#Pleas_Read it
"I have created 1.1 million permanent jobs in the last six months," he said.
#Q: How many wars have you lost in the last 6 months? # Positive job creation and # lost job opportunities are good if positive comes along. If the report is presented as such, it shows how far the economy has come in tackling unemployment.
# For example, if there is one million farmers displaced by war and conflict and they have not produced for the past 6 months, they are also temporarily unemployed.
It is not a bad thing for Meles to be the kind of report that most of us understand and trust about the ministries that provide economic reports. The Ethiopian Economist View
የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር "ላለፉት 6 ወራት 1.1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የስራ እድል ፈጥሪያለሁ ብሏል"።
#ጥያቄ፦ ጦርነት እና ግጭት ላለፉት 6 ወራት ስንት የስራ እድሎችን አጠፋ? #የተፈጠረው የስራ እድል እና #የጠፋው የስራ እድል ሲቀናነስ ፖዘቲቭ ከመጣ መልካም ነው። ሪፖርቱ እንዲህ ቢቀርብ በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ኢኮኖሚው ስራ አጥነትን ለመቋቋም የሄደውን ርቀት ያሳያል።
#ለምሳሌ፦ በጦርነት እና ግጭት ምክንያት አንድ ሚሊየን የተፈናቀለ አርሶ አደር ቢኖር እና ላለፉት 6 ወራት ካላመረተ በጊዚያዊነትም ቢሆን #ስራ_አጥ ነው።
የኢኮኖሚ ሪፖርቶችን የሚያቀርቡ ሚኒስትር መስሪያቤቶች ዙሪያ መለስ ምልከታ ያለው እና አብዛኞቻችን የምንረዳው እና የምናምነው አይነት ሪፖርት እንዲሆን ቢደረግ መጥፎ አይደለም። The Ethiopian Economist View