Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.26K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
#ኸበር፡ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚደረገው የባሕር ትራንስፖርት በኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ምክንያት በመስተጓጎሉ፣ ሳዑዲ ዐረቢያ የዓለምን የነዳጅ ፍላጎት ለማርካት እና የራሷን ኤክስፖርት ለማስቀጠል ሆርሙዝን በመዝለል አማራጭ መስመር እየተጠቀመች እንደምትገኝ ብሉምበርግ ስለ ጉዳዩ ያውቃሉ ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3961
👍92
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባህር ዳር ሙስሊሞች እንኳን ደስ አላቹ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bpfaVkTyGfU 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
22👌5🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን አስተምሮን ያለፈው ነገር…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/v2zLLcjLjWk 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
28😍1
የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል 116 ዶላር ደረሰ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3963
😱96
ባለሥልጣኑ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት ውስጥ ያልገቡ 52 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አገደ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3964
1👍1
“በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሐብ ተጋልጠው ሳለ ከዓለም የምግብ ምርት አንድ ሦስተኛው ይባክናል” የተመድ የምግብ ኤጀንሲ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3966
😢187
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ14 ዓመቷ የቀን ስራ የምትሰራው ታዳጊ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XNQljAiMdZg 🔗

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
🙏9😢86😍3💔1
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በዶክተር ሰምሃር ተክሌ እየቀረበ የሚገኘውን "አቢ ሹጃዕ" የፊቅህ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_45
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ

ሚንበር ቲቪ!
ሁለንተናዊ ከፍታ!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
26👍1
ኸበር ደርሷል!

🔌 🔌 📝📝📝📝 🔌 🔌

https://youtu.be/bGo7iBTb2ZA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2
በኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ኪሳራውን ዐረብ ሀገሮች ሊከፍሉ ይሆን?

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3969
👏73
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ105 ዓመታቸው ቁርአንን እንዲህ ይቀራሉ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/TZuxJiQJZfo 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ቁርአን #Quran

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
21👍3🙏1👌1
በአዲስ አበባ ኮተቤ 02 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3971
💔12😢72
ባንኮች የሚሰጡት የተከማቸ ብድር ዓመታዊ የዕድገት መጠን በነበረበት እንዲቀጥል ውሳኔ ተላለፈ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3973
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የተካሄደው ግዙፍ ተቃውሞ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bGo7iBTb2ZA 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍12👌3
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ እየቀረበ የሚገኘውን የ"ዑምደቱል አሕካም" ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ዑምደቱል_አሕካም
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
#ክፍል_13

ዕለተ ማክሰኞ መጋቢት 22 - 2018
ሽዋል 22 - 1447
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6
#ማስታወቅያ

ገልፍ ስታር የውጭ ሀገር ተጓዦች ማሰልጠኛና ሲኦሲ ማዕከል

ለስራ ወደተለያዩ የአረብ ሀገራት ለሚጓዙ ዜጎቻችን ደረጃውን በጠበቀው የስልጠና ማዕከላችን የተሟላ የቤት አያያዝ ስልጠና፣ የምግብ ዝግጅትን ጨምሮ የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና በጥራት አሰልጥነን COC የምናስፈትን ሲሆን ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለሚመጡ ሰልጣኞቻችን ምቹ ማረፊያ ያዘጋጀን ስለሆነ መጥተው ይጎብኙን።


አድራሻ፡
ቁጥር 1 ፡ ሸገር ሲቲ ሰበታ ሀይስኩል አጠገብ
ቁጥር 2 ፡ ጅማ ከተማ  ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፡
 0944362323 / 0944262323 / 0982651485
10
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_70
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👍4😍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባንታመምም የጤና ሁኔታችንን መከታተል ይኖርብናል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nZ_SJ92ngN4 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጤና #health

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
4👍3
በመዲናዋ የተባበሩት አካባቢ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሞትና የአካል ጉዳት ደረሰ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://t.me/minberkheber/3975
💔54😢4