قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
4.89K subscribers
584 photos
119 videos
26 files
1.16K links
وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾
https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk
Like share
ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ
@Abuimrann34352bot
Download Telegram
ህይወት አጭር ናት፤ ፍቅርንና መልካምነትን ለማካፈል ግን በቂ ናት።" ❤️
ዛሬ ለአንድ ሰው ፈገግታ ምክንያት እንሁን!
👍9🥰1
አልሃምዱሊላህ ለዚያ እንደ አደም ልጅ ለማይተወን አላህ ለእርሱ ብቻ
👍9
​"አንዳንድ ሰዎች አሉ ከልባችን ውስጥ…
ቀስ በቀስ የሚወጡ
ከእይታችን ውስጥ…
በሂደት የሚጠፉ ሰዎች አሉ!
ይህንን የምናደርገው…
እኛ ሳንሆን የገዛ ሥራቸው ነው።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍5
አሁን በአረቡ ዓለም ያለን ሰዎች ሀቂቃ የሙቀቱን ክብደት መቼም አልጠይቃችሁም
ወጣ ብለን ስንመለስ ከቤት የሙከይፉ ትንፋሽ ረኻ እንዲናገኝ አድርጎ ያሳርፈናል።

እስኪ እናስታውስ ያች የጭንቋ ቀን ፀሐይ በስንዝር ቀርባ ምንም ጥላ በሌለበት ቀን አላህ ውድ የሆኑ ባሮቹን የሚጠልልበት አንድ ጥላ አለ አላህ ዛሬ በችሮታው እንዲህ እንዳሳረፈን ነገም ከአርሹ ጥላ ስር ከሚውሉት ያድርገን ያረብ
👍13😢4
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️

ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።

📝 ጥያቄ


የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ
በአቡ ኢምራን
ሳዉዲ
ዱባይ
በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ
+251903041105
በዋሳፕ
በኢሞ
በቴሌግራም ያገኙኛል
+251903041105

@Abu_imraan10

የሳውዲ ሰራፋም ከፈለጋችሁ አለኝ
ለመተውም ለመያዝም የማይመቹ ሰዎች አሉ...
ልታርቃቸው ስትል ትስስሩ ያምሃል፣ ልታቀርባቸው ስትል ደግሞ ባህሪያቸው ነፍስህን ያደክማታል። በዚህ መካከል የሚፈጠረው ግራ መጋባት ከማንኛውም ስብራት በላይ ይከብዳል።
​ለዚህ ነው ዝምታ ምርጥ መልስ የሚሆነው፤
አትጣላ፣ አትከራከር... ሰላምህን ለመጠበቅ ሲባል ብቻ በጸጥታ ርቀትህን ጠብቅ!

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
2
ከሁለት እጆችህ የበለጠ እንባህን አሳምሮ ሚጠርግልህ ማንም የለም ።በእጆችህ ጥረግ!!
አቡል ዓስ ሆይ! እኔ ከአንተ ልለይ ነው... ነገር ግን ልቤ ላንተ ባለው
ፍቅርና
ታማኝነት ላይ እንዳለች ነው የምታልፈው። አላህ ላንተ መልካሙን ይክፈልህ፣ በጥሩ ሁኔታ ጠበቅከኝ፣ ለአባቴም የገባኸውን ቃል ሞላህ..."
ይህ የዘይነብ (ረ.ዐ) የመጨረሻ ንግግሯ ነበር
🎉 አስደሳች ዜና!!

♥️የኪታቡ ስም፡
اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!!
(ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ)

✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ

🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ

🗓 መቼ ይጀምራል?
ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ

የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡
☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ
☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ

⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው!

🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️

➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
(وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور)

قال أمير المؤمنين علي بن أبي طالب رضي الله عنه:
يا دنيا يا دنية غري غيري، إليَّ تعرضت أم إليَّ تشوقت، هيهات هيهات قد طلقتك ثلاثا لا رجعة فيها؛ فعمرك قصير، وخطرك كبير، وعيشك حقير.

النفس تبكي على الدنيا وقد علمت
أن السلامة فيها ترك ما فيها
⚠️ አስተውሉ❗️

በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
Forwarded from Fullstack-developer
🎨 ለማንኛውም አይነት ፕሮግራም እና ቢዝነስ የሚሆን የግራፊክስ ዲዛይን ይፈልጋሉ?

ድርጅትዎን፣ ቢዝነስዎን ወይም ሃላል የሆኑ ልዩ ኩነቶችን በሚያምር እና በሚስብ ዲዛይን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ጥራት ያለው የግራፊክስ ስራ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!

የምንሰጣቸው ዝርዝር አገልግሎቶች፦

CNC 2D Vector & Decorative Layouts (ልዩ የCNC ዲዛይኖች):

ለእንጨት፣ ለብረት እና ለፕላስቲክ CNC ማሽኖች የሚሆኑ የበር፣ የመስኮት፣ የፓርቲሽን (Partition) እና የላቲስ (Lattice) Vector ዲዛይኖች (.DXF, .AI, .EPS)

በ CNC Vector ስራዎች ላይ የዳበረ ልምድ እና ከፍተኛ ጥራት!

ለካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች እና የተለያዩ ቢዝነሶች:

ማራኪ የምግብና የመጠጥ ሜኑዎች (Menu Design)

የልዩ ቅናሽ (Special Offer) እና የምርት ማስተዋወቂያ ባነሮች

የበር፣ የመስኮት እና የውስጥ ግድግዳ ማስጌጫ ዲዛይኖች

ለተለያዩ ፕሮግራሞች (Events):

የሰርግ፣ የኒካህ፣ የምረቃ እና የልዩ ሃላል ዝግጅቶች ጥሪዎችና ፖስተሮች (Invitations & Postcards)

ለማህበራዊ ሚዲያ እና ለንግድ ተቋማት:

ማራኪ የሶሻል ሚዲያ ፖስቶች (ለቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም)

የድርጅት መለያ ሎጎዎች (Logos)፣ ፍላየሮች (Flyers) እና የንግድ ካርዶች (Business Cards)

🎯 በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፈጣን ጊዜ ስራዎን አጠናቅቀን እንሰጣለን!

📩 አሁኑኑ ያናግሩን፦

[@halal_creative_design]
2
Audio
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል።
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
~ ሙስጠፋ ዓብደላህ እና ዑለማኦች

   የሙስጠፋ ዓብደላህ ማንነት ዛሬም ያልገባቹህ ካላቹህ እዚህ ጋ ሸይኽ ረቢዕ ላይ ሐያእ በጎደለው አንደበቱ እንዴት እንደሚላገግ ተመልከቱ። የእርሱን የተክፊር አካሄድ አጥብቀው ስለኮነኑና የሓዳዲያዎችን ፀያፍ ገፅታ በሚገባ ስላብራሩ ብቻ አስፀያፊ በሆነው የኢርጃእ ቢድዓ ይወርፋቸዋል። ሙርጂኣዎች አህለሱናዎች አለመሆናቸው የተረጋገጠ ጉዳይ ነው። ሙስጠፋ እከተላቸዋለሁ እያለ የሚሞግታቸው የመዲና ዑለማኦችም ይሁኑ በዓለም ያሉ የሱና ዑለማኦች ግን ሸይኽ ረቢዕ -ረሒመሁሏህ- ታላቅ የሱንና ዓሊም፣ የሰለፊያ ረዳት እና የቢድዓ ሰዎችን አንገት ያስደፉ ታላቅ ሙጃሂድ መሆናቸውን ባንድ ድምፅ ይመሰክራሉ። ሸይኽ ረቢዕን ያወደሱ ዑለማኦች እጅግ በጣም በርካታ ናቸው። ከእነርሱ ውስጥ የተወሰኑትን እናውሳ።

◾️ ለምሳሌ :-

▫️. ሸይኽ ኢብኑ ባዝ -ረሒመሁሏህ-:

↩️ قال الإمام العلامة سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز -رحمه الله تعالى- "الشيخ ربيع من خيرة أهل السنّة والجماعة، ومعروف أنّه من أهل السنّة، ومعروف كتاباته ومقالاته" [شريط بعنوان ثناء العلماء على الشيخ ربيع-تسجيلات منهاج السنة].

"ሸይኽ ረቢዕ ከምርጥ አህለሱንና ወልጀማዓዎች ናቸው። ከአህለሱንና መሆናቸው የታወቀ ነው። እንደዚሁም ኪታቦቹና ንግግሮቹም ታዋቂ ናቸው።"

↩️ وقد سئل ـ رحمه الله تعالى ـ عن الشيخ ربيع بن هادي والشيخ محمد أمان فقال: "بخصوص صاحبي الفضيلة الشيخ محمد أمان الجامي والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، كلاهما من أهل السنة، ومعروفان لدي بالعلم والفضل والعقيدة الصالحة،" [شريط الأسئلة السويدية].

ስለ ሸይኽ ሙሐመድ አማን እና ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው ሲመልሱ እንዲህ ይላሉ:- "ሁለቱም የተከበሩ የሱንና ሰዎች ናቸው። ሁለቱም እኔ ዘንድ በዒልም፣ የተከበሩ በመሆናቸውና በትክክለኛ ዓቂዳቸው የታወቁ ናቸው።"

↩️ وقال-رحمه الله-: "وإخواننا المشايخ المعروفون في المدينة ليس عندنا فيهم شك، هم أهل العقيدة الطيبة ومن أهل السنة والجماعة مثل الشيخ محمد أمان بن علي، ومثل الشيخ ربيع بن هادي ... ،" [شريط توضيح البيان].

"መዲና ውስጥ ያሉ የታወቁ መሻኢኾችና ወንድሞቻችን እነርሱን በተመለከተ እኛ ዘንድ ምንም አይነት ጥርጥር የለም። እነርሱ የምርጥ ዓቂዳ ባለቤቶች ናቸው። ከሱንና ሰዎችም ናቸው። ምሳሌ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ፣ ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ፣..."

↩️ وقال الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي في كتابه “إزهاق أباطيل عبداللطيف باشميل” (ص:104): "لقد زرت سماحة الشيخ ابن باز –حفظه الله- فنصحني بالرد على كل مخالف للحق والسنة. ونِعْمَة النصيحة، فما أعظمها، وأوجبها على من يستطيع القيام بها."

ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝን አንዴ ዘየርኳቸውና በማንኛውም ሐቅን የተፃረረ አካል ላይ መልስ እንድሰጥ መከሩኝ። ያማረች ምክር!! ምን የገዘፈች አደረጋት!! በእርሷ ለሚቆምባት አካል ምን የወጀበች አደረጋት!"

↩️ قال الشيخ خالد بن ضحوي الظفيري: "وقد سمعت بأذني الشيخ ابن باز –رحمه الله- يقول مخاطباً الشيخ ربيعاً: "يا شيخ ربيع رد على كل من يخطئ، لو أخطأ ابن باز رد عليه، لو أخطأ ابن إبراهيم رد عليه…" وأثنى عليه ثناءً عاطراً، والله على ما أقول شهيد. [الثناء البديع من العلماء على الشيخ ربيع]

ሸይኽ ኻሊድ እንዲህ ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን እንዲህ ብለው ሲያናግሩ በጆሮየ ሰምቻለሁ:- "ሸይኽ ረቢዕ ሆይ! በማንኛውም የተሳሳተ አካል ላይ ረድ አድርግ (መልስ ስጥ)። ኢብኑ ባዝም ቢሳሳት መልስበት። ኢብኑ ኢብራሂምም ከተሳሳቱ መልስባቸው።"

↩️ ويقول الشيخ خالد أيضا : "بل قد أذن له سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز بالتدريس في مسجده وذلك قبل وفاته بأشهر، مما يدل على أنه توفي وهو عنه راض." [المصدر السابق]

እንዲህም ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ከመሞታቸው ከወራት በፊት ሸይኽ ረቢዕ በመስጅዳቸው እንዲያስተምሩ ፈቅደውላቸዋል። ይህም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን እንደወደዷቸው መሞታቸውን ነው የሚያመላክተን።"

¤ ከዚህም ውጭ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን ያወደሱባቸው ንግግሮች በጣም በርካታ ናቸው። የሸይኽ ኢብኑ ባዝን ንግግር ደጋግሜ ያወሳሁት እነ ሙስጠፋ እንከተላቸውዋለን እያሉ በሚሞግቱት ቀጣፊዎች መሆናቸውን ለማሳየት ያክል ነው።

▫️. ሸይኹል አልባኒይ -ረሒመሁላህ-:-

↩️ قال الشيخ العلامة المحدث محمد ناصر الدين الألباني –رحمه الله- في شريط (الموازنات بدعة العصر للألباني) بعد كلامٍ له في هذه البدعة العصرية: "وباختصار أقول: إن حامل راية الجرح والتعديل اليوم في العصر الحاضر وبحق هو أخونا الدكتور ربيع، والذين يردون عليه لا يردون عليه بعلم أبداً، والعلم معه،"
 
"ባጭሩ በዘመናች የጀርሕ እና ተዕዲል ባንዴራ ተሸካሚ በእርግጥም ወንድማችን ዶ/ር ረቢዕ ናቸው። በእርሱ ላይ መልስ የሚሰጡ ሰዎች መቸም በእውቀት ላይ አይመልሱም። እውቀት ከእርሱ ጋር ነው።"

↩️ ويقول أيضا عن الشيخ ربيع والشيخ مقبل رحمهم الله تعالى: "... فهؤلاء الذين ينتقدون الشيخين ـ كما ذكرنا ـإما جاهل فيُعلّم، وإما  صاحب هوى فيُستعاذ بالله من شره، ونطلب من الله -عز وجل- إما أن يهديه وإما أن يقصم ظهره." شريط ( لقاء أبي الحسن المأربي مع الألباني ) 

ሸይኹ በሌላ ጊዜ ስለ ሸይኽ ሙቅቢል እና ስለ ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ሲሊ ተናግረዋል:- "ሁለቱን ሸይኾች የሚተች አካል ወይ መሃይም ነው ሊማር ይገባዋል። ወይ ስሜቱን ተከታይ ነው።...."
1
▫️. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ ኢብኑ ዑሠይሚን -ረሒመሁላህ-

↩️ قد سئل الشيخ العلامة محمد بن صالح بن عثيمين –رحمه الله- عن الشيخ ربيع كما في (شريط الأسئلة السويدية) فقال :” أما بالنسبة للشيخ ربيع فأنا لا أعلم عنه إلا خيراً والرجل صاحب سنة وصاحب حديث”.

ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ሸይኽ ረቢዕን በተመለከተ ከእርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም። ሰውየው የሱንና እና የሓዲሦ ባለቤት ናቸው።"

↩️ وجاء في الشريط الأول الذي هو بعنوان (كشف اللثام عن مخالفات أحمد سلام ) -عبر الهاتف من هولندا-:
سؤال: ما هي نصيحتكم لمن يمنع أشرطة الشيخ ربيع بن هادي بدعوى أنها تثير الفتنة وفيها مدح لولاة الأمور في المملكة وأن مدحه ـ أي مدح الشيخ ربيع للحكام ـ نفاق؟
الجواب : "رأيُنا أن هذا غلطٌ وخطأٌ عظيم، والشيخ ربيع من علماء السنة، ومن أهل الخير، وعقيدته سليمة، ومنهجه قويم. لكن لما كان يتكلم على بعض الرموز عند بعض الناس من المتأخرين وصموه بهذه العيوب."

በሌላም ቦታ የሸይኽ ረቢዕን ካሴቶች ከማዳመጥ ስለሚከለክሉ ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ:- "ይህ ታላቅ ስህተት ነው። ሸይኽ ረቢዕ ከሱና ዑለማኦች ውስጥ ናቸው። ከኸይር ባለቤቶችም። ዓቂዳቸውም እንከን የለሽ መንሃጃቸውም የተስተካከለ ነው። ..."

↩️ وسئل ما نصّه: يقال أن منهج الشيخ ربيع يخالف منهج أهل السنة والجماعة؟
فأجاب بقوله: "ما أعلم أنه مخالف، والشيخ ربيع أثنى عليه أهل العلم المعاصرين، أنا ما أعرف عنه إلا خيراً" [شريط ثناء أئمة الدعوة على الشيخ ربيع].

"የሸይኽ ረቢዕ መንሃጅ የአህለሱንና ወልጀማዓዎችን ይቃረናል ይባላል?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም "እኔ መቃረናቸውን አላቅም። ሸይኽ ረቢዕ ማለት የዘመናችን ዑለማኦች አወድሰዋቸዋል። እኔ ከርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም።"

▫️.ሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁላሁ ተዓላ-

↩️ قد أثني عليه الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان –حفظه الله- في تقديمه لكتاب “منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل” و في تقديمه لكتاب “جماعة واحدة لا جماعات” في الرد على عبدالرحمن عبدالخالق،

ሸይኽ ፈውዛን ለሸይኽ ረቢዕ ብዙ መፅሃፎች መግቢያ ሲፅፉ በርካታ ውዳሴዎችን ተችረዋቸዋል። አንዴ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ መልኩ መልስ ሰጥተዋል።

↩️ وسئل فضيلته في شريط ” الأسئلة السويدية ” (5 ربيع الآخر 1417 هـ) فقال بعد ما ذكر الشيخ ربيعاً مع مجموعة من أهل العلم: "كذلك من العلماء البارزين الذين لهم قدم في الدعوة، فضيلة الشيخ عبدالمحسن العباد، فضيلة الشيخ ربيع هادي ...،"

▫️. ሸይኽ ሙቅቢል አል'ዋዲዒይ -ረሒመሁላህ-:

↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي –رحمه الله-: في شريط ” الأسئلة الحضرمية”: ما رأيك فيمن يقول عن الشيخ ربيع أنه متهّور؟
فأجاب –رحمه الله- : "الشيخ ربيع له خبرة بمعرفة الواقع لأنه عاش مع الإخوان المفلسين زمناً طويلاً -والحمد لله- هو أحسن من يعالجون الأمور وينكر على المبتدعة ابتداعهم فأسال الله أن يحفظه.

ሸይኽ ሙቅቢልም በዚህ መልኩ አወድሰዋቸዋል። የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦችና ካሴቶች እንድንጠቀምባቸውም በዚህ መልኩ ይመክራሉ።

↩️ وقال الشيخ –رحمه الله- في جواب له على سؤال: "وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش .... ،"

↩️ وقال في كتاب “تحفة القريب والمجيب” السؤال (75): "وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي “جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات” فهو كاف واف".

በሌላም ቦታ ሰዎች ከታላላቅ ዑለማኦች ጋር ግንኙት እንዲኖራቸውና ከቻሉም ወደእነርሱ በአካል እንዲጓዙ ሲመክሩ ሸይኽ ረቢዕን ለምሳሌ ያወሳሉ።

↩️ وقال في السؤال (123): "الذي ننصح به، أن يراسلوا أهل العلم، وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد، والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين، فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات".

በሌላም ጊዜ ወደ እነርሱ ሊመለሱባቸው ስለሚገቡ ዑለማኦች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሸይኽ ረቢዕ የጥመት አንጃዎችን በማወቅ ረገድ ከአላህ ተዓምራቶች አንዱ ነው" ሲሉ ያወዱሷቸዋል።

↩️ وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: "والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين، لكن لا كآيات إيران الدجالين"

↩️ وفي السؤال (140) سئل: مَن مِن علماء السعودية تنصحون بالأخذ عنهم وحبذا لو ذكرت لنا بعض الأسماء؟
فقال: "أمّا الذين أنصح بالأخذ عنهم والذين أعرفهم فهم الشيخ: عبدالعزيز بن باز حفظه الله، والشيخ محمد بن صالح بن عثيمين حفظه الله، والشيخ ربيع بن هادي حفظه الله،..."

ሸይኽ ረቢዕ ታላቅ የሱንና ዓሊም ለመሆናቸው የተወሱት ታላላቅ አኢማዎች ውዳሴ ከበቂም በላይ ነው። እነዚህን ለምሳሌ አወሳሁ እንጅ ከነዚህም ውጭ እነ ሸይኸ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ሸይኽ ዘይድ ኢብኑ ሙሐመድ አል'መድኸሊይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲላህ አስሰቢል፣ ሸይኽ ሷሊሕ አስሱሓይሚይ፣ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ፣ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒ እና ሌሎችም በዓለም የሚገኙ ታላላቅ ዑለማኦች በጣም በተዋቡ ገለፃዎች ሸይኽ ረቢዕን አወድሰዋቸውል።
በመጨረሻም ሙስጠፋ -አላህ ይምራውና- አሁን ሀገር አቋርጦ ተጉዞ እየተማርኩባቸው ነው የሚላቸው ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ ስለ ሸይኽ ረቢዕ ምን እንዳሉ አውስቸ ፅሁፌን አጠናቃለሁ።

▫️ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ:-

↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ عبدالعزيز الراجحي –حفظه الله-: ما نصّه: بعض الناس يتهم من تمسك بالمنهج السلفي بأنّه جامي، ويحذر من الشيخ ربيع والشيخ النجمي والشيخ زيد بن محمد هادي المدخلي وغيرهم من أهل العلم؟

"ከፊል ሰዎች የሰለፊያን መንሃጅ አጥብቆ የያዘን አካል ጃሚይ ነው ይላሉ። ከሸይኽ ረቢዕ፣ ከሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ከሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይና ከሌሎችም የዒልም ባለቤቶች  ያስጠነቅቃሉ። ተብለው ተጠየቁ።

فأجاب بقوله: ((الألقاب لا تغيّر، النبز بالألقاب لا يصلح، المهم ثقل الشخص، المشايخ نعرف أن معتقدهم سليم، ومن أهل السنة والجماعة، الشيخ ربيع والشيخ أحمد والشيخ زيد لا غبار عليهم)).

ሸይኹም -ሓፊዘሁላህ- እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ስያሜ ለውጥ አያመጣም። በቅፅል ስም መሰየምም አይገባም። ዋናው የሰወየው ማንነት ነው። የተወሰቱ መሻኢኾች ዓቂዳቸው እንከን የሌለበት መሆኑን እናውቃለን። ከአህሉሱናዎችም ናቸው። ሸይኽ ረቢዕ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ዘይድ ምንም አይነት አቧራ (እንከን)  የለባቸውም።"

↩️ وسئل –أيضاً-: ما رأيكم في كتب وأشرطة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي –حفظه الله، هل تنصحون بقراءة كتبه واستماع أشرطته؟

በሌላም ጊዜ "ስለ ሸይኽ ረቢዕ ኪታቦች እና ካሴቶች ምን ይላሉ? ኪታቦችን በማንበብና ካሴቶችን በማዳመጥ ይመክሩናልን?" ተብለው ተጠየቁ።

فقال: ((نعم، لا بأس بها، كتبه وأشرطته ما رأينا فيها ما ينتقد، ما انتقدت فيها شيئاً، أشرطته جيّدة، وكتبه جيدة ومفيدة)) [من شريط لدى تسجيلات منهاج السنّة بالرياض].
 
እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "አዎ! ችግር የለባቸውም። ኪታቦቹም ካሴቶቹም ውስጥ የሚተቹ ነገሮችን አላየንም። ካሴቶቹ ምርጥ ናቸው። ኪታቦቹም ምርጥና ጠቃሚዎች ናቸው።"

የሸይኹ ንግግር ይህን ይመስላል። የሌሎችም የሱንና ዑለማኦች በተመሳሳይ "ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊይ የሱንና ዓሊም ናቸው።" ይሉናል። መነሻና መድረሻ የሌላቸው የኸዋሪጅ ስራ አስፈፃሚ እና የተክፊር አቀንቃኝ የሆኑት እነ ሙስጠፋ ደግሞ "የሱንና ሰው አይደሉም። ሙርጂእ ናቸው።" ይላሉ። ማንን መስማትና መቀበል እንዳለብህ እራስህ ታቃለህ።

ይህን ስል ሊሰመርበት የሚገባ ነጥብ እኛ ሸይኽ ረቢዕም ይሁኑ ማንም ዓሊም አያጠፋም አይሳሳትም ማለታችን አይደለም። ነገር ግን የሱንና ዓሊም የሱንና ዓሊም ነው። ስህተቱ እንደ ስህተት እውቀታዊ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል እንጅ ማንም የመንደር ጎረምሳ እገሌ ሙርጅእ ነው እያለ ሊላገግ አንፈቅድለትም። እናም ማንሳት የፈለኩት ሸይኽ ረቢዕን ከሱንና ውጭ ናቸው የሚለው የነ ሙስጠፋ አቋም የሓዳዲያና የተክፊሮች ቅዠት እንጅ ሁሉም የሰለፊያ ዑለማኦች ሸይኽ ረቢዕ የሱንና ሰው መሆናቸውን ያረጋገጡት እወነታ መሆኑን ነው።

የነ ሙስጠፋ ቁማር ግን እንዲህ ነው ከገባህና ከሰማሃኝ። የሆነን አቋም ሲዪዙ በሆኑ ዓሊሞች ለመጠለል ይሞክራሉ የፈለጉትን ይሰቅላሉ የፈለጉትን ያወርዳሉ። ትላንት የሕየል ሓጁሪን በጭፍን ተከትለው ሃገር ሲያምሱ እያለ ሲሉ የነበረው ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ የሕያን ጠብ እርግፍ አድርገው ትተው ላመጡት የተክፊር ጉዞ በመዲና ዑለማኦች እራሳቸውን ይወሽቃሉ። የመዲና ዑለማኦች ያሉበትና የነእርሱ ጉዞ ግን ሰማይና ምድር ነው። እስኪ መልሱልን ሸይኽ ረቢዕን ኢብኑ ባዝ ናቸው ሙርጂእ ያሉት? ወይስ ሸይኽ ፈውዛን? ወይስ ራጂሒይ እስኪ ንገሩን። አላህ ሁላችንንም ለሚወደው መንገድ ይምራን።

رحم الله الشيخ المجاهد ربيع السنة وأسكنه فسيح جناته،
ሐምሌ 6/2017
በድጋሜ የተለጠፈ

የቴሌግራም ቻናል
=
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ
በአቡ ኢምራን
ሳዉዲ
ዱባይ
በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ
+251903041105
በዋሳፕ
በኢሞ
በቴሌግራም ያገኙኛል
+251903041105

@Abu_imraan10

የሳውዲ ሰራፋም ከፈለጋችሁ አለኝ
የሰለፎች ሴቶች ለባሎቻቸው የነበራቸው ድንቅ እዝነትና አጋርነት

​ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሐ (ረዲየላሁ ዐንሁ) አለቀሱ፤
ባለቤታቸውም አብራቸው ማልቀስ ጀመረች
​እሳቸውም፦ «ምን አስበቀሰሽ?» ብለው ጠየቋት።
​እሷም፦ «አንተ ስታለቅስ ስላየሁህ ነው ያለቀስኩት» አለች።
t.me/ibrahim_furii