ማስታወቂያ
ጉዳዩ:- የማስተርስ ዲግሪ ቴምፖራሪ መውሰጃ እና አጠቃላይ ክሊራንስ መርሃ-ግብርን ይመለከታል
የአካዳሚክ : የፋይናንስ እና የሬጅአስትራር ዶክመንት ክሊራንስ እንዲሁም የመመረቂያ ፅሁፍ በ Hard-Cover አስጠርዛቹ ከ ህዳር 20/2016 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 25/2016 ዓ/ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን :: ከላይ የተዘረዘሩትን አጠቃላይ ክሊራንስ ያጠናቀቀ ተማሪ ከታህሳስ 10/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ በማምጣት እና የ ማስተርስ ድግሪ መጠየቂያ ፎርም ላይ ሙሉ ስማችውን እስከ አያት ስም በተማሪው ፊርማ በማረጋገጥ ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: በዚህ መሠረት ከታች በተጠቀሰው መርሀ ግብር መሠረት አጠቃላይ ክሊራንስ በተቀመጠው መርሃ-ግብር መሠረት እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን።
የተማሪው ስም የሚጀምርበት:-
1. የስማቹ የመጀመሪያ ፊደል( Alphabet)
ከ A -E የሚጀምር ተማሪዎች ከህዳር 20 /2016 ዓ/ም እስከ ህዳር 26/2016
ዓ/ም
2. የስማቹ መጀመሪያ (Alphabet)
ከ F - R የሆናቹ ተማሪዎች ህዳር 27 /2016 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2 /2016 ዓ/ም
3. የስማቹ መጀመሪያ (Alphabet)
ከ S -Z የሆናቹ ተማሪዎች ከ ታህሳስ 3/2016 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 12/2016 ዓ/ ም ድረስ በመምጣት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
👉 ማስታወሻ:- ለክሊራንስ ስትመጡ የቴምፓራሪ ዲግሪ ክፍያ 1,380 ብር የሚከፈለው በሚከተለው ባንክ ብቻ ነው:-
ኦርሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ (Oromia International Bank)
አካውንት ቁጥር:- 1371908700001
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
👉ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ከላይ በተቀመጠው መርሃ ግብር ውጪ በመምጣት አገልግሎት ማግኘት የማይቻል መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
Post-Graduat Dean Office

👍3
👉ለ: 🎓ክቡራን ተመራቂዎቻችን በሙሉ🎓:-
ጉዳዮ:- የኮሌጁ አጠቃላይ ክሊራንስ እና የማስተርስ ዲግሪያችሁን ስለመውሰድ ይመለከታል:-
የማስተርስ ዲግሪያችሁን ከወዲሁ ተዘጋጅቶ እንዲቀመጥላቹሁ እንዲሁም በማንኛውም ቀን ለቀጣይ ትምህርት ወይም ለስራ እድሎች በአስቸኳይ ለመውሰድ ያመቻቹ ዘንድ በስማቹህ መሠረት ከወዲሁ የክሊራንስ መርሃ-ግብር እንደወጣ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት ሁሉም የተቋሙ (የኮሌጁ) የትምህርት ክፍሎች በሃያ ሁለት ካምፓስ ከማንኛውም ስራቸው በበለጠ ቅድሚያ ለእናንተው በመስጠት የሚያስተናግዱዋቹ በመሆኑ ተመራቂ ተማሪዎች በተቀመጠው መርሃ-ግብር በቅድሚያ የዲግሪ 1,380 ብር በኦሮሚያ ባንክ በመክፈል እና ዲፓዚት ስሊፑን በመያዝ ለክሊራንስ እንድትመጡ እና የክሊራንስ ሰርተፊኬታችሁን እንዲሁም ዲግሪያችሁን እንድትወስዱ እያሳሰብን ቀድሞ በወጣው (በተቀመጠው) መርሃ-ግብር ውጪ ለሚመጣ ተመራቂ ተማሪ በኮሌጁ በቀጣይ የስራ ሂደት ላይ ለሚፈጠረው አላስፈላጊ የስራ መስተጓጓል እና በዚሁ መስተጓጓል ምክንያት ለሚኖረው አላስፈላጊ ቅጣት ሙሉ ሃላፊነቱን ተማሪው የሚወስድ መሆኑን በመገንዘብ በተጠቀሱት የክሊራንስ መርሃ-ግብር በመምጣት አገልግሎት እንድታገኙ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
👉ማስታወሻ:-
- የክሊራንስ አገልግሎት የሚሰጠው ከሰኞ ክስከ አርብ በወጣላቹ መርሀ- ግብር ብቻ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
- የማስተርስ ዲግሪ ክፍያ (1,380 ብር) የሚከፈለው በሚከተለው ባንክ ብቻ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን:-
ኦሮሚያ ባንክ
አካውንት: 1371908700001
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
🎓የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ🎓

👍1
ለ:ተመራቂ ተማሪዎቻችን
ጉዳዩ:- ክሊራንስን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው ለአጠቃላይ ክሊራንስ በወጣላቹ መሠረት እንደምትመጡ ይታወቃል በዚሁ መሠረት ለክሊራንስ ስትመጡ ይዛቹ መምጣት የሚጠበቅባቹ የተማሪ መታወቂያ ሁለት ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ ነጭ ባግራውንድ የሆነ እንዲሁም የዶክመንት ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ ( from Oromia bank deposit slip) መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
Post -Graduate Dean Office

👉ማስታወቂያ
ለ:- ኮርስ አድ ላደረጋቹ ተማሪዎች
ጉዳዩ:- የ " Management Theory and Practice Course Final Exam " የፈተና መፈተኛ ቀን ሰለማሳወቅ
የ " Management Theory and Practice Course Final Exam" ታኅሣሥ 14 /2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን::
Post - Graduate Dean Office

👉ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ
የመጀመሪያ ዲግሪ ከጨረሳችሁበት ዩንቨርሲቲ/ኮሌጅ "Official Transcript" ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከዚህ በታች ባለው ፓስታ ሳጥን ቁጥር ማስላክ እንደምትችሉ መግለፅ እንወዳለን።
To: Maryland International College
P.O.Box: 19947
Addis Ababa
Ethiopia
MIC Registrar Office

ጉዳዮ:- የማስተርስ ዲግሪ ቴምፖ ላልወሰዳቹ እንዲሁም የዶክመንት እና ፋይናንስ ክሊራንስ ላልጨረሳቹ ብቻ ይመለከታል።
የማስተርሳችሁን ዲግሪ ቴምፖ ላልወሰዳቹ እንዲሁም የዶክመንት እና ፋይናንስ ክሊራንስ ላልጨረሳቹ ከቀን የካቲት 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከላይ በርዕሱ ላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት የምንሰጠው በሳምንት ሁለት ቀን ማክሰኞ ከ 8:00 ሰአት እስከ 11:00 ሰአት እንዲሁም እሮብ ከ 3:00 ሰአት እስከ 6:00 ሰአት ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን::
የሬጅስትራር ክፍል
ማስታወቂያ
ለ:-ኮርስ አድ ላደረጋቹ ተማሪዎች ብቻ
ጉዳዩ:- የ " Organizational Behavior Course " Make -Up Exam" የፈተና ቦታ/ካምፓስ መቀየሩን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው ግንቦት 25/2016 ዓ.ም ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የ " Organizational Behavior Course Make -Up Exam" የሚሰጥው በሀያ ሁለት ካምፓስ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚሁ መሠረት የኮርሱን ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናቹበትን ማመልከቻ እና ድጋሚ ፈተና ለመውሰድ 800 ብር የተከፈለበት መረጃ ሀያ ሁለት ካምፓስ ብቻ እስከ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም ብቻ ሪፓርት እንድታደርጉ እያሳወቅን እስከ ግንቦት 24/2016 ዓ. ም ድረስ ብቻ ሪፓርት ያላደረገ ተማሪ የ" Make -Up Exam " ለመፈተን ስሙ የማይተላለፍ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ሬጅስትራር ክፍል

👉 በ 2017 ዓ.ም በማስተርስ መርሃ-ግብር ለመማር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ የት/ሚኒስቴር የ "GAT" ፈተናን ለአዲስ ተማሪዎች የተጨማሪ የምዝገባ ቀን መራዘሙን እና የመጨረሻ የፈተና ቀን ማሳወቁን ይመለከታል።
ትምህርት ሚኒስቴር ፥ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን አሳውቋል።
በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ብሏል።
ለፈተናው የተመዘገቡ በየተመደቡበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name and Password፣ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።

ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
👍4
👉Updated Announcement
Subject:- Regarding international technology standard and international requirements of your Original Degree
This is to congratulate you that your Original degree is now ready after being made in the USA with Ultra Violet Technology (invisible to the eye) to meet international standards.
It is known that Original Degree is to be ordered only after a student graduates (usually after a year) which is usually subject to future unforeseen legal and international costs unlike Temporary Degree (Temporary degree is only issued at the time of student’s academic accomplishment and usually is not subject to future unforeseen events and not as sensitive as Original Degree document).
Accordingly, this is to kindly inform you that to meet the current high level international standard by use of the current state of technology, your Original Degree is being made of " Ultraviolet Imbedded Technology Security Print (Invisible to the eye) containing invisible fluorescent fibers that become only visible when viewed under an ultraviolet light source (black light). This feature provides covert protection from counterfeiting because the fibers do not copy or scan and will not be visible in a counterfeit document. This is being in line with the current serious National issue of preventing Forged Documents and thus, meet the current international standard.
Accordingly ; we would like to congratulate you that our College availed this current state of technology being made from the USA.
The total Cost being too expensive for the student , the College partially (50%) subsidized it to be 4,900 birr.
We hope that you recognize the value of this investment in ensuring the durability and security of your official documents, meeting a high international standard with the current state of technology.
👉 Remark:- Due to the variation in international pricing for such type of hight level of current security technology print and on the other hand to give prior graduates additional time for financial preparations, Your payment schedule for the Original Degree is extended to November 30/2024 using the following banks:-
Using only the following banks:-
1. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር:- 1000650120764
ወይም
2. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
አቢሲኒያ ባንክ
አካውንት ቁጥር:- 203504632
👉 "Mobile banking is not allowed due to the reason that some transfers don't disclose the sender's name"
👉 Don't forget to send the screenshot of the deposit slip via telegram number 0974106373
Registrar Office

👍2
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ለውድ የሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተመራቂዎች
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺፣
የክርስትና እምነት ተከታዮች ለሆናቹ ለውድ የሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የቀድሞ ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ፡፡
የሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የአስተዳደር እና አካዳሚክ ስታፍ በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል፡፡
የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!

👉 ለውድ የሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች:-
በ 2017 ዓ.ም በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በማስተርስ ዲግሪ መርሃ-ግብር የ "NGAT" ፈተናን ላለፋ አዲስ ተማሪዎችን ለማስተማር በምዝገባ ላይ በመሆናችን ይህን መልዕክት ለቤተሰቦ : ለጓደኛዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ።
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
ለበለጠ መረጃ:- 0940102029/0935656939
www.marylandic.com
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

👉 ማስታወቂያ
ጉዳዮ:- ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ለማስተርስ ትምህርት አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ቀጣይ የ"NGAT" የፈተና ቀናትን ማሳወቅን ይመለከታል።
በ2017 የትምህርት ዘመን በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የማስተርስ ትምህርታቸውን ለመማር ፈልገው ነገር ግን የ "NGAT" ፈተና ሳይፈተኑ ያመለጣቸው ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት አዲስ አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (ለማስተርስ ፕሮግራሞች) የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በዚሁ መሠረት ለ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት አዲስ አመልካቾች ከታች ባለው "Link" መሠረት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና በቅድሚያ በመመዝገብ ፈተናውን በተጠቀሱት ቀናት መፈተን ይኖርባቸዋል፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login
👉 ቤተሰብዎ: ጓደኛዎ እና ወዳጅዎ የማስተርስ መግቢያ (NGAT) የፈተናው ቀን እንዳያመልጣቸው ይህን መረጃ ያጋሩዋቸው።
የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
ጉዳዮ:- ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ለማስተርስ ትምህርት አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ቀጣይ የ"NGAT" የፈተና ቀናትን ማሳወቅን ይመለከታል።
በ2017 የትምህርት ዘመን በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የማስተርስ ትምህርታቸውን ለመማር ፈልገው ነገር ግን የ "NGAT" ፈተና ሳይፈተኑ ያመለጣቸው ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት አዲስ አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (ለማስተርስ ፕሮግራሞች) የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በዚሁ መሠረት ለ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት አዲስ አመልካቾች ከታች ባለው "Link" መሠረት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና በቅድሚያ በመመዝገብ ፈተናውን በተጠቀሱት ቀናት መፈተን ይኖርባቸዋል፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login
👉 ቤተሰብዎ: ጓደኛዎ እና ወዳጅዎ የማስተርስ መግቢያ (NGAT) የፈተናው ቀን እንዳያመልጣቸው ይህን መረጃ ያጋሩዋቸው።
የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
👉 ማስታወቂያ:-
ጉዳዩ:- የማስተርሳችሁን ኦርጂናል ዲግሪ እንድትወስዱ ማሳወቅን ይመለከታል።
ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ከ ጥር 13/2017 ዓ.ም (የፊታችን ማክሰኞ) ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ የኦርጂናል ዲግሪ መስጠት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ፣ኦርጂናል ዲግሪ ለመውሰድ ስትመጡ ከታች የተቀመጡትን ማሟላት የሚጠበቅባቹ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን : -
👉 ከዚህ ቀደም የተሰጣችሁን የቲምፓራሪ ዲግሪ ሰርትፊኬት በመመለስ ኦሪጂናል ዲግሪውን መውሰድ ይጠበቅባችኃል።
👉ለኦርጂናል ዲግሪ የተከፈለበትን 4900 ብር (የባንክ Slip) ይዞ በመምጣት ከፉይናንስ ክፍል በኮሌጁ ደረሰኝ ማስቀየር ይኖርባቹዋል።
👉 የሚመጣው ሰው የተመራቂ ተማሪ ተወካይ ከሆነ ከየሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት የፀደቀ ህጋዊ ውክልና ማለትም የትምህርት ዶክመንት መውሰድ የሚችል/የምትችል መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ይዞ በመምጣት ኦሪጅናል ዲግሪያችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።

👉ማስታወቂያ:-
ጉዳዮ:- ኦሪጅናል ዲግሪ መውሰድን ይመለከታል
የኦርጅናል ዲግሪ ከዛሬ ጥር 13/2017 ዓ.ም ጀምሮ በማመልከት መውሰድ የሚቻል እንደሆነ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የኦሪጅናል ዲግሪ ለመውሰድ የሚያመለክት ተመራቂ ተማሪ ኦሪጅናል ዲግሪውን ለመውሰድ በመጀመሪያ የያዘውን ቴሞፓራሪ ዲግሪ መመለስ እንዲሁም ለኦርጅናል ዲግሪ የተከፈለበትን ክፍያ በኮሌጁ ጀረሰኝ በማስቁረጥ ኦሪጅናል ዲግሪውን ለመወሰድ ካመለከተበት ቀን አንስቶ ከሁለተኛው ቀን (ከከሰዓት) ጀምሮ ኦርጅናል ዲግሪውን የሚወስድ መሆኑን በቅድሚያ ለማሳወቅ እንወዳለን።
የሬጅስትራር ፅ/ቤት

ጉዳዩ:- ኦሪጂናል ዲግሪን ይመለከታል
ከዛሬ ጥር 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ ኦሪጂናል ዲግሪ ለመውሰድ ከሬጅስትራር ጽ/ቤት አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻለው ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት በኃላ ከ7:30 እስከ 11:00 መሆኑን በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።

✨ለሁሉም ተማሪዎቻችን እና ለቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ
ጉዳዮ:- በ " ERP System Implementation " ምክንያት (የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር እንደተጠበቀ የሚኖር ሆኖ) ነገር ግን የቢሮ አገልግሎት ለተወሰኑ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት የማንይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ
ከላይ በርዕሱ ላይ እንደተገለፅው በ " ERP System Implementation " ምክንያት እንዲሁም በ አዲስ የ "Registrar Management System Implementation" ምክንያት የቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን እና አሁን በመማር ላይ ያላቹህ ተማሪዎቻችን ሙሉ መረጃ " Students' Data Integration Systems Update" ላይ በመሆናችን አየገለፅን አስከ መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ላሳያችሁን ትዕግስት በቅድሚያ እያመሰገንን ይህንን የሚያካክስ እሁድን ጨምሮ ለወደፊት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::
👉 ማሳሰቢያ:- የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር " Class -Schedule" ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን::
የተማሪዎች ጉዳይ ዲን ፅ/ቤት

👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት ማሳወቅን ይመለከታል :-
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ ( ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
👉ማስታወወሻ
- የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
- የ "600 ብር" የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም።
Post-Graduate Dean Office
Maryland International College