ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ወደ ተመልካቾቹ የሚደርሰው ተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራማችን፤ የአምስተኛ ዓመት ጉዞውን በስኬት አጠናቆ የስድስተኛ ዓመት መንገዱን እንሆ ጀምሯል።
፡
በአላሁ (ሱ ወ) ፈቃድ ከዚያም በፕሮግራሙ አጋሮችና ቤተሰቦች ድጋፍ አምስት ዓመታትን መሻገር የቻለው "ኸሚስ ምሽት" በተወዳጁ ሸይኻችን ዕፁብ ሐሳቦች ተዋዝቶ፣ በኡስታዝ በድር የተዝኪያ ወጎች ፈክቶ እና በመዲና ሠማይ ሥር የጉዞ ማስታወሻዎች ደርጅቶ፤ የተለያዩ ገጠመኝና ልምዶችን እያጋራ በፅናት አምስት ዓመታትን መዝለቅ ችሏል።
፡
የጣቢያችን አንድ መልክ ሆኖ አምስት ዓመታትን ያለመሰልቸት የዘለቀው ተወዳጁ ፕሮግራማችን፤ በእያንዳንዱ የሕይወት መንገዳችን ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲኖረው የዋና አዘጋጆቹ ያላሰለሰ ጥረት፣ የፕሮግራም መሪዎቹ የዘወትር ትጋትና የናንተ የተመልካቾች ሐሳብና አስተያየቶች የማይተካ አስተዋፅዖ ያላቸው ነበሩና እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
፡
ፕሮግራሙ በከፍታው መዝለቅ እንዲችል በጉዟችን ላይ አብረውን የነበሩና፣ ዛሬም ድረስ ያሉ ስፖንሰሮቻችን የዝግጅቱ ቁልፍ አካላት በመሆናቸው፤ ምንግዜም ስናመሰግናቸው እንኖራለን።
፡
ለይሉን በሰለዋት እያደመቃችሁ፤ ከኛ ጋር አምስት ዓመታትን ለዘለቃችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።
ዛሬም ከአዳዲስ ጉዳይና ሐሳቦች ጋር በሰዓታችን እንገኛለን።
ለይሉ ጁምዓ ነው!
ፕሮግራሙ ደግሞ የስድስተኛ ዓመት መነሻችን የሆነው ኸሚስ ምሽት!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

❤9👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍12❤1
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_41
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #minbertv
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_41
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #minbertv
❤7👍2
ቴምር ፕሮፐርቲስ “ዓለምን በቤትዎ ይዙሩ” የተሰኘ ደንበኞቹ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ ሥጦታዎች የሚያገኙበትን ስምምነት ተፈራረመ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3991
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3991
❤5👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የግድ የሆነው የ15,000 ዶላር ማስያዣ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GzsedFpOqK4 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GzsedFpOqK4 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍1
የእስራኤል ሠፈራ እንዲቆም እና የወንጀል ተጠያቂነት እንዲሰፍን የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በተመድ ጉባኤ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3993
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3993
👍30❤6🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓለምን የበጠበጡት 3 ሽማግሌዎች…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤7👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሓ ጁምዓ | راحة جمعة
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓኢሻ (ረ.ዐ) ለ49 ዓመታት የሰራችው አስገራሚ ዒባዳ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤5👍5
ጥንቃቄ ሙስሊሞች የዘነጉት የሕይወት መርህ!
ሙእሚን በግልሞ ሆነ በጋራ ህይወቱ ቦታ፣ጊዜ እና ሁኔታዎችን የዋጀ ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት የተቀመጠ መርህ ነዉ። ጥቃቅን የሚባሉ ስህተቶች ከአለም የተፅዕኖ ፈጣሪነት እና መሪነት ጉልላቱ አውርዶታል ፣ መሪዎቹን አሳጥቶታል።
በዛሬዉ መሰናዷችን የጥንቃቄን ፍሬ በሱረቱል ከህፍ ይፈተሻል። በጥንቃቄ ጉድለት በታሪክ ያጣናቸውን የሚያስቆጩ ጉዳዬች ተወስተዋል።
ወደ ሰሜን አፍሪካ ተጉዘን አልጀርያን ጎብኝተን፣ የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ በፕሮግራም አቅራቢዎች ልዩ ገጠመኞች ተዋዝቶ ይቀርባል።
⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤14
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሙስሊሞች ተቆርቋሪውን ያስቆጣው የትራምፕ ንግግር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/d45OF1YUysU 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/d45OF1YUysU 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤8👍4
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ በቤተል ሙጀመዕ አት-ተቅዋ የቀረጸውንና "ተቅዋ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የሸይኽ ሰዒድ ሸሪፍ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ሸይኽ_ሰዒድ_ሸሪፍ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤6👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ታላቅ አሻራ ያለው ውሳኔ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ንጉስ_ነጃሺ_እስላማዊ_ማዕከል
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KqVQSTbiRPU 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ንጉስ_ነጃሺ_እስላማዊ_ማዕከል
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤13