Minber TV
44.9K subscribers
15.2K photos
2.33K videos
36 files
7.91K links
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Download Telegram
እስራኤል የጋዛን ከበባ ለመስበር ሲጓዙ የነበሩ የግሎባል ሱሙድ መርከቦችን ጉዞ ማደናቀፏን ተጓዦቹ አስታወቁ

እስራኤል ግሎባል ሱሙድ በመባል የሚጠራውን የጋዛን ከበባ ለመስበር ሲጓዝ የነበሩ የመርከበኞች ቡድን ጉዞ ማደናቀፏን አልጀዚራ ዘግቧል። በዘገባው መሠረት፣ መርከቦቹ በእስራኤል ከበባ ውስጥ በምትገኘው ጋዛ 278 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አደገኛ የሚባለው ዞን ውስጥ ገብተዋል። ተጓዥ ቡድኑ የእስራኤል የማደናቀፍ ድርጊት የተፈፀመው በሦስት መርከቦች ላይ መሆኑን ገልጿል።

ባወጣው መግለጫ የቀጥታ ሥርጭትን ጨምሮ መገናኛ ዘዴዎች መቋረጣቸውን የገለፀው ቡድኑ፣ የተሳፋሪዎቹ እና የቡድኑ ሁኔታም አልታወቀም ብሏል። ድርጊቱንም ባልታጠቁ የሰብአዊ ርዳታ ሰጪዎች ላይ የተፈጸመ ሕገ ወጥ ጥቃት ነው ብሎታል።

የእስራኤል ማደናቀፍ ከተሰማ በኋላ ከተጓዦች መሃል ስዊድናዊቷ አክቲቪስት ግሬታ ተንበርግ በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ስር መውደቋ ተነግሯል። በተጨማሪም 25 የስፔን፣ 9 የቱርክ፣ 7 ብራዚላውያን፣ 4 የፈረንሣይ፣ 3 የጀርመን፣ 5 የዩናይትድ ኪንግደም ዜጎች በወታደሮቹ እጅ መውደቃቸውን ሚድል ኢስት ዐይ ዘግቧል።

የመርከቦቹ ጉዞ በእስራኤል ጦር መደናቀፉን ተከትሎ በበርካታ የጣሊያን ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተጠርተዋል። በደቡባዊው የኔፕልስ ከተማ ሰልፈኞች ወደ ዋናው የባቡር ጣቢያ በመግባት የባቡር ትራፊክን አስቁመዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የጣሊያን የሠራተኛ ማኅበራት በመርከቦቹ ላይ የተፈፀመውን የማደናቀፍ ድርጊት በመቃወም የሥራ ማቆም አድማ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
💔5522😁6😱3😇1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶሻል ሚድያ ጊዜያችንን የሚገድልበት መንገድ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/kjfTjS8laQc 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #መወዳ_ኦንላይን #social_media

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
5😢1
እነሆ ልብ የሚያሞቅ ታላቅ ኸበር አለን!
በሚንበር ቴሌቭዥን ወደ እናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የደረስንበትን 5⃣ኛ አመታችንን ምክንያት በማድረግ ኡምራ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል።
ከሰኞ እስከ ሰኞ ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆንና፤ በየምሽቱ በሚቀርበው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በመሳተፍ 🕋 የኡምራ ተሸላሚ ይሁኑ!

ዝግጁ?

እነሆ የመጀመሪያውን የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችንን 📆 እለተ እሁድ መስከረም 25/2018  ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ማቅረብ እንጀምራለንና ይጠብቁን!

መልካም እድል! 🌴

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
22👍7
ተጨማሪ 3 ሺሕ 350 ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://t.me/minberkheber/2115
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ሥያሜውን “የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ” በሚል መለወጡን አስታወቀ

ተጨማሪ፦ https://t.me/minberkheber/2117
የማዳበሪያ ፋብሪካ እና ጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት ተቀመጠ
ተጨማሪ፦ https://t.me/minberkheber/2118
👍72
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምስት ወርቃማ ዓመታት በላቀ ከፍታና ስኬት!!

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
13👍4😍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ እነሆ በአምስተኛ ዓመት ዋዜማው ላይ ይገኛል።
ሚዛናዊ አስተምህሮን ግቡ 🎯፣ ኅብረትና ወንድማማችነትን 🤗 ተልዕኮው በማድረግ አምስት ዓመታትን አየር ላይ 🏮 የቆየው ጣቢያችን፤ ከተወዳጅ የቤተሰብ ዝግጅቶቹ አንዱ በሆነው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራሙ፤ ሸይኻችን በሰዓታቸው 💕 የረሱሉን (ሰ.ዐ.ወ) ወላጆች የጋብቻ ሥርዓትና መልክ እያወሱ የሚቆዩ ሲሆን፤ የሣምንታዊውን ዒዳችንን 🥳 ለማድመቅና በበዓል ስሜት ለማዋዛት ተዘጋጅቶ ከነገ ጁሙዐ ከሰዐት ከ7:30 ጀምሮ ወደ ተመልካቾች የሚደርሰው "ራሓ ጁሙዐ" ልዩ ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር በፕሮግራሙ ይዘትና ተያያዥ ሃሳቦች ዙሪያ "ራሓ" ብለን ተጨዋውተናል።

ዛሬ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር እንድትቆዩ ስንጋብዝ፤ በጣቢያችን የአምስት ዐመት የከፍታ ጉዞ ውስጥ አካል ለነበራችሁ ቤተሰቦቻችን 💐 በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን በማቅረብ ነው።

ለይሉ ጁምዓ ነው!
ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary

ዕለተ ሐሙስ መስከረም 22 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 10 - 1447
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
13👍4

17👍8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሀገሪቱ የሚገኙ ድግምተኞች በሙሉ የተሰበሰቡበት አንድ ምክንያት...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/N4jfHzo2AuM 🔗

#የነብያት_ታሪክ #ነቢዩላህ_ሙሳ(ዐ.ሰ) #ፊርዓውን

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምስት ወርቃማ ዓመታት በላቀ ከፍታና ስኬት!!

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
👍18👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ ልብ የሚያሞቅ ታላቅ ኸበር አለን!
በሚንበር ቴሌቭዥን ወደ እናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የደረስንበትን 5️⃣ኛ አመታችንን ምክንያት በማድረግ ኡምራ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል።
ከሰኞ እስከ ሰኞ ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆንና፤ በየምሽቱ በሚቀርበው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በመሳተፍ 🕋 የኡምራ ተሸላሚ  ይሁኑ!

ዝግጁ?

እነሆ የመጀመሪያውን የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችንን 📆 እለተ እሁድ መስከረም 25/2018  ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ማቅረብ እንጀምራለንና ይጠብቁን!

መልካም እድል! 🌴

በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!

ሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
27🙏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ የጁምዓ ጣዕም 🕌 ...
የሣምንታዊው ዒዳችን ተጨማሪ ስጦታ 🎁 ...
በበዓልና የአብሮነት ስሜት የሚያቆየን 🥰 ...
በቁርኣን ታሪኮች ተዋዝቶ፣ የኢማሞችን የጁምዓ ውሎ ቃኝቶና፤ የተለያዩ የጁምዓ መልኮችን ተመልክቶ ከሰላት ስንመለስ የሚቀበለን አዲስ የቲቪ ሾው! 📺
 
#ራሓ_ጁምዓ!

📆 ዘወትር ጁምዓ ከሰዓት ከ07:30 ጀምሮና በቀኑ ክፍለ ጊዜ ለማያመቻቸው ደግሞ በዚያው ምሽት በድጋሚ ከ03:00 ጀምሮ ይቀርብላችኋል!

ራሓ ጁምዓ ...
የአምስተኛ ዓመት ሌላ ሥጦታ!

ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ 
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
👏159😍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ሴቶች በመሸፈናችሁ ተበድላችኋል?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/viHVV8NF8HE 🔗

#የኔ_መንገድ #ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam #ሴቶች #feminism

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
4👌3
እነሆ አዲስ የጁምዓ ጣዕም 🕌 ...
የሣምንታዊው ዒዳችን ተጨማሪ ስጦታ 🎁 ...
በበዓልና የአብሮነት ስሜት የሚያቆየን 🥰 ...
በቁርኣን ታሪኮች ተዋዝቶ፣ የኢማሞችን የጁምዓ ውሎ ቃኝቶና፤ የተለያዩ የጁምዓ መልኮችን ተመልክቶ ከሰላት ስንመለስ የሚቀበለን አዲስ የቲቪ ሾው! 📺
 
#ራሓ_ጁምዓ!

📆 ዘወትር ጁምዓ ከሰዓት ከ07:30 ጀምሮና በቀኑ ክፍለ ጊዜ ለማያመቻቸው ደግሞ በዚያው ምሽት በድጋሚ ከ03:00 ጀምሮ ይቀርብላችኋል!

ራሓ ጁምዓ ...
የአምስተኛ ዓመት ሌላ ሥጦታ!

ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ መስከረም 23 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 11 - 1447

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ 
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
👍96
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_38
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ

ዕለተ ዓርብ መስከረም 16 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 4 - 1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍96🥰1👌1
የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ

ከቀኑ 11:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#የጁምዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#የሽርክ_አደገኝነት

ዕለተ አርብ መስከረም 23 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 11 - 1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
20
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምርኩዝ 31ኛ መድረክ ላይ በነበረው የግጥም ውድድር 1ኛ በመውጣት የኡምራ ሽልማቱን ወስዷል።
'' ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ እስልምናን ስለተዋወቀበት የህይወት መንገዱ ፣ ስለ ጎና ህይወቱ እና ስለሌሎችም የህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍176
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባቀረቡት ዕቅድ ላይ ስምምነቱን እንዲያሳውቅ ለሐማስ የሁለት ቀን ገደብ አስቀመጡ

ለተጨማሪ👉https://t.me/minberkheber/2120
5😱2
የወጣት አንተርፕሩነርስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሊቋቋም ነው

ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/2121
11