Mereja TV
20.6K subscribers
1.08K photos
3.25K videos
6 files
3.24K links
Please send us photos, videos and information to our Telegram account: @realmerejatv
Download Telegram
ፋኖ ቆሜለታለሁ ከሚለው የአማራን ህዝብ ሰላም የማስጠበቅ ስራ በተቃራኒ የቆሙትን አካለት ማስተካከል ካልተቻለው፤ህዝብና መንግስት፤እንዲሁም ለሰላም የቆሙት የፋኖ አባላት በጋር የማስተካከል ኃላፊነት አለባቸው #Ethiopia #Fano

https://t.co/e8z93i7loz
በዳባትና በጎንደር ከፋኖ ጋር መዋጋቱን የአማራ ክልል አመነ !

#Ethiopia #Fano #Amhara #PP

https://t.co/1a3rmA8Uu6
መንግሥት የፋኖን አደረጃጀት ሙሉ በሙሉ ለማጥፈት እንቅስቃሴ ጀምሯል ሲል ፋኖ የተባለው ቡድን ከሰሰ እንቅስቃሴውንም የፌዴራሉና የአማራ ክልል በጥምረት እያከናወኑት እንደሆነ ፋኖ አስታውቋል።

#Ethiopia #Amhara #Fano

https://t.co/qp7WMdI7oa
[VIDEO] Amhara Fano Gojjam leader Arbegna Zemene gives an update on the latest developments [-] የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋዛ አዛዥ አርበኛ ዘመነ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሰጠው ገለፃ - የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ/ም #mereja #merejatv #ethiopia #amhara #fano #gojjam https://twitter.com/MerejaMedia
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - December 22, 2024
https://www.youtube.com/watch?v=wkmn8vHnA5E
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለዚህ ነው አማራ ነፍጥ ያነገበው!

ከአመታት በፊት ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በአብይ አህመድ መራሹ አገዛዝ ታግተው ደብዛቸው ከጠፉ 18 ሴት አማራ እህቶቻችን መካከል አንዷ በተዓምር ተርፋ የተፈጸመባትን አሰቃቂ ድርጊት በዚህ መልኩ አስረድታለች። ሙሉ ቪዲዮውን ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ ተመልክቱት እና ለሚመለከተው አካል በሙሉ እንዲደርስ አድርጉ።

እውነት ተቀብራ አትቀርም...!#MerejaTv #merejamedia #fano #amhara
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ 2ኛ ዙር የምረቃ ዝግጅት - ክፍል 1 https://x.com/i/status/1911067871796437343