#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ በጥበባት እያዋዛ የረመዳን ዋዜማ ዝግጅቱን ቀጥሏል። በመድረኩ ላይ ታዳጊዋ ሐሲናት ሐምዳን በኦሮሚኛ ቋንቋ መነባንብ አቅርባለች።
በሌላ በኩል መድረኩ ላይ የአርሲ ባሕላዊ ምግብ ቀርቦ ከማዕዱ መቋደስ ተችሏል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
በሌላ በኩል መድረኩ ላይ የአርሲ ባሕላዊ ምግብ ቀርቦ ከማዕዱ መቋደስ ተችሏል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤25
#ምርኩዝ33 በረመዳን መባቻ መንፈሣዊ ስንቅ በምንጋራበት በምርኩዝ መድረክ ከመሃል ሀገር ሻሸመኔ ከደረሱ ቤተሰቦች መካከል ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የረመዳን ጉዳዮችን አንስተው ከዕድምተኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል። የኸሚስ ምሽቱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም መጽሐፍም በመድረኩ ለምርቃት በቅቷል። የመጽሐፉ አርትኦት የተሠራው በጋዜጠኛ ሑሴን ኸድር እና ዶክተር ኸድር ሁሴን ነው።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤26
#ምርኩዝ33 በሻሸመኔ ከተማ ዛሬ እሑድ በድምቀት በተካሄደው የምርኩዝ 33ኛው መድረክ የረመዳን ቀለማት 7 በማሳረጊያው ለሚንበር ቤተሰቦች ሥጦታ ተበርክቷል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤43👍11🏆1
❤18👍7