Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.25K videos
35 files
7.77K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
#በረመዳን_ዋዜማ፡ የተናፋቂው ረመዳን ዋዜማ ሻዕባን ወር ዛሬ 29ኛ ቀን ላይ ደርሷል፡፡ በመላው ዓለም ሀገሮች “በረመዳን ዋዜማ ምን አዲስ ኸበር ተሰማ?” ብለን ስናጣራ ለዛሬ ማክሰኞ የካቲት 10/2018 ተከታዮቹን አግኝተናል፦
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3211
👍113
የ1447ኛውን የረመዳን ወር ፆም በመተሳሰብ ማሳለፍ ይገባል - የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/3212
13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የረመዳን መልዕክት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/os49rWdZnQk 🔗

አዲሱን የሚንበር ኸበር ቻናል ሰብስክራይ ያድርጉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News #Minber_Kheber

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
👍118
#ማስታወቅያ

ቀኑ ደረሰ⏰️🌙☀️

የብርሃን ወገግታው ከወትሮው በተለየ ይገለጣል ። እልፍ ነፍሶች ለተውበት ለምህረት ይታጫሉ ። ወርቃማ የተቆጠሩ ውድ ቀናቶች በኢባዳ ወዝ ያንፀባርቃሉ ። ይበልጥ ቀጠሮው ያማረለት አጋጣሚውን ተጠቅሞ የማይደገም እለት እንዲሆንለት ለዑምራ ጉዞ ወገቡን ያጠብቃል። በረመዳን ወር ኡምራ ያደረገ ከውዱ ሰው ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ  ጋር ሐጅ እንዳደረገ ምንዳውን ይሻማል።

አላህ ይወፍቀን 🕋🤲

ረመዳን ደረሰ እንኳን ለተከበረው ወር በሰላም አደረሳችሁ ይላል ሀይደር የጉዞ ወኪል ። በረመዳን ወር አጋማሽ ረመዳን 16 እስከ 29 እንዲሁም በመጨረሻ የረመዳን ቀናት ረመዳን 19 እስከ ሸዋል 05 ድረስ አብረን እንድናሳልፍ ተጋብዘዋል ይለናል ።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ  የጉዞ መሪዎቻችን ሸኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ፣ ኡስታዝ ኢብራሂም ሀሰን ፣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሃምዱ ይሆናሉ ።

ፈጥነው ይመዝገቡ
🔰ለበለጠ መረጃ
0980808051
0980808055 ይደውሉ


አድራሻችን 📍
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቁጥር ሁለት ሳር ቤት አደባባይ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ያገኙናል።
8👍4
አህለን ረመዳን

መድረኩን ካደመቁት፣ በዜማም በግጥምም ካስዋቡት ፕሮግራሞች አንዱ የነበረውና የረመዳን ቀለማት 7 ምረኩዝ 33 ውበት የሆነው "አህለን ረመዳን" በኦሮምኛ የተዘጋጀው ነሺዳ ነበር።

ነሺዳውን ሐሩን ከድር፣ ሰዓድ አሕመዲን፣ ኡወይስ ኢብራሂም እና ሰሚር ሙሐመድ አቅርበውታል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
27👍6
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን አዲስ አበባ ገቡ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3215
27
ሐጂ ሙጅተባ በሚንበር ቲቪ የሐሙስ ምሽት ድንቅ ወዳጅ የሚንበር ተቆርቋሪ፣ የምርኩዝ ቀዳሚ ታዳሚ ናቸው። ኸሚስ ምሽት ፕሮግራምን አይተው በማግስቱ አዘጋጆችን ለመዘየር ጁምዓ የሚሰግዱበት መስጅድ በመሄድ የአድናቆት መልዕክታቸውን አቅርበው ለልጆቻችሁ ከረሜላ፣ ማስቲካ አምጥቻለሁ በማለት ሐዲያ ይሰጣሉ።

ምርኩዝ 33 ሻሸመኔ እንደሚዘጋጅ ሲሰሙ ከአንድ ቀን ቀደም ብለው ሻሸመኔ በመገኘት ለፕሮግራሙ ያላቸውን ክብር ለየት ባለ መንገድ አሳይተዋል።

ለዚህም ክብራቸው ከምርኩዝ አዘጋጆችና ከሻሸመኔ ወጣቶች ልዩ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
👏1613👍2👌1
በወርሐ ረመዳን የኢፍጣር ሰዓት በያላችሁበት እየደረስን፤ እነሆ ድፍን አሥር ዓመት ሞላን!!
ውድ ቤተሰቦቻችን ከኛ ጋር ስለነበራችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!

ዛሬም እንደ ትላንት በአብሮነታችን ደምቀን እንቀጥላለን!!

#አብሮነት_በረመዳን_አሥር_!
#አሥሮቹ_!

#ረመዳን_ሙባረክ
#Remedan_Mubarak
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
37👍5😍5👏1
ሳዑዲ ዐረቢያ የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ ማክሰኞ አመሻሽ ታይቷል ስትል በይፋ አውጃለች። በመሆኑም የመጀመሪያው የጾም ቀን ነገ ረቡዕ የካቲት 11/2018 ይሆናል። የመጀመርያው የተራዊህ ሰላት ዛሬ ማታ ከዒሻ ሰላት በኋላ ይጀምራል ሲል ኢስላሚክ ኢንፎርሜሽን ዘግቧል፡፡

ሚንበር ቲቪ ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ መልካም የረመዳን ጾም እንዲሆን ይመኛል!
🥰7547👍24🙏9👏6
እንኳን ለ1447 ኛው (ዓ.ሂ) የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ወርሐ ረመዷን በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት የምንደምቅበት፣ ኅብረትና ወንድማማችነታችን ከምንግዜውም በላቀ የሚፈካበትና በሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴዎቻችን ስኬትን የምንጎናጸፍበት እንዲኾን ሚንበር ቲቪ ይመኛል።

ረመዳን ሙባረክ!

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#ረመዳን_ሙባረክ
#Remedan_Mubarak
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
🥰4424🙏5😍4
ሲቢኢ ኑር “አብሮነት እና በጎነት በረመዳን” በሚል መሪ የረመዳን ንቅናቄ መርኅ ግብር አስጀመረ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/3219
24🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ረመዳን ይህንን እናድርግ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/0DBfRcDRyCA 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነሕያ

★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
18👍11🙏1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!

እንኳን ለ1447 ዓ.ሂ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን!

የምንናፍቀው ረመዳን መጥቶልናል፤ አልሃምዱሊላህ! በሕይወት ለመታደስ ከረመዳን የተሻለ አጋጣሚ አይኖርም። ወሩ ለሁላችንም በአላህ (ሱ.ወ) ምሕረት የምንታደስበት ያድርግልን። ረመዳን በመንፈሣዊነት እንደ አዲስ የመወለድና የአዲስ ማንነት ጅማሮም ነው፡፡ ሁላችንም በአላህ (ሱ.ወ) መልካም ፍቃድ እንደ አዲስ የምንወለድበት እንዲሆንም እመኛለሁ፡፡ ይህ መልካም ምኞት የ“ሚንበር ቲቪ” ጭምር ነው፡፡

“ሚንበር ቲቪ” እንደተለመደው በረመዳንን ወር “በአብሮነት” ከተመልካቾች ጋር አብሮ ይዘልቃል፡፡ የዘንድሮ ቆይታችን ዐሥረኛው ነው፡፡ ስለዚህ ለእኛ ልዩ ትርጉም አለው፡፡ ያለፉትን ዓመታት አብረውን የዘለቁ ተመልካቾች፤ ዘንድሮም አብረውን እንደሚጓዙ በመተማመን ወሩን የሚመስሉ መሰናዶዎችን አጠናቀናል፡፡ ቀሪው መደተመልካቾች መድረስ ነው፡፡ አብረን እንድንቆይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!

በድጋሚ መልካም ረመዳን ይሁንልን!

አዩብ አደም
የሚንበር መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!

#ረመዳን_ሙባረክ
#Remedan_Mubarak
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
71🥰12👍7🙏1