Minber TV
44.9K subscribers
15.2K photos
2.33K videos
36 files
7.92K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ

ከቀኑ 11:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#የጁምዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#የሽርክ_አደገኝነት

ዕለተ አርብ መስከረም 23 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 11 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
20
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምርኩዝ 31ኛ መድረክ ላይ በነበረው የግጥም ውድድር 1ኛ በመውጣት የኡምራ ሽልማቱን ወስዷል።
'' ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ እስልምናን ስለተዋወቀበት የህይወት መንገዱ ፣ ስለ ጎና ህይወቱ እና ስለሌሎችም የህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍176
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባቀረቡት ዕቅድ ላይ ስምምነቱን እንዲያሳውቅ ለሐማስ የሁለት ቀን ገደብ አስቀመጡ

ለተጨማሪ👉https://t.me/minberkheber/2120
5😱2
የወጣት አንተርፕሩነርስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሊቋቋም ነው

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/2121
11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ በሚንበር ቲቪ በኩል ተከታዩን መልዕክት አስተላልፈዋል👆
84👍17👏7🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ኸሚስ ምሽት ተነጠቀ እንዴ?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/OJN-_T3_-xU 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ራሓ_ጁምዓ #አዲስ_ፕሮግራም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
11👍3🥰1👏1👌1😍1
“በመካነ ሰላም ከተማ የሚገኘው ኑር መስጅድ ኢማም ሲገደሉ፣ ሙዓዚኑ በታጠቁ አካላት ታግተው ተወስደዋል” - የአካባቢው ነዋሪዎች

ለተጨማሪ👉https://t.me/minberkheber/2124
😢352
በምርኩዝ 31ኛ መድረክ ላይ በነበረው የግጥም ውድድር 1ኛ በመውጣት የዑምራ ሽልማቱን ወስዷል።
''ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ እስልምናን ስለተዋወቀበት የህይወት መንገዱ ፣ ስለ ጎዳና ህይወቱ እና ስለሌሎችም የህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👍3
የአምስተኛ ዓመት የማብሰሪያ የቀጥታ ስርጭት ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሁሉም የሚንበር ቲቪ የሶሻልሚዲያ አማራጮች ይቀላቀሉን!

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
በቆይታችን ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል!

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ 
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
17👍2👏2
በ2017 የትምህርት ዘመን ከግማሽ ሚሊየን በላይ ተማሪ የዩንቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ባለማሟላቱ ሌላ አማራጭ ለመፈለግ ተገዷል። አማራጩም መንግሥት ወጣቶችን የመታደግ አቅጣጫን የተከተለ ሳይሆን በተማሪውና በቤተሰቦቹ የሚታሰስ ነው። በእርግጥ ከባለፉት ሁለት ዓመታት በተሻለ ቁጥር 10 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ የመግቢያ ነጥብ ቢያመጡም ከተፈተኑት አንጻር እጅግ አነስተኛ ነው።

የትምህርት ጉዳይ አነታራኪ መሆን ከጀመረ ዘለግ ያሉ ዓመታትን አስቆጥሯል። የጥራት ጉዳይ፣ የኩረጃ ሥርዓት፣ የብቃት ማነስ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የመንግሥት ት/ቤቶች ተማሪዎችን ማሳለፍ አለመቻል የውርክቡ አካል ነው።
ዶ/ር መሐመድ ሳኒ እንግሊዝ አገር በሚገኘው ስኩል ኦፍ ለንደን ዩንቨርስቲ አስተማሪ ናቸው። በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ላይ ጥናቶችን በመሥራት ማስተካከያዎችን በመጠቆም ያላቸውን ተሞክሮ ተገን በማድረግ አነጋግረናቸዋል። ምሽት 2:00 በሚቀርበው ሒዋር ፕሮግራም ላይ ይጠብቁን።

#ሒዋር #ፈተናዎች #12thMatriculation

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10🥰3
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው።
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_44
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 24 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 12 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዒሻ ትባላለች ከሦስት ዓመት ዕድሜዋ በኋላ እንደ እድሜ አቻዎቿ በሁለት እግሮቿ መራመድ አልተቸረችም። ከእህት ወንድሞቿ ተለይታ በዝግ ቤት መቅረቷ በተደጋጋሚ ሕይወቷን ለማጥፋት መሞከሯ ምክንያት እንደሆናት እንባ እየተናነቃት ታስታውሳለች።
ከዚህ ክርችም ቤት በመውጣት በሬዲዮ ሞገድ ከተዋወቀችው ከተማ ገብታ እግሮቿን የሚተካ ዊልቼር እና የተመቻቸ ዕድል ማግኘት እንዳለባት ራሷን በማሳመን ቤተሰቦቿን ተደብቃ፣ ጉልበትና የእጆቿ መዳፍ ላይ ጨርቅ በመጠቅለል እንደ ሕጻን ልጅ እየዳኸች ወደ ከተማ ግስጋሴ ጀመረች።
ከዚያስ????
ሙሉ ታሪኩን ዕለተ-እሁድ ወደናንተ በሚደርሰው "መወዳ መዝናኛ" ንዑስ ፕሮግራም በሆነው አመሥጋኝ አንደበቶች ይጠብቁ።

#መወዳ_መዝናኛ
#meweda_entertainment

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ 
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አንተ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አይከብድህም?"

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GwyaI7Ri8fg 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ቁርኣንን_ለመረዳት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍63
መንግሥት በመካነ ሰላም የመስጅድ ኢማምን ጨምሮ ግድያ የፈፀሙ ላይ ሕጋዊ ርምጃ እንዲወስድ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ጥሪ አቀረበ

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/2125
👍247💔4
ታላቅ የምሥራች!

ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ለ9ኛ ለ10ኛ እና ለ11 ክፍል ተማሪዎች

በ2017 የ12 ክፍል ተማሪዎቹን ሙሉ በሙሉ ያሳለፈው ሚራስ አካዳሚ በዘንድሮ አመት በ2018 ዓ.ል በከፍተኛ ጥራት በዩንቨርስቲ መምህራን አማካይነት ለሚሰጠው የመደበኛ ትምህርት እንዲሁም ተማሪዎቻችንን ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ለማዘጋጀት በልዩ የቱቶርይል ፕሮግራም የታገዘ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ተማሪዎችን በፈተና አወዳድሮ መቀበሉ ይታወቃል፡ አሁን ደግሞ ለልዩ ክህሎት ተማሪዎች ባስቀረናቸው ውስን ቦታዎች እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በልዩ የእስኮላር ሺፕ ፕሮግራም ለመቀበል ማዘጋጀቱን ሲገልፅ በደስታ ነው።

በዚህም ለአንድ ተማሪ የ300ሺ ብር ስኮላር ሺፕ የሚሰጥበትና በተጨማሪም ለተለያዩ የትምህርት ወጪዎች የሚያግዝ እስከ 5ሺ ብር ወርሀዊ የኪስ ገንዘብ ያካተተ የልዩ እድል ባለቤት ይሆኑ ዘንድ ተማሪዎችና ወላጆች ተጋብዘዋል።

በዚህ ልዩ የሚራስ አካዳሚ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባቹ የ9ኛ የ10ኛ እና የ11 ክፍል ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

0976888877
0912618382
0911772478

መልካም እድል!
ሚራስ አካዳሚ
21👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛ ዘወትር እሁድ እናንተን ውድ ተመልካቾቹን ለማዝናናትና ለማስተማር የተገቡ ናቸው ያላቸውን ጥዑም መሠናዶዎች በተለየ ለዛና አቀራረብ ይዞ ከተፍ በማለት ይታወቃል። ለዚህም ሳምንት ከወትሮው ሳያጎድል ወደናንተ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል።

#መወዳ_መዝናኛ
#meweda_entertainment

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👍2
በመካነ ሰላም ግድያ ለተፈፀመባቸው ምዕመናን በአዲስ አበባ መስጅዶች ሶላተል ጋኢብ እንዲሰገድ ከፍተኛ ም/ቤቱ ጠየቀ

ዝርዝሩን ያንብቡ👉https://t.me/minberkheber/2126
👍3222
Live stream started
በመካነ ሰላም ኑር መስጂድ የተፈፀመውን ጥቃት በድር ኢትዮጵያ አወገዘ

ዝርዝሩን 👉https://t.me/minberkheber/2127
47👍24
Live stream finished (3 hours)