#የጁምዓ_ኹጥባ
ከአዲሱ የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ
በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
ዛሬ ጁምዓ በአዲሱ የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የቀረበውና፤ በዋናነት ስለ "አሥርቱ የዙል ሒጃ ውድ ቀናት ትሩፋቶች" ሃሳብ የቀረበበት መልዕክት ዛሬ ከሰዐት ከ11:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ የሚቀርብላችሁ ይሆናል።
#የጁምዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ አርብ ግንቦት 30 - 2016 | ዙል ሒጃ 1– 1445 | ሚንበር ትቪ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | 45000 | H
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

👍18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቁርአን ጋር - ዘወትር ጁምዓ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍21👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአስርቱ የዙልሒጃ ቀናት የበለጠ መልካም ስራ የሚወደድባቸው ቀናት የሉም!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/50vZ5aCVWhM 🔗
#አስርቱ_የዙልሒጃ_ቀናት
#ቢስሚከ_ነሕያ
#ኸሚስ_ምሽት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/50vZ5aCVWhM 🔗
#አስርቱ_የዙልሒጃ_ቀናት
#ቢስሚከ_ነሕያ
#ኸሚስ_ምሽት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍24❤2🥰2😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቀብር ቅጣት ባይኖርብንም ቀብር በራሱ ቅጣት ነው!
- ትልቅ ማስታወሻ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HIKMVJg41lw 🔗
#ቀብር_ጎብኙ
#የሸይኻችን_ሰዓት
#ኸሚስ_ምሽት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
- ትልቅ ማስታወሻ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HIKMVJg41lw 🔗
#ቀብር_ጎብኙ
#የሸይኻችን_ሰዓት
#ኸሚስ_ምሽት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍38
#የበረታው_ሙቀት እና ሌሎችም...
በዛሬው የሰሞነ ሐጅ መሰናዶ ከሐጅ ጋር የተያያዙ ሃሳቦችን ስለ በረታው የሳዑዲ ሙቀት እና ሌሎችንም መረጃዎች ወደ እናንተ ያደርሳል።
#ሰሞነ_ሐጅ ክፍል 8
ዛሬ ምሽት 01፡00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1- 2016 | ዙል ሒጃ 2 - 1445

❤7👍6
የመጨረሻዎቹ ኢትዮጵያውያን ሑጃጆች በዛሬው እለት ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ በረራ ያከናውናሉ ተባለ
ለ1445ኛ ዓ.ሂ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመጨረሻዎቹን ሑጃጆች ዛሬ እንደሚሸኝ አስታወቀ። ምክር ቤቱ ይህን ያስታወቀው ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ ነው።
ምክር ቤቱ በመግለጫው ከግንቦት 13/2016 አንስቶ የተጓዙ ሑጃጆች በረራ ያደረጉት በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በሳዑዲ አየር መንገድ መሆኑን ገልጿል።
መግለጫውን ከሰጡት መካከል የሆኑት የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ኃላፊ ዐብዱልፈታህ ሙሐመድ፣ በርካታ ሑጃጆች ጉዞ ያደረጉት በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑን ገልፀዋል። ምክር ቤቱ ከላካቸው 12 ሺሕ ምዕመናን ውስጥ በአየር መንገዱ የበረሩ ሑጃጆች ቁጥር 8 ሺሕ 500 መሆኑን የጠቀሱት ኃላፊው፣ ቀሪዎች 3 ሺሕ 500 ሑጃጆች በሳዑዲያ አየር መንገድ በረራ ማድረጋቸውን አብራርተዋል። (ሚንበር ቲቪ)
(በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ይታከልበታል)

🥰11👍4❤2
አቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሚሰጥበት አቢሲንያ አሚን በኩል እያዘጋጀ በሚንበር ቲቪ የሚያቀርበው 2ተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር፤ በተሳታፊዎች መካከል ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ለመሻገርና አንድ ሚሊየን ብር ለመሸለም የሚደረገው ብርቱ ፉክክር እንደቀጠለ ይገኛል።
ዛሬ ምሽት ከ1:30 ጀምሮ የሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ከአዳዲስ ተሳታፊዎችና የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች እንዲሁም የተግባር ሙከራዎች ጋር ይቀርብላችኋል!!
#አቢሲንያ_አሚን
#ዕሴትዎን_ያከበረ!!
#አሚን_አዋርድ_2
#የሥራ_ፈጠራ_ውድድር
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1 - 2016 | ዙል ሒጃ 2 – 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዛሬ ምሽት ከ1:30 ጀምሮ የሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ከአዳዲስ ተሳታፊዎችና የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች እንዲሁም የተግባር ሙከራዎች ጋር ይቀርብላችኋል!!
#አቢሲንያ_አሚን
#ዕሴትዎን_ያከበረ!!
#አሚን_አዋርድ_2
#የሥራ_ፈጠራ_ውድድር
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1 - 2016 | ዙል ሒጃ 2 – 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አደራ እንዳትጭበረበሩ❗️
ሂጅራ ዘገባ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RM6pNAlCKOs 🔗
#የማጭበርበር_ወንጀል
#ሂጅራ_ዘገባ #ሂጅራ_ቢዝነስ

👍4
የቁርኣን ተፍሲር በሐረሪ ቋንቋ - በሸይኽ የሕያ እስማዒል (ረ)
ሱረቱል ሉቅማን 12-22
ዛሬ ከቀኑ 11:45 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ
#ቁርኣን #ተፍሲር #ሐረሪ
#ሸይኽ_የሕያ_እስማዒል_ረ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1 - 2016 | ዙል ሒጃ 2 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሱረቱል ሉቅማን 12-22
ዛሬ ከቀኑ 11:45 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ
#ቁርኣን #ተፍሲር #ሐረሪ
#ሸይኽ_የሕያ_እስማዒል_ረ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1 - 2016 | ዙል ሒጃ 2 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍10
የመጨረሻዎቹ ኢትዮጵያውያን ሑጃጆች በዛሬው እለት ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ በረራ ያከናውናሉ ተባለ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1 - 2016 | ዙል ሒጃ 2 – 1445 | ሚንበር ቲቪ
ለ1445ኛ ዓ.ሂ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመጨረሻዎቹን ሑጃጆች ዛሬ እንደሚሸኝ አስታወቀ። ምክር ቤቱ ይህን ያስታወቀው ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ ነው።
ምክር ቤቱ በመግለጫው ከግንቦት 13/2016 አንስቶ የተጓዙ ሑጃጆች በረራ ያደረጉት በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በሳዑዲ አየር መንገድ መሆኑን ገልጿል።
መግለጫውን ከሰጡት መካከል የሆኑት የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ኃላፊ ዐብዱልፈታህ ሙሐመድ፣ በርካታ ሑጃጆች ጉዞ ያደረጉት በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑን ገልፀዋል። ምክር ቤቱ ከላካቸው 12 ሺሕ ምዕመናን ውስጥ በአየር መንገዱ የበረሩ ሑጃጆች ቁጥር 8 ሺሕ 500 መሆኑን የጠቀሱት ኃላፊው፣ ቀሪዎች 3 ሺሕ 500 ሑጃጆች በሳዑዲያ አየር መንገድ በረራ ማድረጋቸውን አብራርተዋል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በዛሬው መግለጫ ያነሳው ሌላው ጉዳይ ሑጃጆች በሳዑዲ ዐረቢያ ቆይታቸው ለሚገጥማቸው ሕመም የተዘጋጀውን ሕክምና በተመለከተ ነው። የምክር ቤቱ ኃላፊዎች በሳዑዲ ዐረቢያ ለኢትዮጵያውያን ሕክምና የሚሰጡ ሦስት ተንቀሳቃሽ ክሊኒኮች መዘጋጀታቸውን ጠቅሰዋል። ለክሊኒኮቹ በቂ መድኃኒት መዘጋጀቱን የገለፁት ኃላፊዎቹ፣ መድኃኒቶች ባለፈው ዓመት በኦማን መንግሥት ከተሰጠው በተጨማሪ የተገዙ መሆናቸውንም አብራርተዋል።
የዘንድሮው ዓመት የሐጅ ሥነ ሥርዐት ከቀጣይ ሳምንት ጁመዓ ጀምሮ እንደሚከናወን የሳዑዲ ዐረቢያ የሐጅ እና ሚኒስቴር የዙልሒጃ ወር ትናንት መግባቱን አስመልክቶ አስታውቋል።
ከግንቦት 1 አንስቶ ከመላው ዓለም ምዕመናንን እየተቀበለች የምትገኘው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ እስካሁን ድረስ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ወደ ሀገሯ መግባታቸውን ገልጻለች።
ባለሥልጣናቱ ይፋ ባደረጉት አሐዝ መሠረት ከተለያዩ ሀገራት ሳዑዲ የደረሱ ምዕመናን ቁጥር አንድ ሚሊዮን ይደርሳል፡፡ በባሕር፣ በየብስ እና በአየር ወደ ሳዑዲ ከገቡት ምዕመናን ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት እነዚህ በአየር ተሳፍረው መዲና የደረሱት ናቸው፡፡
ሳዑዲ ዐረቢያ በዘንድሮው ዓመት የሐጅ ሥነ ሥርዐት ከመላው ዓለም የምትቀበላቸው ምዕመናን ብዛት ከሁለት ሚሊዮን ይሻገራል ተብሎ ይጠበቃል።
ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፦ https://minbertv.com/?p=8354

👍19❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መድረሳዎቻችን አቅም የሌላቸው ሰዎች መጠለያ እንደሆኑ ተደርጎ ተስሏል!
ለመድረሳ ያለው አመለካከት
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jewe15cMw7Y 🔗
#መርከዝ #መድረሳ
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለመድረሳ ያለው አመለካከት
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jewe15cMw7Y 🔗
#መርከዝ #መድረሳ
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍20❤7
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ባላቸው 10ቱ የዙል ሒጃ ቀናቶች ከኛ ምን ይጠበቃል? እንዴት አድርገንስ ልንጠቀምባቸው እንችላለን? ወደ ዒባዳ መመለስ ከሴቶች አንፃርስ እና መሰል ነጥቦችን ከእንግዳችን የሕይወት ልምድ ጋር በማጣመር "ሴቶች በ10ቱ ቀናት" በሚል ርዕስ ያዘጋጀነውን ልዩ መሰናዶ በዛሬው የሰሞነ ሐጅ ፕሮግራማችን ምሽት 01:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!
#ሰሞነ_ሐጅ
#ሴቶች_በ10ቱ_ቀናት
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሰሞነ_ሐጅ
#ሴቶች_በ10ቱ_ቀናት
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍16❤3👏2😍2🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከነሺዳ በተለቃቀሙ ዜማዎች ቁርአን መቅራት የለብንም!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jewe15cMw7Y 🔗
#ነሺዳ #ቁርአን
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jewe15cMw7Y 🔗
#ነሺዳ #ቁርአን
#ከቁርአን_ጋር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍20👌4
#ሐጅ_በሐረመይን
የሂጅራ ባንክ የሐረመይን የቁጠባ ሂሳብ ደንበኞች ወደ ሐጅ ተጓዙ
ምሸት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
#ሂጅራ_ባንክ
#ከሚንበር_ቲቪ_ጋር_በመተባበር
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የሂጅራ ባንክ የሐረመይን የቁጠባ ሂሳብ ደንበኞች ወደ ሐጅ ተጓዙ
ምሸት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
#ሂጅራ_ባንክ
#ከሚንበር_ቲቪ_ጋር_በመተባበር
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤8🙏1😍1
አብዮት የተጫረበት ገላ ነው። ሙሐመድ ቡዓዚዚ! አትክልትና ፍራፍሬ በኩሩኩር እየሸጠ ኑሮውን ለመግፋት ሲታትር ፖሊሶች ቁምስቅሉን ከሳዩት! መራራውን እርምጃ ራሱ ላይ ፈጸመ። የአረቡ ዓለም የፀደይ አብዮትን ከሱ በእሳት ከሚገረፍ ገላ ላይ አየ! በዛሬው #እነሆ_ኸበር ፕሮግራማችን ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#እነሆ_ኸበር
#የሱቅ_በደረቴው_ማስታወሻ
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#እነሆ_ኸበር
#የሱቅ_በደረቴው_ማስታወሻ
ዕለተ እሁድ ሰኔ 2 - 2016 | ዙል ሒጃ 3 - 1445
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍14❤8
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተቀማጭ ገንዘብ መጠን በየዓመቱ በአማካይ 24 በመቶ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 3 - 2016 | ዙል ሒጃ 4 – 1445 | ሚንበር ቲቪ
በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተቀማጭ ገንዘብ መጠን በየዓመቱ በአማካይ 24 በመቶ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ባንኮቹ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ 222.8 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ገንዘብ ሰብስበዋል ተብሏል፡፡
በሀገሪቱ የሚገኙ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጡ ባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ መጠን በየዓመቱ በአማካይ ከ24 በመቶ እያደገ መምጣቱን ያመለከተው የባንኮቹን ወቅታዊ አፈጻጸም የሚያመለክተው መረጃ ነው፡፡ ከተቀማጭ ገንዘብ በተጨማሪ በባንኮቹ የሚሰጠው ብድር ምጣኔም በተለይ በ2016 የሒሳብ ዓመት ከቀዳሚዎቹ ዓመታት የተሻለ ዕድገት ማሳየት ጀምሯል ነው የተባለው፡፡
በዚህ ዘርፍ ትልቁን የገበያ ድርሻ የያዘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን መረጃውን ጠቅሶ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ በዘገባው የተጠቀሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከ 2016 የሒሳብ ዓመት አሥር ወራት ማሰባሰብ የቻለው አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 114.8 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጧል፡፡ ይህም በአሥር ወራት ውስጥ ብቻ ከ24 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን የሚያመለክት ነው፡፡
የአስቀማጭ ደንበኞችን ቁጥር በተመለከተም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነፃ እያስቀመጡ ያሉ ደንበኞች ቁጥር 7.2 ሚሊዮን በላይ ደርሷል ተብሏል፡፡ በአሥር ወራት ውስጥ የአስቀማጭ ደንበኞች ቁጥር ከ20 በመቶ በላይ ዕድገት አሳይቷል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከብድር አሰጣጥ ጋር በተያያዘም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ያቀረበው ብድር ከሌሎች ዓመታት በተለየ ጭማሪ ማሳየቱ ሲገለጽ፣ የተሰጠው የብድር ክምችት 40.5 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ ሚንበር ቲቪ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት ከሚሰጡ ባንኮች ተጨማሪ መረጃ ለማካተት ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡
በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስኮት ደረጃ የሚሰጡ ከሃያ በላይ ባንኮች ይገኛሉ፡፡ ከባንኮቹ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ አራት ባንኮች በኢንዱስትሪው ውስጥ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡
ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- HTTPS://MINBERTV.COM/?P=8357

👍19
ሳዑዲ ዐረቢያ የሐጅ ቪዛ አልያዙም ያለቻቸውን በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከመካ ከተማ እንዲወጡ አደረገች
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 3 - 2016 | ዙል ሒጃ 4 – 1445 | ሚንበር ቲቪ
ከመላው ዓለም ለሐጅ ሥነ ሥርዐት ክንውን ወደ ሀገሯ የሚገቡ ምዕመናንን እያስተናገደች የምትገኘው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ የሐጅ ቪዛ አልያዙም ያለቻቸውን ከ300 ሺሕ በላይ ሰዎች ከመካ ከተማ እንዲወጡ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ከከተማዋ እንዲወጡ ከተደረጉት ውስጥ 150 ሺሕ የሚሆኑት ከውጪ ሀገራት በጉብኝት ቪዛ የገቡ መሆናቸው ተገልጧል፡፡
የሳዑዲ ዐረቢያ ባሥልጣናት እንደገለጹት፣ የሀገሪቱ ፖሊስ እነዚህን ግለሰቦች ከመካ ያስወጣው የሐጅ ቪዛ ከያዙ ምዕመናን ውጪ ወደ ከተማዋ መግባት የሚከለክለው መመርያ ተግባራዊ መደረግ ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡
ሳዑዲ ዐረቢያ ፖሊስ ከመካ እንዲወጡ ካደረጋቸው መካከል 153 ሺሕ 998 ሰዎች በጉብኝት ቪዛ የገቡ የውጭ ሀገራት ዜጎች ናቸው፡፡ በተጨማሪም 171 ሺሕ 587 ነዋሪነታቸው ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ቢሆንም መቀመጫቸው መካ አይደለም የተባሉና የሐጅ ቪዛ ያልያዙ ሰዎች ለቀው እንዲወጡ መደረጉን የሳዑዲ ዜና አገልግሎት ዘገባ ያመለክታል፡፡
ሳዑዲ ዐረቢያ በዘንድሮው የሐጅ ሥነ ሥርዐት ክንውን ለመሳተፍ ከመላው ዓለም ሀገራት የተነሱ ምዕመናንን መቀበሏን በመቀጠል እስካሁን ድረስ ወደ ሀገሯ የገቡት ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ደርሰዋል፡፡ በዚህ ሳምንት ለሚፈጸመው የሐጅ ክንውን፣ በቀጣይ ቀናት ሌሎች አንድ ሚሊዮን ምዕመናን ወደ ሀገሪቱ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ሳዑዲ ዐረቢያ እንግዶቹን የምታስተናግደው ለሥነ ሥርዐቱ ብቻ በሚል የተለየ ቪዛ አዘጋጅታ ሲሆን፣ በዚህ ምክንያት የሐጅ ቪዛ ከያዙ ምዕመናን ውጪ ሌሎች እንግዶች ወደ ሀገሯ ቢገቡም ወደ ቅድስቲቱ መካ ከተማ እንዲዘልቁ ፍቃድ እንደማትሰጥ ቀድማ አሳውቃ ነበር፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ያለ ሐጅ ቪዛ ወደ መካ ከተማ የገቡ ምዕመናን ቅጣት እደሚጠብቃቸው ገልጻለች፡፡
ሀገሪቱ መቀጮ የሚያስከፍለውን ደንብ ያወጣችው በሥነ ሥርዐቱ ወቅት ሊከሰት የሚችለውን መጨናነቅ ለመቀነስ ነው በሚል ነው፡፡ ሳዑዲ ዐረቢያ ይህን ርምጃ ይበልጥ ያጠናከረችው ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ሚና ላይ አደጋ ከተከሰተ በኋላ መሆኑን የሀገሯ ባለሥልጣናት ይናገራሉ፡፡
የ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ሥነ ሥርዐት መከናወን የሚጀምረው ከፊታችን ጁመዓ አንስቶ ባሉት ተከታታይ ቀናት መሆኑ ይታወቃል፡፡ (ሚንበር ቲቪ)
ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://minbertv.com/?p=8360

👍15😢5❤3
🕋 #የካዕባ_ማዕዘናትና ሌሎች መረጃዎች...
በዛሬው የሰሞነ ሐጅ መሰናዶ ከሐጅ ጋር የተያያዙ ሃሳቦችን ይዞ
የካዕባ ማዕዘናትና ሌሎች መረጃዎችን ወደ እናንተ ውድ ተመልካቾች ያደርሳል።
#ሰሞነ_ሐጅ ክፍል 9
ዛሬ ምሽት 01፡30 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 3 - 2016 | ዙል ሒጃ 4 - 1445

👍7❤1