Minber TV
44.9K subscribers
15.2K photos
2.32K videos
36 files
7.91K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
በመካነ ሰላም ኑር መስጂድ የተፈፀመውን ጥቃት በድር ኢትዮጵያ አወገዘ

ዝርዝሩን 👉https://t.me/minberkheber/2127
47👍24
Live stream finished (3 hours)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ30 ቀን ውስጥ ለማኽተም ድንቅ ሚስጥራዊ መንገድ...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cRY7iqzoMzc 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#ቁርኣንን_ለመረዳት #Quran

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍2118🥰1👌1😍1
የሐማስ እና እስራኤል ተደራዳሪዎች ካይሮ ገቡ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/2128
24
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አቀፍ የሐዲሥ ሒፍዝ ውድድር መካሄዱን ጠቅላይ ምክር ቤቱ አስታወቀ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/2131?single
24👍4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሰው ልጅ እና ከጂን ቀድሞ ማን ተፈጠረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ZUg5DI8dEVw 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ (አቡ ሐይደር)

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
25👍8👌1
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።

የዛሬዋ እንግዳችን አሊና መህዲ ትባላለች። በ2017 የ12ትኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሃረር ክልል ከፍተኛ ውጤት  አስመዝግባለች።
የትምህርት ቤት ቆይታዋን፣ ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ያገዝዋትን መንገዶች፣ የሃረርን ባህል እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ አጋጣሚዎችዋን እያወጋን ቆይታ አድርገናል።

ምሽት 2:00 ላይ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#ሪሳላ_ፖድካስት

ዕለተ ሰኞ መስከረም 26 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 14 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
15👍9
በ5ኛ ዓመት ዋዜማ ሚንበር ኸበርን በአዲስ አማራጭ ይከታተሉ!

በሚንበር ቲቪ የሚቀርቡ ዜና እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ከዚህ በኋላ ራሱን በቻለ የፌስቡክ ገጽ እና የዩትዩብ ቻናል ያገኙ። በየዕለቱ በዓለም ሁሉም ማዕዘናት ሙስሊሞችን የተመለከቱ ጉዳዮችን በኀላፊነት እናደርሳለን። አብረን እንሁን። እንወዳጅ!

ሊንኩ ይኸው 👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

ሚንበር ኸበር - ስለ ሁሉም ሙስሊም በኀላፊነት
👍105
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ወላጆች የጋብቻ ስነ-ስርዐት ምን ይመስል ነበር?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/5JyT_qXH3i8 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍3🙏1
ኸበር ደርሷል!!! የዕለቱን ዐበይት ጉዳዮች በአዲሱ የሚንበር ኸበር የዩትዩብ ገጽ ይከታተሉ

Like 👍 Share ⤴️ Subscribe 🔔

🔗 https://youtu.be/xzFHMA-alhY 🔗
🔗 https://youtu.be/xzFHMA-alhY 🔗
15🙏2👍1
ከኦክቶበር 7/2023 ወዲህ በፍልስጤም የሆነው...
ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://t.me/minberkheber/2136
💔108👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 🕋🎁

ዛሬም እንደ ትላንቱ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣብያችን ሚንበር ቲቪ፣ 5ኛ አመቱን በማስመልከት ከሊንክ ትራቭል ጋር በመተባበር የዑምራ ጉዞ ዕድል የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል።

እርሶም በ 9282 (MT 5) ኤም ቲ 5 በማስቀደም ምላሽ በመላክ የዑምራ ጉዞ ዕድልን ያሸንፉ!!!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1NXCp-bAKW8 🔗

#የዑምራ_ሽልማት
#መልካም_ዕድል!!! 🥳

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመካነ ሰላም ሙስሊሞች ላይ የደረሰው ጥቃት!

የዕለቱን ዐበይት ጉዳዮች በአዲሱ የሚንበር ኸበር የዩትዩብ ገጽ ይከታተሉ
👉 https://www.youtube.com/@MinberKheber

#ሚንበር_ኸበር #Minber_News #መካነ_ሰላም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
💔102
የሬሜዲያል ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች 33 በመቶና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል ተባለ

ለተጨማሪ፦ https://t.me/minberkheber/2137
1
በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ!

ከሰኞ እስከ ሰኞ ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆንና፤ በየምሽቱ በሚቀርበው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በመሳተፍ 🕋 የኡምራ ተሸላሚ  ይሁኑ!

መልካም እድል! 🌴

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
10
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_45
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 27 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 15 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍51🥰1
የግሎባል ሱሙድ መርከቦች ካፒቴኑ ወደ እስልምና 👉https://t.me/minberkheber/2138
👍21🥰105😍1
#ዑምደቱል_አሕካም
በሸይክ ሰዒድ አሊ

ክፍል 4

ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 27 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 15 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
4