#ምርኩዝ33፡ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሚንበር መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አዩብ አደም፤ ከብዙ ጥበቃ እና መነፋፈቅ በኋላ ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ መዳረሻውን ከሚወደን እና ከምንወደው የሻሸመኔ ሕዝብ ጋር አድርጓል ሲሉ ገልፀዋል። ወደከተማዋ ለመምጣት ከታሰበበት ጊዜ አንስቶ እጅግ በሞቀ እና በቤተሰባዊ ስሜት ላደረጉት ውብ አቀባበል በራሳቸው እና በአጠቃላይ የሚንበር ቤተሰቦች ሥም ምሥጋና አቅርበዋል።
የከተማዋ ነዋሪዎች ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ከሚያስተዳድራቸው መካከል አንደኛው ሚንበር ቲቪ ባለፉት አምስት ዓመታት ያቀረባቸውን ፕሮግራሞች እየተመለከቱ ለሰጡት ገንቢ አስተያየት እና ላሳዩት ያልተቋረጠ ቤተሰባዊነትም ምስጋና አቅርበዋል።
የረመዳን እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ አዩብ፤ ይህ ዝግጅት እንዲሳካ ደፋ ቀና ሲሉ የከረሙትን የጉረባ መድረክ አዘጋጆችን፣ የሚላን ሚዲያ ባልደረቦችን፣ እንዲሁም የ ኢንስፓየር ቻሪቲን አባላትን ከልብ አመስግነዋል። በተጨማሪም የከተማዋን የመጅሊስ ጽ/ቤት እና የፀጥታ አካላት እንዲሁም በአጠቃላይ ይህ ዝግጅት እንዲሳካ የበኩላችሁን አስተዋጽ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7

❤20🥰3
#ምርኩዝ33፡ በሻሸመኔ እየተከናወነ የሚገኘው ምርኩዝ 33 የረመዳን ቀለማት 7 መድረክ በድምቀት እንደቀጠለ ነው። መድረኩ በቀረበበት ጃሎ ሆቴል ለተገኙ ዕድምተኞች የሚንበር መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አዩብ አደም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመድረኩ ላይ ለመታደም ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከሻሸመኔ አጎራባች ከተሞች በርካቶች ተጉዘዋል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤15🥰2
#ምርኩዝ33 በምርኩዝ መድረክ የኸሚስ ምሽቱ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም ረመዳንን እንዴት እንቀበል የሚል ትምህርት አቅርበዋል። ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚጀምረው ረመዳን በሕይወት ፈጽሞ ሊያመልጠን የሚገባ አጋጣሚ እንዳልሆነ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
🥰21❤8👏4😍1
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ ሲቀጥል በመድረኩ ቀዳሚው ነሺዳ ቀርቧል። የሚንበር ቲቪ ባልደረባዋ ሳዲያ ዴተሞን ግጥም አንጋፋው ሙንሺድ ነስሩ ኸድር፣ ሐሩን ኸድር እና ኢምራን በሕብረት ዜማ ለዕድምተኞች አቅርተዋል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤36🥰3👏2
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ ቀጥሎ በዳዕዋ ፕሮግራም በኦሮሚኛ ቋንቋ ኡስታዝ ኑረዲን ተማም ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
👍9❤6
#ምርኩዝ33 የምርኩዝ መድረክ በጥበባት እያዋዛ የረመዳን ዋዜማ ዝግጅቱን ቀጥሏል። በመድረኩ ላይ ታዳጊዋ ሐሲናት ሐምዳን በኦሮሚኛ ቋንቋ መነባንብ አቅርባለች።
በሌላ በኩል መድረኩ ላይ የአርሲ ባሕላዊ ምግብ ቀርቦ ከማዕዱ መቋደስ ተችሏል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
በሌላ በኩል መድረኩ ላይ የአርሲ ባሕላዊ ምግብ ቀርቦ ከማዕዱ መቋደስ ተችሏል።
💡 ህልም... 🏃♂️➡️ ትጋት... 🏅ስኬት...
ምርኩዝ!
#ምርኩዝ
#ምርኩዝ33
#የረመዳንቀለማት7
❤25