Messay Wondimeneh
336 subscribers
102 photos
14 videos
30 links
Download Telegram
https://youtu.be/0z8qhcVjKE4

ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት የቴሌቪዥን ፕሮግራም በጊዜ መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ በኢቲቪ የቀረበ ነው፡፡ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ተከታዩን ክፍል ቪዲዮ ለመመልከት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እጋብዛለሁ፡፡
https://www.youtube.com/channel/UCrmupDMNHkxF2JXcpeSIiUw
3ኛው #ኦዳ_አዋርድ ዛሬ አርብ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በ #ሸራተን_አዲስ ይካሄዳል፡፡

በዚሁ የሽልማት መድረክ በ18 ዘርፎች ከ65 በላይ እጩዎች ቀርበዋል፤ አሸናፊዎቹም በዕለቱ ይለያሉ፡፡

#በሻቱ_ቶለማሪያም_መልቲሚዲያ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት ባለፉት ሁለት አመታት በተካሄዱት የተሳኩ ዝግጅቶች ከ120 በላይ ባለሞያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰቷቸዋል፡፡

ይህም በአፋን ኦሮሞ የሚሰሩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች በብዛትም በጥራትም ከፍ እያሉ እንዲሄዱ የራሱን አስተዋፅ እንዲያደርግ አስችሎታል።

ዘንድሮም 3ኛው ኦዳ አዋርድ ዛሬ አርብ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል፡፡

በመድረኩ ከሚኖረው የሽልማት መርሃ-ግብር በተጨማሪ በአንጋፋ እና ወጣት የጥበብ ባለሙያዎች የተለያዩ አዝናኝ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ፡፡

#Like #Share #Comment

#MessayWondimeneh #EthiopianArt #EthiopianEntertainment #BeshatuTolemariam #OdaAward #SheratonAddis
አሪፍ ቆይታ ከሄኖክ መሃሪ ጋር! በድንገት የሚያገኘው 'ሰርፕራይዝ' እንግዳም አለ።
#henokmehari #meharibrothers #mankeman #messaywondimeneh