This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱብሓነላህ ያስባለው የአንድ ሚስኪን ሰው ታሪክ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vrsX-k_l6nI 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vrsX-k_l6nI 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤10
ስለ ነጃሺ መስጅድና እስላማዊ ማዕከል የተሰማው አዲስ ነገር ምንድን ነው? ሚንበር ኸበር መልስ አለው 👇 https://youtu.be/KEBJwf9jbDk?si=7iU65PHJqRqYToqQ
YouTube
የኢራን ጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ የከተታቸው ሀገሮች .. መጋቢት 17 2018 | ሚንበር ኸበር Minber Kheber
👨👩👧👦 Join Minber Family
🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 http://youtube.com/@minbertv1
📍Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv…

❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሓ ጁምዓ | راحة جمعة
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
በዚህ ሳምንት ...
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤10👍3
በጂቡቲ የባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የዘጠኝ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ሲያልፍ የ45ቱ ደብዛ ጠፋ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3947
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3947
😢17❤1
ሰርግስ በወርሐ ሸዋል!
የዓመቱን ንጉስ ወረሓ ረመዳንን በዒባዳ አሳልፈዉ አዲስ የህይወት ገፅ የትዳር ዓለም የተቀላቀሉ የሱሀባ ትዉልዶች በታሪክ ተመዝግበዋል። የነሱን ፈለግ በመከተል በኢስላም ታሪክ ስመ-ገናና ሰዎች በወርሐ ሸዋል ትዳር መስርተዋል ልጆቻቸዉን ድረዋል። በዛሬዉ የራሓ ጁምዓ ፕሮግራማችን ተዳሷል።
የመፋቅያ ገበያም ተዳሷል! በመፋቅያ የሐላል ሪዝቅ ስራ ከ8 ዓመታት በላይ ቤተሰባቸዉን ያስተዳደሩ እንግዳ ተሞክሮ አቅርበናል። ባሕር ማዶ በመሻገር የስመ-ጥሩን የስፔን ኢስላማዊ ስልጣኔም ዳሰናል።
⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

❤14👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ከቸኮልክ እንደ ሰላት ረዥም ነገር የለም!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vrsX-k_l6nI 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vrsX-k_l6nI 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤17👍2😍1
👍8❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንጉሥ ነጃሺ እስላማዊ ማዕከል ግንባታን የሀገር ውስጥ ባለሐብቶች ተረከቡ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KEBJwf9jbDk 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KEBJwf9jbDk 🔗
አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber
#ሚንበር_ኸበር #Minber_News
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
❤10
የአንድ መልካም ሥራ ተቀባይነት ማሳያው ሌሎች መልካም ሥራዎችን ማስከተሉ ነውና፤ በወርሐ ረመዳን ያዳበርናቸውን የተለያዩ የዒባዳ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል በዱዓ እየታገዝን ያለ እረፍት እንትጋ!!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍20😍3❤1🥰1
❤4👏1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "ከረመዳን በኋላስ?" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#MinberTV

👍14❤1
የአንድ መልካም ሥራ ተቀባይነት ማሳያው ሌሎች መልካም ሥራዎችን ማስከተሉ ነውና፤ በወርሐ ረመዳን ያዳበርናቸውን የተለያዩ የዒባዳ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል በዱዓ እየታገዝን ያለ እረፍት እንትጋ!!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍19❤9😍3👌2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኦስትሪያ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች በሆኑ ሕፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ዕገዳ ልትጥል ነው
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3959
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3959
👍16❤7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወንጀል ላይ ሆነህ መሞትን አትፈራምን?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RgKghhXVst0 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RgKghhXVst0 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
😢15❤3