34ኛ ክ/ጦር በጠላት ፓትሮል ላይ በፈፀመው ጥቃት ድል አስመዝግበዋል!
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ትናንት ግንቦት 22/2018 ዓ/ም በአዋባል ወረዳ የጎደና ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ወታደር አሳፍሮ ሲንቀሳቀስ በነበረ ፓትሮል ላይ በተደረገ የደፈጣ ጥቃት የእዋባል ወረዳ አስተዳዳሪ ብዙነህ አጃቢ የቆሰለ ሲሆን ሦስት የአድማ ብተና አባላት እስከወዳኛው ተሸኝተዋል።
ይህን የደፈጣ ጥቃት የፈፀሙት የ34ኛ ክ/ጦር አካል የሆነው መብረቁ ሻለቃ፡ በአገዛዙ ቤት ላይ ትልቅ ድንጋጤ የፈጠረ ሲሆን አደርገዋለሁ ለሚለው 7ኛው ዙር ሀገራዊ ምርጫ ማከናወንና መንቀሳቀስ እንዳይችል ተደርጓል።
ምንጭ፦ በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!
#ዘመቻ አይሻ ሰይድ!
የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉
https://t.me/MerebMedia24

❤19👍3

❤21👍5
ሸዋሮቢት!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የጠላት ብልፅግና ቡድን የአማራን እልቂት ለማራዘም በምርጫ ስም የሚሰራውን የሴራ ድራማ ለማክሸፍና የህዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ ከግንቦት 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ሁሉንም ዋና ዋና መንገዶች ከአምቡላንስ ውጭ ለተሽከርካሪ ዝግ የማድረግ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወቃል።
ሸዋሮቢት ከተማ በምታዩት መልኩ መመሪያውን እንዳከበረች ነው።

❤45👍10🔥9
በዘመቻ አንሻ ሠይድ አዊ ዞን ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ መሽጎ በነበረ የሚሊሻ ስብስብ ላይ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ109 ኮር 88ኛ ክ/ጦር ድል ተቀዳጀቷል!
በትናንትናው ዕለት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም በአዊ አዮ ጓጉሳ ወረዳ አምበላ ቀበሌ ማህበረሰብን ለማወያየት ወደ ቀበሌዋ የተንቀሳቀሰ የአብይ አህመድን ጨፍ#ጫፊ ሠራዊት እና ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ የመሸገን የአገዛዙ ሚሊሽ ስብስብና አስተዳድራዊ መዋቅር ላይ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109 ኮር 88ኛ ክ/ጦር አመርቂ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሟል።
አምበላ ቀበሌ የገባው የአገዛዙ ጨፍ#ጫ#ፊ ስብስብ የሰበሰበውን ህዝብ በትኖ እግሩ እስኪላጥ ፈርጥጦ ወደ መጣበት አዘና ተመልሷል። ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ የነበረው የሚሊሻ ስብስብ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን የብልፅግና አስተዳድርዊ መዋቅር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
#ጨፍ#ጫፊ ቡድኑ በርካታ አባላቱን ሙትና፣ ቁስለኛ የሆኑበት ሲሆን 5 ክላሽ ከ720 ተተኳሽ ጋር እና 2 አብራራው በክንደ ነበሎባሎቹ 88ኛ ክ/ጦር ተማርኳል።
ግንቦት 06/2018 ዓ.ም አምበላ ቀበሌ ያለው የጠላት አስተዳድርን በ88ኛ ክ/ጦር መደምሰሱ የሚታወስ ነው።
ምንጭ፦በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!

❤48🔥4👏4
#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!
#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102 ጦር አለቀ!
#አዛዡ ተመታ/ዘመናዊ መሣሪያ ተያዘ!
https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d

YouTube
#የዛሬ ግንቦት23/2018, May31,2026 መረጃ#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102ጦር አለቀ!#አዛዡ ተመታ/አዲስ መሣሪያ ተያዘ!
#teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ##teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ#ዳስ ጣል#መርከብ#ጀምበር#ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲስ ሙዚቃ#]\#ethionews_a…
❤17🔥10👍7😍2
የጎላ ወታደራዊ ጠቀሜታ እንዳላት የሚነገርላት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ቆላ ሮቢት ከተማ ላይ በተደረገ ተጋድሎ በፋኖ ጠንካራ እርምጃ በመውሰድ ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮችን ገድሎ ከተማዋን ቁጥጥሩ ስር ማስግባቱ ታወቀ!
በውጊያው በፋኖ አፈሙዝ ከተገደሉት መካከል የኢንስፔክተርነት ማዕረግ ያለው አንድ የፖሊስ አመራርን ጨምሮ ሌሎች የጠላት መንገድ መሪ ባንዳዎች እንደሚገኙበት ተረጋግጧል።
አርበኞቹ በከተማዋ ፖሊስ ጣቢያው ጊቢ ውስጥ የነበረ መለስተኛ የጥይት ዲፖን በመስበር 25 ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችንና ሌሎች ተተኳሾችን ማርከው እንዲሁም የጠላትን የምርጫ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ አውድመው አንፀባራቂ ድል ተቀዳጅተዋል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d

❤44👏3
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈውን የትራንስፖርት እገዳ መመሪያን ተላልፈው የአገዛዙን የክፋት አጀንዳ ለማስፈፀም ከዘንዘልማ አቅጣጫ ወደ ባሕር ዳር ከተማ በመንቀሳቀስ ላይ በነበሩ የጠላት ብልፅግና ተላላኪ ኃይሎች ላይ ድንገተኛና እጅግ አስደንጋጭ የቦምብ ጥቃት መፈፀሙ ተነገረ!
በዚህም በርካታ ወታደሮች ከነተሽከርካሪያቸው የተደመሰሱ ሲሆን፡ የምርጫ ቁሳቁሶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል።
እርምጃው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄን ትዕዛዝ የሚጥስ ማንኛውም የጠላት ተላላኪ በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ከፋኖ እርምጃ እንደማያመልጥ ያረጋገጠ ነው ተብሏል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
በዚህም በርካታ ወታደሮች ከነተሽከርካሪያቸው የተደመሰሱ ሲሆን፡ የምርጫ ቁሳቁሶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል።
እርምጃው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄን ትዕዛዝ የሚጥስ ማንኛውም የጠላት ተላላኪ በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ከፋኖ እርምጃ እንደማያመልጥ ያረጋገጠ ነው ተብሏል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
❤26👍14
Mereb Media መረብ ሚዲያ
Photo
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መልዕክት!
ጤና ይስጥልኝ!
እንዴት ሰነበታችሁ?እግዚ አብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ከአንቡላንሶች በስተቀር የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ ካወጀ ዛሬ ግንቦት 23/2018 አም ሶስተኛ ቀኑ ላይ እንገኛለን።በየአቅጣጫው ያለ ህዝባችንና መላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን መመሪያ አጠናክሮና ተጠናክሮ እንዲያስከብር ገና መልእክቴን ስጀምር አደራ ለማለት እወዳለሁ።
ተስፋ የቆረጠው ዘርና ሃገር አጥፊ ጠላት ያዘጋጀው ምርጫ ይሉት እቃ እቃ ጨዋታ ለአለም ይታይ፥ ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ ድራማውን በመፀየፍና ፥ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ የድራማው እለት ጠላት ያቀደው ሽብር ህዝባችንን አደጋ ላይ እንዳይጥል የእንቅስቃሴ ገደቡ አስፈላጊ ነበር። አውጀነዋል፥ ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል። እስከመጨረሻው ጥብቅ ክትትል ይደረግበታል።
ካርድ አላወጣም ስላሉ ብቻ በአደባባይ የተገደሉና የተሰቀሉ ወገኖች በጣም ብዙ ናቸው። ለገበያ በሄዱበት እጃቸው ተይዞ ካርድ ተሰጠው አንዳች አሮጌ አቁማዳ ውስጥ እንዲጨምሩ ተደርጎ መረጣችሁ የተባሉ ወገኖች በብዙ ሽህዎች ናቸው። በዴሞክራሲና በምርጫ ስርአት ታሪክ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቅሌት በየትኛውም አህጉር ታይቶ አይታወቅም።እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ነገር በመንግስታት ታሪክ ውስጥ አልተመዘገበም።የአብይ ዘመን የሰው ልጅ አይቷቸው የማያውቁ ነውሮችና ጉዶች መገለጫ ዘመን ሆኗል።ሰውዬውም ጉድ፥ ስብስቡም ጉድ፥ ድርጊታቸውም ጉዶች ናቸው።
ቀን መቁጠር ካልሆነ በስተቀረ በካድሬ እጅ እየፈረመና ምልክት እያደረገ ኮሮጆ ሞልቶ ካስቀመጠ አንድ ወር አልፎታልና አይኑን በፍልውሃ ታጥቦ አሸንፍሁ ማለቱ አይቀርም።ያም ሆኖ እንደ ህዝብ እስከመጨረሻው እምቢተኝነታችን ማሳየት ይገባናል ።ይህን ዘረፈጅ ስብስብ እምቢ ማለት ያስፈልጋል።
በኛ በኩል፦
በአንድ እጃችን የድርጅታችን መዋቅር እያስተካከልን በሌላ እጃችን ስትራቴጅካዊ የሆኑ ወታደራዊይና ፖለቲካዊ ስራዎችን በጥልቅ አቅደናል። ወደ ተግባርም እየገባን ነው።ግዙፍ ወታደራዊ፥ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን እያስመዘገብን ነው።በመጭዎቹ ወራት ይለይልናል። ህዝባችን ለዚህ ይዘጋጅ። ከጥይት በላይ ፍርሃት በየቀኑ ደጋግሞ ይገድላል። ይህ ትውልድ ከአንድ መራራ ሃቅ ፊት ቆሟል፦
ወይ ህልውናውን ወይ ጥፋቱን ይመርጣል።
ህዝባችንና ቀያችን የሃያላን ሃገራት ድሮንና የዘመናዊ መድፎች የመግደል አቅም መሞከሪያ ሆኗል።
ይህ የመጨረሻው ምእራፍ ነውና ሁሉም ይዘጋጅ።ሁሉም አማራና ኢትዮጲያዊ በእጁ ያለውን ሁሉ ወደጠላት ሊወረውር የሚገባው ወቅት ላይ ነን።ብዙ ጊዜ ህዝብ በእጁ ያለውን አቅም በውል ስለማይረዳ ወይንም እንዳይረዳ ስለሚደረግ የአብይ አይነት ጭራቆች ተጨማሪ የመግደያ እድሜ ያገኛሉ።ከፈጣሪ በታች ትልቁ ሃይል ያለው ህዝብ መዳፍ ላይ ነው። አምባገነኖች በቁጣ ያልተጨበጡ የህዝብ መዳፎች ላይ ይፋፋሉ።በኛና በነፃነታችን መካከል ያለው ግድግዳ ፍርሃትና ጥርጣሬ ነው። የደፋር ጭቁን የለም።ቀጥ ብለን እንሂድበት የፍርሃት ግድግዳው ይወድቃል። ህልውናችን ይረጋገጣል፥ ሃገርና ባንዴራም ያርፋል።
ወታደራዊ ስራችን ዋናው ስራችን ነው።ስትራቴጅካዊ ጉዟችን ለማሳለጥ ማዘጋጀት ያለብንን አዘጋጅተን ጨርሰን የማሟሟቂያ እርምጃ ውስጥ ነን።
የፖለቲካ፥ የህዝብ ግንኙነት፥ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ ስራችንም እንደዚሁ መልክ እየያዘ ነው።
ዲያስፖራው ውስጥ ያለውን ግዙፍ አቅም ለመጠቀም የሚሰሩ ስራዎችም በሚቀጥሉት ወራት ከሚከወኑ ዋና ዋና ትኩረቶቻችን መካከል ይሆናሉ።
በአንድ መቆም ዘመን የወለደው ግዴታ ነው። ያለበለዚያ በየተራ መጥፋት ዘመን ያመጣው እጣፋንታ ይሆናል።
በሃገርና በቀጠና ደረጃም የዛሬ መቀራረብ ለነገ አብሮነትም ዋስትና ነው።
እኛ ማንም ርእዮተአለም ፅፎ ሰጦን ትግል አልጀመርንም። አንድ መስመር ሃሳብ፥ አንድ አንቀፅ ርእዮት ከማንም አልተዋስንም።በራሳችን መስመር በራሳችን መንገድ አቢዮት አስነስተን እዚህ ደርሰናል።ለህባችን የሚበጀውን ነገርና የትግላችን ቀይ መስመሮች ጠንቅቀን እናውቃለን፥ ከአላማችን ፈቅ ሳንል በብልሃት እንጓዛለን።አንዲት ግራም ጥቅማችን አሳልፈን አንሰጥም፥ የሰውም አነካም።በዙሪያችን ከተገኘ ጤዛም ብትሆን ልሶ ግን አቅም መፍጠር ያስፈልጋል።
በተረፈ ከሌሎች መንግስታትና የፖለቲካ ሃይሎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት ግዴታም ጭምር ነው።ምክንያቱም ነገ መንግስት ነንና። የቀጠናውን ሃይሎች ነክሶ ጨርሶ ብቻውን የቆመ ሰውና ስብስብ ከማን ጋር መቆም እንዳለብን ሊነግርን አይችልም።
አንድ ሊያጠፋህ ሲያደባ ኖሮ ምቹ ጊዜ ያገኘ መስሎት በይፋ ባደባባይ ሊገልህ ለአለም ነገሮ የመጣ ሰው እንዴት ከከበደና ከአለሙ ጋር ቁምም አትቁምም ይልሃል?ምን አገባው?
የአማራ ብሄራዊ የህልውና ትግል ለሌሎች ወገኖች የተስፋ እንጅ የስጋት ምንጭ አይሆንም። አማራ ብቻውን ታግሎ ማሸነፍ ይችላል፥ የአማራ ብቻ ሃገረመንግስት መፍጠር ግን አይችልም። አይገባምም።ምክንያቱም ኢትዮጲያ የልዩ ልዩ ወገኖች ሃገር ናትና።ስለዚህ አላማውንና ጥቅሙን ከማይፃረሩ ሃይሎች ጋር የሚያደርገው ትብብር ፍፁም ጤናማ ነው።ይቀጥልበታል።
እኛ በፍፁም ወንድማማችነትና በጊዜ የለንም መንፈስ ስራ ላይ ነው ያለነው። የፖሊት ቢሮው ተከታታይ ስብሰባዎችን እያደረገ አቅጣጫ እየሰጠ ነው። ለልዩ ልዩ ጉዳዮች ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራ እየሰሩ ነው።አፋብን ስራ ላይ ነው። ከዚህም ከዚያም የሚሰሙ ድምፆች ደግሞ ይኖራሉ፥ ትግሉ እስካለ ይቀጥላሉ። የሚጠቅሙትን እየወሰዱ የማይጠቅሙትን እየተውም በቁርጠኝነት እየታገሉና እያስተካከሉም መጓዝ የኛ ድርሻ ነው።
አንድ ድርጅት አቁመናል። የትም አቅጣጫ ጉንፋን ቢገባ በተቋሙ ይታከማል። ጎንደር ታሞ ጤና የሚያድር አማራ የለም።ጎጃም ጎብጦ ቀና የሚል ትግል አይኖርም። ስለሆነም ኮሽ ሲል ድርጅቱ ፈጥኖ ደርሶ ያስተካክላል።አንዳንድ ተፈጥሯዊ የትግሉ ሂደት ወይንም ድክመቶቻችን የፈጠሯቸው ችግሮች ብቅ ባሉ ቁጥር ጠላት የምንወድቅ መስሎት የአፍታ የቀበሮ ደስታ ውስጥ ይገባል። በደምና በአጥንት የተሰራ፥ በሰቆቃ የተጠራ አቢዮት ያለመው ቦታ ሳይደርስ አይወድቅም፥ አይቆምም።ቁርጣችሁን እወቁት። ይህን ትግል እኛ ሰዎቹ ብንተወው በአቢዮቱ የጋለው ምድር ያበቀላቸው ዛፎች የሚያስቀጥሉትና ዳር የሚያደርሱት ያክል ማሸነፋችን ላይ ተጠራጥረን አናውቅም። የታሪክ ምህረት አልባ ጉዞ ያስነሳውን ማእበል የሚያቆመው ድል የተባለ መዳረሻ ብቻ ነው።ችግሮች ይፈጠራሉ፥ይፈታሉ። እንደገና ይፈጠራሉ፥ እንደገና ይፈታሉ። ይፈጠራሉ ይፈታሉ።በዚህ መልኩ ወደፊት ይጓዟል። ይህ የትግል ተፈጥሮ፥ የህይወት ቀመር ነው።

❤54🔥3👍2
Mereb Media መረብ ሚዲያ
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መልዕክት! ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ሰነበታችሁ?እግዚ አብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ከአንቡላንሶች በስተቀር የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ ካወጀ ዛሬ ግንቦት 23/2018 አም ሶስተኛ ቀኑ ላይ እንገኛለን።በየአቅጣጫው ያለ ህዝባችንና መላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን መመሪያ አጠናክሮና ተጠናክሮ እንዲያስከብር…
👉በየደረጃው ያለን መሪዎች እንበርታ።አይናችን ግባችን ላይ ለቅፅበትም አንንቀል።ጓደኛችን ዋርካው ምሬ ወዳጆ እንደሚለው "መሪና መንገድ አንድ ናቸው።አላፊ አግዳሚው ይረግጣቸዋል"።ይህ የመሪ ወጉ፥ የመሪነት ደሞዛችን ነውና በፈገግታ ተቀብለነው በኪሳችን መተነው ወደፊት መጓዝ ነው።"ትልቁ ምላሽ ምንም አለመመለስ ነው" እንዲሉ ጫጫታና ግርግር ትኩረታችን ሳይሰርቀን፥ ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ሳይገደን ወደፊት መጓዝ ነው። ፅናት ከስናይፐራችን በላይ የድላችን በር የሚከፍት ቁልፍ ነው።በጎ ምኞቶች ጫፍ የሚያደርስ የራሳቼው እግዜር አላቼው። በጎ ምኞታችን ላይ ሃቀኛ ጥረት ከጨመርን ድል ያለበት ሃገር ካፍንጫን ይቀርባል።ይህ የመሳሪያና የቅንነት አቢዮት ነው።ቅን እንሁን። ቅንነት የማያከስር ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው።
ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ አይዞህ በርታ!! እነዚህን ዘረፈጆች እናንበረክካቸዋለን።
ውድ ኢትዮጲታውያን ወገኖቻችን ሆይ አይዟችሁ በርቱ። ከተባበርን ያናፋል እንጅ ቀሽም ጠላት ነው ያለን። እናንበረክከዋለን። በያለንበት እንነሳ። ይህን ፀረሰው ቡድን ከዙፋኑ ላይ እናንሳ። ጭቆና በካቴናም በምቾትም ይመጣልና ሳንዘናጋ በአንድ እንነሳ።
ለሁሉም በሁሉም የሆነች፥ በበጎ ታሪኳና እሴቶቿ ላይ የቆመች ነፃና ደስተኛ ምድር እንፍጠር።እጣፋንታችን እጃችን ላይ ነው ያለው። ሁሉም የራሱ ሙሴ ራሱ ነው። እንበርታ!እንነሳ! እምቢ እንበል-እምቢተኝነት ታንክ አልቦ ውጊያ ነው።ስለዚህ በአንድ እምቢ እንበል!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ሞት ለአብይ አህመድ እና ቡድኑ!
ግንቦት 23-2018 አም።
አርበኛ ዘመነ ካሴ!
(የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ዋና ሰብሳቢ)

Telegram
Mereb Media መረብ ሚዲያ
Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb
❤37👍8🔥5
#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!
#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102 ጦር አለቀ!
#አዛዡ ተመታ/ዘመናዊ መሣሪያ ተያዘ!
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102 ጦር አለቀ!
#አዛዡ ተመታ/ዘመናዊ መሣሪያ ተያዘ!
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
YouTube
#የዛሬ ግንቦት23/2018, May31,2026 መረጃ#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102ጦር አለቀ!#አዛዡ ተመታ/አዲስ መሣሪያ ተያዘ!
#teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ##teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ#ዳስ ጣል#መርከብ#ጀምበር#ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲስ ሙዚቃ#]\#ethionews_a…
❤11👍5
በሽንፋ ከተማና በአካባቢው በተደረገ ተጋድሎ 63 የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ 39 ወታደሮች ደግሞ መቁሰላቸው ታወቀ!
በኦፕሬሽኑ ሬሽን፣ ተተኳሽና ሰራዊት የጫነ አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ በቦምብ ጋይቷል።
አገዛዙ ነገ ግንቦት 24/2018 ዓ/ም አካሂደዋለሁ ብሎ ላሰበው የምርጫ ድራማ አዘጋጅቷቸው የነበሩ ኮሮጆዎችና ሌሎች የምርጫ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ እንዲወድሙ መደረጋቸውም ታውቋል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
በኦፕሬሽኑ ሬሽን፣ ተተኳሽና ሰራዊት የጫነ አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ በቦምብ ጋይቷል።
አገዛዙ ነገ ግንቦት 24/2018 ዓ/ም አካሂደዋለሁ ብሎ ላሰበው የምርጫ ድራማ አዘጋጅቷቸው የነበሩ ኮሮጆዎችና ሌሎች የምርጫ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ እንዲወድሙ መደረጋቸውም ታውቋል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
❤29👍9
በደገር ከተማ በከባድ መሣሪያ ታጅቦ ምርጫ አካሂዳለሁ በሚል እብሪት ተንቀሳቅሶ በነበረው የጠላት ኃይል ላይ ፋኖ መብረቃዊ እርምጃ በመውሰድ ከባድ ኪሳራ እንዳከናነበው ታወቀ!
አርበኞቹ የጠላትን አጀንዳ በማክሸፍ የምርጫ ቁሳቁሶችን ሙሉ በሙሉ ያወደሙ ሲሆን፡ የጠላት ኃይል ቁስለኛ ወታደሮቹን በበርካታ አምቡላንሶች ጭኖ ወደ ደሴ ሆስፒታል ማጓጓዙ ነው የተረጋገጠው።
የአገዛዙ ኃይሎች፡ በወሎ ቤተ-አማራ ምድር የሚወስዱት እያንዳንዱ የጥቃት ሙከራ ለራሳቸው መቃብር የሚቆፈር ጉድጓድ እንደሆነ በምኒልክ ዕዝ ጀግኖች ክንድ ተረጋግጧል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
አርበኞቹ የጠላትን አጀንዳ በማክሸፍ የምርጫ ቁሳቁሶችን ሙሉ በሙሉ ያወደሙ ሲሆን፡ የጠላት ኃይል ቁስለኛ ወታደሮቹን በበርካታ አምቡላንሶች ጭኖ ወደ ደሴ ሆስፒታል ማጓጓዙ ነው የተረጋገጠው።
የአገዛዙ ኃይሎች፡ በወሎ ቤተ-አማራ ምድር የሚወስዱት እያንዳንዱ የጥቃት ሙከራ ለራሳቸው መቃብር የሚቆፈር ጉድጓድ እንደሆነ በምኒልክ ዕዝ ጀግኖች ክንድ ተረጋግጧል።
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
❤26🏆3
መረበኞች ነን በአድስ አካዎንት መጥተናል። ነባሩ የፌስቡክ ገፃችን ከደቂቃዎች በፊት ስለተዘጋ አዲስ ገፅ ከፍተናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61575319320861

Facebook
Mereb Media
Mereb Media. 82 likes · 2 talking about this. Welcome to our Facebook Page, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረበኞች ነን መረጃ አጥማጅች!
❤6👍3
#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!
#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102 ጦር አለቀ!
#አዛዡ ተመታ/ዘመናዊ መሣሪያ ተያዘ!
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102 ጦር አለቀ!
#አዛዡ ተመታ/ዘመናዊ መሣሪያ ተያዘ!
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/1Y7Yj5o35a8?si=w51qdfb3Z1-aHu8d
YouTube
#የዛሬ ግንቦት23/2018, May31,2026 መረጃ#ወሳኟ ከተማ ተያዘች/ኦራሉ ወደመ!#የጥይት ዲፖ ተሰበረ/102ጦር አለቀ!#አዛዡ ተመታ/አዲስ መሣሪያ ተያዘ!
#teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ##teddy afro new music 2026#Teddy Afro - Ethiopian Music Legend - Teddy Afro new Album 2026#ቴዲ አፍሮ#ዳስ ጣል#መርከብ#ጀምበር#ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲስ ሙዚቃ#]\#ethionews_a…
❤21🔥7👏1

🥰8❤5🤣1