Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.26K videos
35 files
7.79K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
#ኸበር፡ የአሜሪካዋ ኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ በብሩክሊን ተገኝተው የዒድ ሰላት ሰግደዋል። የዒድ ሰላት በተመሳሳይ በዋሺንግተን፣ በሊባኖስ ቤይሩት፣ በሩስያ ሞስኮ፣ ሳራዬቮ፣ በግይጽ ካይሮ፣ በኬንያ ናይሮቢ፣ በፍልስጤም ጎዳናዎችና በኢስታምቡል ተሰግዷል። (ሚንበር ቲቪ)
👍2916👌3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዑምራ ጉዞ ዕድል አሸናፊ ታወቀ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/hMdW72TxTc8 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
18👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉንም ያሳቀው ምላሽ! 😂

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fKrKPveelFQ 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
6👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባሏን ሚዜ ሆና የዳረችው ሚስት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/efh5Wn7q4NQ 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
17👍12👌4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአረቢያን መጅሊስ ሽልማት አሸናፊው ታወቀ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/hMdW72TxTc8 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
13👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባቡል ኸይር በአለም አቀፍ ፕሮግራም ላይ የቀረበበት አጋጣሚ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fKrKPveelFQ 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
31
#ኸበር፡ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በ48 ሰዓታት ውስጥ የሆርሙዝን መተላለፊያ እንድትከፍት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ይህ ካልተፈጸመ ሀገራቸው የኃይል ማመንጫዎች ላይ የቦምብ ጥቃት እንደምትሰነዝር ዳግም ዝተዋል።

ይህን ዛቻ ተከትሎ የኢራን የፓርላማ አፈ ጉባዔ ሙሐመድ ባገር ገሊባፍ በኤክስ በሰጡት ምላሽ፤ የሀገራቸው የኃይል ማመንጫዎች እና መሠረተ ልማቶች ዒላማ ከተደረጉ ወዲያውኑ በቀጣናው ውስጥ ያሉ ወሳኝ የመሠረተ ልማቶች፣ የኃይል እና የነዳጅ ተቋማት እንደ ሕጋዊ ዒላማ ተቆጥረው ኢራን አፀፋውን ትመልሳለች ብለዋል። በዚህ ሳቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ረዘም ላለ ጊዜ እንደሚቆይ በመጠቆም ዛቻው ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ገልጸዋል። (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
23👏5👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልብ የሚነካው የእናት ንግግር…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/efh5Wn7q4NQ 🔗

#ዒድ_180 #ዒድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
21
ኅብረተሰቡ OK በረኪናን እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፤ OK በረኪና የተሰኘ ምርት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የማያሟላና የጥራት ችግር ያለበት መሆኑ ስለተረጋገጠ ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባወጣው መረጃ፤ በተደረገው የላቦራቶሪ የጥራት ፍተሻ ውጤት መሠረት በStability እና Sodium hydroxide conent አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ CES 234:2023 የደነገገውን የጥራት መስፈርት ያላሟላ መሆኑ ተረጋግጧል።

የኅብረተሰቡን ጤናና ደህንነት እንዲሁም ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ይህን ምንጩ የማይታወቅና የጥራት ችግር ያለበትን ምርት ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀም በየደረጃው ባሉ የክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኩል ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እንዲደረግና ማንኛም ነጋዴ በገበያ ቦታ፣ በንግድ ሱቆች እና ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ይህን ምርት ሲሸጥ ከተገኘ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስፈላጊውን ርምጃ እንደሚወስድም አስታውቋል፡፡ (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
28
#ኸበር፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ሰኞ አሜሪካ ከኢራን ጋር መልካም እና ውጤታማ ውይይት በማድረጓ በኢራን የኃይል ማመንጫዎች እና የኃይል መሠረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ወታደራዊ ጥቃቶችን እንዲዘገዩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን👉https://t.me/minberkheber/3916
15🥰6
#ኸበር፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከኢራን ጋር መልካም እና ውጤታማ ውይይት በማድረግ ለፔንታጎን በኃይል ማመንጫዎች የሚሰነዘር ጥቃት እንዲቆም ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ ማለታቸውን ተከትሎ የነዳጅና ጋዝ ዋጋ ወዲያውኑ በመቀነስ የዎልስትሪት ገበያዎች መነቃቃት ጀምረዋል ሲል ሚድል ኢስት ዐይ ዘግቧል።

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3917
18
ኢትዮጵያ በአሜሪካ የቪዛ ዋስትና (Visa Bond) የሙከራ መርሐ ግብር ውስጥ ተካተተች

ዝርዝሩን👉https://t.me/minberkheber/3918
15😢1
#ልዩ_ኸበር - በኢራን እና አሜሪካ ጉዳይ የሽምግልና ነገር...

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3920
👍72