Egeree Post
8.3K subscribers
4.34K photos
73 files
3.45K links
This is Official Egeree Post Channel
&Technolgy
Our Website egeree.com
Telegram https://t.me/michujobs
All Ethiopia Jobs posting source at one place
Hojiilee Mara Iddoo Tokkotti walitti sassabuufi Barnoota Technology waliin Isin qaqqabsiisna
Download Telegram
#Barsiisaa_Nimilkayaa
ቀን 3 / 3/ 2014 ዓ.ም


ማስታወቂያ!



ለሚመለከታችሁ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች



የከተማ አስተዳደሩ ቀደም ሲል በኪራይ ለመምህራን እና ለትምህርት አመራሮች የሰጣቸዉን የጋራ መኖሪያ ቤቶች በስማችሁ ለማዛወር ትችሉ ዘንድ በምትሰሩበት ክፍለ ከተማ የተቀረዉ ፕሮግራም በቀጣይ የሚወጣ መሆኑን እየገለጽን የስም ዝርዝራችሁ በት/ቢሮ ቴሌግራም የሚለቀቅ በመሆኑ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን፡፡



1. የቂርቆስ ክፍለ ከተማ መምህራንና የት/ት አመራሮች ፕሮግራማችሁ ከ06/03/2014 እስከ 08/03/2014 ዓ.ም ድረስ በመሆኑ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በቦሌ ክ/ከተማ ተግኘታችሁ ቅፅ 03 እንዲትወስዱ እናሳስባለን፡፡