Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.25K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሸዋል ፆም ይከብዳልን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Bl3VRZ_EEcI 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ሸዋል #ፆም

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6
በነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ረቡዕ መጋቢት 23/2018 ምሽት 12 ሰዓት አንስቶ አዲስ የነዳጅ ዋጋ ተግባራዊ አድርጓል።

ከኢራን እና አሜሪካ ጦርነት መጀመር በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በተደረገው የዋጋ ጭማሪ፤ ቤንዚን በ142.41 ብር፣ ነጭ ናፍጣ 163.09 ብር፣ ኬሮሲን 151.39 ብር፣ ቀላል ጥቁር ናፍጣ 163.98 ብር፣ ከባድ ጥቁር ናፍጣ 160.68 ብር እና የአውሮፕላን ነዳጅ 150.48 ብር ተመን ወጥቶለታል።

በአዲሱ ተመን ቤንዚን ከ10 ብር በላይ እንዲሁም ነጭ ናፍጣ ከ23 ብር ጭማሪ ተደርጎበታል። (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😱1614😁4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሠማይ ማዕድ የወረደለት ነቢይ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/F4sBV3rqSrk 🔗

#የነብያት_ታሪክ
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
11👍3
በአሜሪካ የሚንቀሳቀሰው የሙስሊሞች ተሟጋች ቡድን “ሰብዓዊነት የጎደለው” ነው ያለው የትራምፕ ዛቻ ላይ ነቀፌታ ሠነዘረ

• የፕሬዝዳንት ትራምፕን ንግግር ተከትሎ ነዳጅ ከፍተኛ ጭማሪ ሲያሳይ፣ የአክስዮን ገበያ ቀንሷል


ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3982
4
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ወደ ተመልካቾቹ የሚደርሰው ተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራማችን፤ የአምስተኛ ዓመት ጉዞውን በስኬት አጠናቆ የስድስተኛ ዓመት መንገዱን እንሆ ጀምሯል።

በአላሁ (ሱ ወ) ፈቃድ ከዚያም በፕሮግራሙ አጋሮችና ቤተሰቦች ድጋፍ አምስት ዓመታትን መሻገር የቻለው "ኸሚስ ምሽት" በተወዳጁ ሸይኻችን ዕፁብ ሐሳቦች ተዋዝቶ፣ በኡስታዝ በድር የተዝኪያ ወጎች ፈክቶ እና በመዲና ሠማይ ሥር የጉዞ ማስታወሻዎች ደርጅቶ፤ የተለያዩ ገጠመኝና ልምዶችን እያጋራ በፅናት አምስት ዓመታትን መዝለቅ ችሏል።

የጣቢያችን አንድ መልክ ሆኖ አምስት ዓመታትን ያለመሰልቸት የዘለቀው ተወዳጁ ፕሮግራማችን፤ በእያንዳንዱ የሕይወት መንገዳችን ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲኖረው የዋና አዘጋጆቹ ያላሰለሰ ጥረት፣ የፕሮግራም መሪዎቹ የዘወትር ትጋትና የናንተ የተመልካቾች ሐሳብና አስተያየቶች የማይተካ አስተዋፅዖ ያላቸው ነበሩና እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

ፕሮግራሙ በከፍታው መዝለቅ እንዲችል በጉዟችን ላይ አብረውን የነበሩና፣ ዛሬም ድረስ ያሉ ስፖንሰሮቻችን የዝግጅቱ ቁልፍ አካላት በመሆናቸው፤ ምንግዜም ስናመሰግናቸው እንኖራለን።

ለይሉን በሰለዋት እያደመቃችሁ፤ ከኛ ጋር አምስት ዓመታትን ለዘለቃችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።

ዛሬም ከአዳዲስ ጉዳይና ሐሳቦች ጋር በሰዓታችን እንገኛለን።

ለይሉ ጁምዓ ነው!

ፕሮግራሙ ደግሞ የስድስተኛ ዓመት መነሻችን የሆነው ኸሚስ ምሽት!

#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
9👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...

ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍121
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_41
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #minbertv
7👍2
ቴምር ፕሮፐርቲስ “ዓለምን በቤትዎ ይዙሩ” የተሰኘ ደንበኞቹ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ ሥጦታዎች የሚያገኙበትን ስምምነት ተፈራረመ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3991
5👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የግድ የሆነው የ15,000 ዶላር ማስያዣ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GzsedFpOqK4 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7👍1
የእስራኤል ሠፈራ እንዲቆም እና የወንጀል ተጠያቂነት እንዲሰፍን የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በተመድ ጉባኤ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3993
👍306🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓለምን የበጠበጡት 3 ሽማግሌዎች…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
7👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሓ ጁምዓ | راحة جمعة
በዚህ ሳምንት ...

#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓኢሻ (ረ.ዐ) ለ49 ዓመታት የሰራችው አስገራሚ ዒባዳ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dB4Vdj5dimk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
5👍5