Minber TV
45K subscribers
14.9K photos
2.25K videos
35 files
7.78K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
#ምርኩዝ33 በምርኩዝ መድረክ የኸሚስ ምሽቱ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም ረመዳንን እንዴት እንቀበል የሚል ትምህርት አቅርበዋል። ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚጀምረው ረመዳን በሕይወት ፈጽሞ ሊያመልጠን የሚገባ አጋጣሚ እንዳልሆነ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
🥰218👏4😍1
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ ሲቀጥል በመድረኩ ቀዳሚው ነሺዳ ቀርቧል። የሚንበር ቲቪ ባልደረባዋ ሳዲያ ዴተሞን ግጥም አንጋፋው ሙንሺድ ነስሩ ኸድር፣ ሐሩን ኸድር እና ኢምራን በሕብረት ዜማ ለዕድምተኞች አቅርተዋል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
36🥰3👏2
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ ቀጥሎ በዳዕዋ ፕሮግራም በኦሮሚኛ ቋንቋ ኡስታዝ ኑረዲን ተማም ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
👍96
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ በጥበባት እያዋዛ የረመዳን ዋዜማ ዝግጅቱን ቀጥሏል። በመድረኩ ላይ ታዳጊዋ ሐሲናት ሐምዳን በኦሮሚኛ ቋንቋ መነባንብ አቅርባለች።

በሌላ በኩል መድረኩ ላይ የአርሲ ባሕላዊ ምግብ ቀርቦ ከማዕዱ መቋደስ ተችሏል።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
25
Live stream finished (4 hours)
#ምርኩዝ33 በረመዳን መባቻ መንፈሣዊ ስንቅ በምንጋራበት በምርኩዝ መድረክ ከመሃል ሀገር ሻሸመኔ ከደረሱ ቤተሰቦች መካከል ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የረመዳን ጉዳዮችን አንስተው ከዕድምተኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል። የኸሚስ ምሽቱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም መጽሐፍም በመድረኩ ለምርቃት በቅቷል። የመጽሐፉ አርትኦት የተሠራው በጋዜጠኛ ሑሴን ኸድር እና ዶክተር ኸድር  ሁሴን ነው።

💡 ህልም... 🏃‍♂️‍➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!

#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
26