Minber TV
44.7K subscribers
15.3K photos
2.36K videos
36 files
7.98K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
የትግራይ ክልል የምክክር ሂደት በመጪው ሣምንት በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3953
👍82
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንጉሥ ነጃሺ እስላማዊ ማዕከል ግንባታን የሀገር ውስጥ ባለሐብቶች ተረከቡ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KEBJwf9jbDk 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
10
የአንድ መልካም ሥራ ተቀባይነት ማሳያው ሌሎች መልካም ሥራዎችን ማስከተሉ ነውና፤ በወርሐ ረመዳን ያዳበርናቸውን የተለያዩ የዒባዳ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል በዱዓ እየታገዝን ያለ እረፍት እንትጋ!!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍20😍31🥰1
ልዩ ኸበር - አሜሪካ ለሽምግልናው ማንን ወከለች? ኢራንስ...

ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/3956
4👏1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!

እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "ከረመዳን በኋላስ?" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍141
የአንድ መልካም ሥራ ተቀባይነት ማሳያው ሌሎች መልካም ሥራዎችን ማስከተሉ ነውና፤ በወርሐ ረመዳን ያዳበርናቸውን የተለያዩ የዒባዳ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል በዱዓ እየታገዝን ያለ እረፍት እንትጋ!!

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍199😍3👌2
ኸበር ደርሷል!

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

https://youtu.be/YxMl_We92RQ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኦስትሪያ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች በሆኑ ሕፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ዕገዳ ልትጥል ነው

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3959
👍167
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወንጀል ላይ ሆነህ መሞትን አትፈራምን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RgKghhXVst0 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😢153
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ዑምራ ካላደረግኩ ፀጉሬን አልቆረጥም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/LSUdj43Anqo 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ራሓ_ለእንግዳ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
10🥰1
የዛሬዋ መንገደኛ በየኔ መንገድ ታሪክ በእድሜ ትንሿ ናት! በዚህ ለጋ እድሜዋ አዲስ ካገኘችው እውነት ጋር በአዲስ የህይወት ትጋት እኖረች ነው። ከወትሮ ለየት ባለ መልኩም ከስቱዲዮ ቆይታችን ባሻገር ወጣ ብለን የእለት ተእለት ውሎዋን ውለናል።

ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
16👍10🥰1
ዛሬ በቢልኮር ፖድካስት ከዓብዱልጀሊል ሸህ አ
ዓሊ ካሳ ጋር (ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ) ከታሪክ ምርምሮቹ ጀርባ ያለውን የግል ህይወቱን፣ አስተዳደጉንና የቀጣይ ጉዞውን አብረን እንቃኛለን።

ዓብዱልጀሊል ሸህ ዓሊ ካሳ በታሪክ ምርምር እና በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ አዳዲስ እይታዎችን ይዞ ብቅ ያለ  ደራሲ ነው። በተለይም ውስብስብ የታሪክ ኩነቶችን ከማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እውነታዎች ጋር በማገናኘት ለንባብ በማቅረብ ይታወቃል።

ዋና ዋና ስራዎቹ:-
▪️ ተምኔታዊ ደሴት
▪️ ኪነት ያገነነው አፄ እና
▪️ እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ
በሚል ርእስ በቅርቡ ለንባብ የበቃውና ሰፊ ምርምር የተደረገበት፣ የእስልምናን ታሪካዊ ጉዞ በኢትዮጵያ ምድር በጥልቀት የሚመረምር ስራው ነው።

ለታሪክ ምርምር ስላለው ፍቅር እና ስለመጣበት መንገድ፣ በዝርዝር እንወያያለን።

ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
22👍9
ቢያንስ 22 ፍልሰተኞች በግሪክ ባሕር ላይ ለስድስት ቀናት ከቆዩ በኋላ ሕይወታቸው አለፈ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3960
💔211😢1
#ኸበር፡ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚደረገው የባሕር ትራንስፖርት በኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ምክንያት በመስተጓጎሉ፣ ሳዑዲ ዐረቢያ የዓለምን የነዳጅ ፍላጎት ለማርካት እና የራሷን ኤክስፖርት ለማስቀጠል ሆርሙዝን በመዝለል አማራጭ መስመር እየተጠቀመች እንደምትገኝ ብሉምበርግ ስለ ጉዳዩ ያውቃሉ ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3961
👍93
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባህር ዳር ሙስሊሞች እንኳን ደስ አላቹ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bpfaVkTyGfU 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
23👌5🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን አስተምሮን ያለፈው ነገር…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/v2zLLcjLjWk 🔗

#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
28😍1
የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል 116 ዶላር ደረሰ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3963
😱96
ባለሥልጣኑ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት ውስጥ ያልገቡ 52 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አገደ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3964
1👍1