv…

👌4
አምስተኛው የዳና ኸሊፋ ሸይኽ ሙሐመድ ነጂብ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ወደ አኺራ ተሻገሩ
አምስተኛው የዳና ኸሊፋ ሸይኽ ሙሐመድ ነጂብ ሸህ ሙሐመድዘይን መጋቢት 24/2018 ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በምሥጉን ጠባይ የሚታወቁት ሸይኽ ሙሐመድ፤ በሚዛናዊ ዕይታ፣ በትሕትናቸው የሚታወሱ የሀገር ተቆርቋሪ እንደነበሩ ይነገርላቸዋል።
በዲን ዕውቀት ከሣልሣዊ ዳኒይ፣ ከሸይኽ ሙሐመድ አሚን (ጅስር)፣ ከሀገር ወጥተው በመካ እና በመዲና ዓሊሞች ዕውቀት ቀስመዋል። በላቀ የዐረቢኛ ቋንቋ ክሕሎታቸው “ዑላለቱል ሐዚን” የተሰኘ የታሪክ መጽሐፍ ማዘጋጀት ችለዋል።
ሸይኽ ሙሐመድ ነጅብ የዳና የልሕቀት ማዕከል ለትውልድ እንዲሸጋገር ለልማት ይተጉ የነበሩ ሲሆን፤ ከ2014 እስከ 2018 ድረስ አምስተኛው የዳና ኸሊፋ በመሆን አገልግለዋል።
በባሕሪያቸው ብቸኛነትና መነጠል ያበዙ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሸይኽ ሙሐመድ፤ ወደ አኺራ የተሻገሩት በ71 ዓመት ዕድሜ ነው።
ሥርዐተ ቀብራቸው በዳና መንደራ መካነ መቃብር ተከናውኗል። (ሚንበር ቲቪ)
(ሚንበር ቲቪ በሸይኽ ሙሐመድ ነጂብ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኅልፈት የተሰማውን ሐዘን እየገለጸ ለእርሳቸው አላህ (ሱ.ወ) ማረፊያቸውን ጀነት እንዲያደርግ፣ ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብና ለቤተሰብ ደግሞ ሰብር እንዲሰጥ ይመኛል።)

😢33❤13
Simboo
Dargaggummaan ilaalcha!
Imala of jijjiiruu fi jijjiirama haaraa san keessatti bakka barbaadamu gahuuf yeroon dargaggummaa hundeedha. Jireenya barbaadamuuf, eenyummaa hawwamu gonfachuun yeroo san keessa!
Simboo torban kanaa Sabtii waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbarii fi youtube Miidiyaa Miilaaniin nu eegaa!
Bitootessa 26-2018 | Shawwaal 16 -1447
#simboo
#milanmedia
#minbertv

❤4
የኔ መንገድ በዚህ ሳምንት ...
" እናቴን ወስዶ ሂዳያ ሰጠኝ "
ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
" እናቴን ወስዶ ሂዳያ ሰጠኝ "
ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
🥰9❤7👍2
በዛሬ የቢልኮር ፖድካስት ከባለፈው ሳምንት የቀጠለው ከደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ ጋር ያደረግነው ቆይታ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ከታሪክ ምርምሮቹ ጀርባ ያለውን የግል ህይወቱን፣ አስተዳደጉንና ቀጣይ ጉዞውን አብረን እንቃኛለን።
ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ በታሪክ ምርምር እና በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ አዳዲስ እይታዎችን ይዞ ብቅ ያለ ደራሲ ነው። በተለይም ውስብስብ የታሪክ ኩነቶችን ከማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እውነታዎች ጋር በማገናኘት ለንባብ በማቅረብ ይታወቃል።
ዋና ዋና ስራዎቹ:-
▪️ ተምኔታዊ ደሴት
▪️ ኪነት ያገነነው አፄ እና
▪️ እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ
በሚል ርእስ በቅርቡ ለንባብ የበቃውና ሰፊ ምርምር የተደረገበት፣ የእስልምናን ታሪካዊ ጉዞ በኢትዮጵያ ምድር በጥልቀት የሚመረምር ስራው ነው።
ለታሪክ ምርምር ስላለው ፍቅር እና ስለመጣበት መንገድ፣ በዝርዝር እንወያያለን።
ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast

❤22🥰2
ኢትዮጵያ የእስራኤል ሠፈራ እንዲቆም እና የወንጀል ተጠያቂነት እንዲሠፍን በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ የወሰደችው አቋም እንዲታረም የታሪክ አጥኚው ጠየቁ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4002
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/4002
❤76👍16👏5🙏1🏆1